Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
ሾላ ፡ መገናኛ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 120 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ሾላ መገናኛ አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ B+G+8+T ሆኖ የተሰራ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Salon , Kitchen , Balcony - ስፋት: 120 ካሬ ሜትር ( 88sqm_net) - 8ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው ፦ በእያንዳንዱ ወለል 4 ቤቶች ያሉት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች የሚሆን 2 ሊፍት (Lift), የእንግዳ መቀበያ (Reception), ቴራስ እና የመኪና ማቆሚያ (Parking) አገልግሎቶችን ያሟላ ነው። ሁሉም መሠረታዊ አገልግሎቶች ስራ ጀምረዋል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ዋጋ = 17.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.49% 145,833 ብር/ካሬ Payback፦ 18.2 yrs ማጠቃለያ፦ በሾላ መገናኛ ዋና መንገድ አቅራቢያ የሚገኝ፣ ባለ 2 ሊፍት፣ B+G+8+T ህንፃ 8ኛ ፎቅ ላይ ያለ እና ሁሉም መሠረታዊ አገልግሎቶች ስራ የጀመሩለት ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት። ዲጂታል ካርታ ያለውና በባንክ ብድር መግዛት የሚቻል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030