Ethiopia Property Centre

3 Bedroom Property for Sale in Yeka, Addis Ababa

There are 69 flats, houses, land and commercial properties for sale in Yeka as of 12 Oct 2026, with an average price of Br 13M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches For Sale in Yeka, Addis Ababa.

Alert on Manage alerts
3 Bedroom Luxury Apartment — Ayat / Zone5, Yeka, Addis Ababa
Featured
5
Br 19,999,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

Location: Ayat Zone 5 Type: Luxury Apartment G+6 building 3 bedroom 3 bathroom 3rd floor Features: - Generator - Lift - Parking Total Area: 210 (net) 165 sqm Total price: 19,999,000

Ayat / Zone5, Yeka, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets
Presitage Addis Homes
3 Bedroom Apartment with City View — Megenagna Top View, Yeka, Addis Ababa
Featured
9
Br 28,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment with City View

መገናኛ ፡ Top View አፓርትመንት ሽያጭ ------ 201 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ Top View በሚባለው ሰፈር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 201 ካሬ ሜትር (170 ካሬ ሜትር - Net) ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ቆንጆ የከተማ እይታ ያለው G+11 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በፍሎር 3 ቤት፣ መኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ አነስ ያለ ግቢ፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የከርሰምድር ውሃ እና እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮች ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል። ማስታወሻ: ቤቱ ቀደም ሲል በወር 2,000 ዶላር ተከራይቶ ነበር። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ Cash Payment (ማስታወሻ: ቤቱ 12 ሚሊዮን የባንክ ብድር አለበት፤ ብድሩ መዘዋወር ስለማይቻል የግድ ለባንኩ በመከፈል መጠናቀቅ አለበት) ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 308,000 ብር/ወር ($2,000) Gross Yield፦ 13.20% 139,303 ብር/ካሬ Payback፦ 7.6 yrs ማጠቃለያ፦ አስደናቂ የከተማ እይታ ያለው ለመኖሪያ እድሁም ለኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ አፓርትመንት ነው ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Megenagna Top View, Yeka, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Wosen_around Ayat Realestate, Yeka, Addis Ababa
Featured
8
Br 15,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ወሰን ፡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 134 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ወሰን አያት ሪል እስቴት አካባቢ G+8 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 134 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ግራውንድ እና 1ኛ ወለል ንግድ ቤቶች ያሉት ሲኖሩት የተቀረው የመኖሪያ ህንፃ ነው። ነዋሪው ከህንፃው ከሚያገኛቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት፣ የመንግስት እና ከቦረር/ከሮቶ የሚመጣ ቋሚ ውሃ፣ ጥበቃ የመሳሰሉ ነገሮች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ዋጋ = 15 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.40% 111,940 ብር/ካሬ Payback፦ 15.6 yrs ማጠቃለያ፦ በወሰን አያት ሪል እስቴት አካባቢ በሚገኝ G+8 ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ያለ፣ በወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉት (Low Density)፣ በካሽም ሆነ በባንክ ብድር መግዛት የሚቻል ለኢንቨስትመንትና ለመኖሪያ ተስማሚ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Wosen_around Ayat Realestate, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Megenagna_shola, Yeka, Addis Ababa
Featured
8
Br 22,500,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

መገናኛ ፡ ሾላ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 147 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen , Laundry , 1 Balcony ️ ስፋት: 147 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- በውስጡ ሊፍት (አገልግሎት አልጀመረም)፣ የመኪና ማቆሚያ፣ በወለል 2 ቤቶች፣ ጀነሬተር እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ ነገሮች እንደ አገልግሎት ለነዋሪው ያቀርባል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ዋጋ = 22.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 90,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.80% 153,061 ብር/ካሬ Payback፦ 20.8 yrs ማጠቃለያ፦ በመገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ በሚገኝ G+9 ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ያለ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት (Low Density)፣ በካሽም ሆነ በባንክ ብድር መግዛት የሚቻል ለኢንቨስትመንትና ለመኖሪያ ተስማሚ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Megenagna_shola, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Megenagna_shola Market, Yeka, Addis Ababa
Featured
7
Br 25,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

መገናኛ ፡ ሾላ ገበያ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 173 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ B+G+17 ዘመናዊ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry , Balcony ️ ስፋት: 173 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- 2 ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ እንግዳ መቀበያ እና የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ 1 : ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ነው ያለው። በአካል ለመጎብኘት በቀጠሮ ቅዳሜ እና እሁድ ነው የሚሆነው። ️ ማስታወሻ 2 ፡ የተጠቀምነው ቪዲዮ እራሱን ቤቱን ሳይሆን ተመሳሳዩን ነው። ነገር ግን ዲዛይናቸው ተመሳሳይ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ዋጋ = 25 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.80% 144,509 ብር/ካሬ Payback፦ 20.8 yrs ማጠቃለያ፦ በመገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ B+G+17 ህንፃ ውስጥ ያለ፣ አሁን ላይ ተከራይቶ ወዲያው ገቢ የሚያስገኝ፣ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት (ቅዳሜ እና እሁድ ብቻ) +251939703030 Code1808

Megenagna_shola Market, Yeka, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
Wosen-Sunshine, Luxury Apartment for Sale.......160sqm — Wosen-Sunshine Area, Yeka, Addis Ababa
Featured
8
Br 16,500,000

Apartment for sale

Wosen-Sunshine, Luxury Apartment for Sale.......160sqm

ወሰን -ሰንሻይን አፓርትመንት ሽያጭ ------ 160 ካ.ሜ Location: ወሰን ሰንሻይን ሪል እስቴት አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 160 ካሬ ሜትር ( 140sqm-net) ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , 24/7 ጥበቃ , የእንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 16.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 70,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.09% 103,125 ብር/ካሬ Payback፦ 19.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ዋጋው ከ አካባቢው የካሬ ዋጋ ጋር ተመጣጣኝ እና ጥሩ የሚባል እድሁም መካከለኛ የኪራይ ምርት የሚያስገኝ ሲሆን፣ ረዘም ያለ የካፒታል መመለሻ ጊዜ ቢኖረውም ጥሩ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1719

Wosen-Sunshine Area, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Megenagna Shola, Luxury Apartment ......172SQM — Megenagna Shola Market, Yeka, Addis Ababa
Featured
9
Br 25,000,000

Apartment for sale

Megenagna Shola, Luxury Apartment ......172SQM

መገናኛ ሾላ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 172 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ መገናኛ ሾላ ገባየ አካባቢ G+21 ቅይጥ ህንፃ ላይ ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry , 3 Balcony ️ ስፋት: 172 ካሬ ሜትር ️ 16ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ በሶላር የሚሠራ 2 ሊፍት , ጀኔሬተር , የከርሰምድር ውሃ , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ , የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 100,000 ብር/ወር Gross Yield: 5.22% (አስተማማኝ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 125k-145k/ካሬ የዚህ ቤት: 133,721 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በመገናኛ ሾላ የንግድና የመኖሪያ ማዕከል ውስጥ መገኘቱና በከፍተኛ ፎቅ (16ኛ ፎቅ) ላይ ውብ እይታ ያለው መሆኑ ለኪራይ እጅግ ተመራጭ ያደርገዋል። ይህ የ 5.22% Yield የተረጋጋ የኪራይ ገቢና ፈጣን የካፒታል እድገት የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1682

Megenagna Shola Market, Yeka, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Duplex Type Apartment @megenagna Top View .........201SQM — Megenagna Top View, Yeka, Addis Ababa
Featured
9
Br 28,000,000

Apartment for sale

Duplex Type Apartment @megenagna Top View .........201SQM

መገናኛ Top View ፣ Duplex type አፓርትመንት ሽያጭ ------ 201 ካ.ሜ ​ መገኛ ቦታ (Location) ️ አድስ አበባን ሙሉ ማየት በሚቻልበት መገናኛ Top View ሰፈር ውስጥ። G+11 ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት ​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ Laundry ፣ Closed Kitchen ️ ስፋት: 201 ካሬ ሜትር ( 170sqm-net ) ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ፦ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የእንግዳ መቀበያ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት ️ ቀደም ሲል በወር 2,000 ዶላር ተከራይቶ ነበር ️ Open-Time ፦ አረብ በቀጠሮ ​ ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። ​ ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ​️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ​ Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 308,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 613,400 ብር Financial Metrics፦ Yield: 13.2% Capital Appreciation: 2ዐ%-25% ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ (Duplex): ከ145k-165k/ካሬ የዚህ ቤት: 139,303 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ (Excellent Yield) የሚያስገኝ በመሆኑ፣ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ጊዜ እጅግ አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ​ ​ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 ​Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing ​.DM https://t.me/Belegrateful ​ +251939703030 ​Code1654

Megenagna Top View, Yeka, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Real Estate House in Ethiopia — Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
Featured
5
Br 19,625,000

Apartment for sale

Real Estate House in Ethiopia

3bedroom + meads room 5th -10th floor 157sqm =19,625,000 birr DP 15%=2,943,750 birr 11th - 15th floor 157sqm=21 195 000 birr DP15% =3,179,250 birr

Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Fitsum Real Estate
Luxury 3 Bedroom Apartment with Amazing Amenities — Shola Gebeya / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 2,943,750

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment with Amazing Amenities

3bedroom + maids room 5th -10th floor 157sqm =19,625,000 birr DP 15%=2,943,750 birr 11th - 15th floor 157sqm=21 195 000 birr DP15% =3,179,250 birr

Shola Gebeya / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Fitsum Real Estate
Luxury 3 Bedroom Apartments with Excellent Amenities — CMC / Dream Builders Real Estate, Yeka, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 8,568,226

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartments with Excellent Amenities

በ4.6 ሚሊየን CMC / የተባበሩት ላይ ቤት ይግዙ! 0913953461 በCMC የተባበሩት ሳይት አስደማሚ የፓርክ እይታ ያለው ከ 620,000 ብር ጀምሮ aicc ፊትለፊት በ10% ቅድመ ክፍያ 50% የባንክ ብድርን ጨምሮ ባለ 1 መኝታ 620 ሺ ብር ባለ 2 መኝታ 900ሺ ብር ባለ 3 መኝታ 1.1 ሚሊየን ብር ~~> በተጨማሪም ከ25% በላይ ለሚከፍሉ ደንበኞች ከ7-30% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል። ~~> ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች የተንጣለለ ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ => በ አንድ ህንፃ ላይ 4 ዘመናዊ ሊፍቶች => አስተማማኝ ተጠባባቂ ጄኔሬተሮች => እጅግ ዘመናዊ park view ቴራስ => basketball court => የመሮጫ ትራክ => የልጆች መጫወቻ ጋርደን => እጅግ ዘመናዊ Indoor እና outdoor የመዋኛ ገንዳ => 4000ካሬ ዘመናዊ wellness ሴንተር Dream builders real estate ህልሞን እንገነባለን ! ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን 0913-9534-61 Total 11,592,305 Down payment 1,159,240 100% payment 8,568,226(30% discount) 50% payment 10,382,673(12% discount) 25% payment 10,886,687(7% discount)

CMC / Dream Builders Real Estate, Yeka, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Fitsum Real Estate
Luxury 3 Bedroom Apartments with Excellent Amenities — CMC / Dream Builders Real Estate, Yeka, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 1,390,465

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartments with Excellent Amenities

በ4.6 ሚሊየን CMC / የተባበሩት ላይ ቤት ይግዙ! 0913953461 በCMC የተባበሩት ሳይት አስደማሚ የፓርክ እይታ ያለው ከ 620,000 ብር ጀምሮ aicc ፊትለፊት በ10% ቅድመ ክፍያ 50% የባንክ ብድርን ጨምሮ ባለ 1 መኝታ 620 ሺ ብር ባለ 2 መኝታ 900ሺ ብር ባለ 3 መኝታ 1.1 ሚሊየን ብር ~~> በተጨማሪም ከ25% በላይ ለሚከፍሉ ደንበኞች ከ7-30% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል። ~~> ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች የተንጣለለ ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ => በ አንድ ህንፃ ላይ 4 ዘመናዊ ሊፍቶች => አስተማማኝ ተጠባባቂ ጄኔሬተሮች => እጅግ ዘመናዊ park view ቴራስ => basketball court => የመሮጫ ትራክ => የልጆች መጫወቻ ጋርደን => እጅግ ዘመናዊ Indoor እና outdoor የመዋኛ ገንዳ => 4000ካሬ ዘመናዊ wellness ሴንተር Dream builders real estate ህልሞን እንገነባለን ! ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን 0913-9534-61

CMC / Dream Builders Real Estate, Yeka, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 3 Parking
Fitsum Amibara
Luxury Apartment in Addis Ababa -- Perfect for Diaspora Investment — CMC / Dream Builders Real Estate, Yeka, Addis Ababa
Featured
5
Br 1,390,465

Apartment for sale

Luxury Apartment in Addis Ababa -- Perfect for Diaspora Investment

በ4.6 ሚሊየን CMC / የተባበሩት ላይ ቤት ይግዙ! 0913953461 Dream builders real estate በCMC የተባበሩት ሳይት አስደማሚ የፓርክ እይታ ያለው ከ 620,000 ብር ጀምሮ aicc ፊትለፊት => በ10% ቅድመ ክፍያ 50% የባንክ ብድርን ጨምሮ ባለ 1 መኝታ 620 ሺ ብር ባለ 2 መኝታ 900ሺ ብር ባለ 3 መኝታ 1.1 ሚሊየን ብር በተጨማሪም ከ25% በላይ ለሚከፍሉ ደንበኞች ከ7-30% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል። ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች => የተንጣለለ ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ => በ አንድ ህንፃ ላይ 4 ዘመናዊ ሊፍቶች => አስተማማኝ ተጠባባቂ ጄኔሬተሮች => እጅግ ዘመናዊ park view ቴራስ => basketball court => የመሮጫ ትራክ => የልጆች መጫወቻ ጋርደን => እጅግ ዘመናዊ Indoor እና outdoor የመዋኛ ገንዳ => 4000ካሬ ዘመናዊ wellness ሴንተር Dream builders real estate ህልሞን እንገነባለን ! ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን 0913-9534-61

CMC / Dream Builders Real Estate, Yeka, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Fitsum Real Estate
Luxury Apartment in Addis Ababa - High Roi — Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 19,625,000

Apartment for sale

Luxury Apartment in Addis Ababa - High Roi

አዲስ ሳይት በማስታወቂያ ዋጋ Dema Hope Real Estate +251-913-9534-61 => ሾላ ሚክስድ ዩዝ አፓርትመንት 2B+G+ 16 ከግራውንድ እስከ 4ኛ ፎቅ የንግድ ሱቆች (ሞል) ከ5ኛ - 15ኛ አፓርትመንቶች ዓይነቶች፡- 1 መኝታ ቤት 77ካሬ ሜትር 2 መኝታ ቤት 108,109,እና 114ካሬ ሜትር 3 መኝታ ቤት 157ካሬ ሜትር ቅድሚያ ክፍያ 15% መገልገያዎች ከከርሰ ምድር ውሃ በታች ጂም እና ስፓ 24/7 ደህንነት የእንግዳ መቀበያ የመጠባበቂያ ጀነሬተር መዋኛ ገንዳ ፓርኪንግ

Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Fitsum Real Estate
Buy Property in Ethiopia From Abroad- Luxury 3BR in Prime Location — Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 2,943,750

Apartment for sale

Buy Property in Ethiopia From Abroad- Luxury 3BR in Prime Location

አዲስ ሳይት በማስታወቂያ ዋጋ Dema Hope Real Estate +251-913-9534-61 ቅድሚያ ክፍያ 15% => ሾላ ሚክስድ ዩዝ አፓርትመንት 2B+G+ 16 ከግራውንድ እስከ 4ኛ ፎቅ የንግድ ሱቆች (ሞል) ከ5ኛ - 15ኛ አፓርትመንቶች ዓይነቶች፡- 1 መኝታ ቤት 77ካሬ ሜትር 2 መኝታ ቤት 108,109,እና 114ካሬ ሜትር 3 መኝታ ቤት 157ካሬ ሜትር ቅድሚያ ክፍያ 15% መገልገያዎች ከከርሰ ምድር ውሃ በታች ጂም እና ስፓ 24/7 ደህንነት የእንግዳ መቀበያ የመጠባበቂያ ጀነሬተር መዋኛ ገንዳ ፓርኪንግ #realestate #ethiopia #addisababa #fyp #demahoperealestate #addisababa #apartmentforsale #shopsforsale #ሱቅ #አፓርታማ #አፓርትመንት #የሚሸጥ

Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Fitsum Real Estate
Only Two Units Left - Prime 3BR Luxury Apartment for Diaspora Buyers — Signal / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
Featured
6 Video
Br 34,000,000

House for sale

Only Two Units Left - Prime 3BR Luxury Apartment for Diaspora Buyers

Located in the heart of Signal, Addis Ababa, Dema Hope Prime is a fully completed, spacious luxury apartment complex designed to elevate urban living. With high-end finishes, expansive layouts, and a prime location, this development offers residents both comfort and convenience. Crafted with premium materials and attention to detail. =>Signal Area Private Water Well Backup Generator Exclusive Gym & Spa Valet Parking EV Charger Terrace

Signal / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
3 beds 4 baths 4 toilets 2 Parking
Fitsum Amibara
Diaspora Friendly- Luxury Apartment in Addis Ababa - Prime Location — Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
Featured
6 Video
Br 2,943,750

Apartment for sale

Diaspora Friendly- Luxury Apartment in Addis Ababa - Prime Location

አዲስ ሳይት በማስታወቂያ ዋጋ Dema Hope Real Estate +251-913-9534-61 => ሾላ ሚክስድ ዩዝ አፓርትመንት 2B+G+ 16 ከግራውንድ እስከ 4ኛ ፎቅ የንግድ ሱቆች (ሞል) ከ5ኛ - 15ኛ አፓርትመንቶች ዓይነቶች፡- 1 መኝታ ቤት 77ካሬ ሜትር 2 መኝታ ቤት 108,109,እና 114ካሬ ሜትር 3 መኝታ ቤት 157ካሬ ሜትር ቅድሚያ ክፍያ 15% መገልገያዎች ከከርሰ ምድር ውሃ በታች ጂም እና ስፓ 24/7 ደህንነት የእንግዳ መቀበያ የመጠባበቂያ ጀነሬተር መዋኛ ገንዳ ፓርኪንግ #realestate #ethiopia #addisababa #fyp #demahoperealestate #addisababa #apartmentforsale #shopsforsale #ሱቅ #አፓርታማ #አፓርትመንት #የሚሸጥ

Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Fitsum Real Estate
Own a Home in a Prime Location in Addis Ababa Before Prices Rise — Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 2,943,750

Apartment for sale

Own a Home in a Prime Location in Addis Ababa Before Prices Rise

አዲስ ሳይት በማስታወቂያ ዋጋ Dema Hope Real Estate +251-913-9534-61 => ሾላ ሚክስድ ዩዝ አፓርትመንት 2B+G+ 16 ከግራውንድ እስከ 4ኛ ፎቅ የንግድ ሱቆች (ሞል) ከ5ኛ - 15ኛ አፓርትመንቶች ዓይነቶች፡- 1 መኝታ ቤት 77ካሬ ሜትር 2 መኝታ ቤት 108,109,እና 114ካሬ ሜትር 3 መኝታ ቤት 157ካሬ ሜትር ቅድሚያ ክፍያ 15% መገልገያዎች ከከርሰ ምድር ውሃ በታች ጂም እና ስፓ 24/7 ደህንነት የእንግዳ መቀበያ የመጠባበቂያ ጀነሬተር መዋኛ ገንዳ ፓርኪንግ #realestate #ethiopia #addisababa #fyp #demahoperealestate #addisababa #apartmentforsale #shopsforsale #ሱቅ #አፓርታማ #አፓርትመንት #የሚሸጥ

Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Fitsum Amibara
Buy Property in Ethiopia From Abroad- Luxury 3BR in Prime Location — Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 2,943,750

Apartment for sale

Buy Property in Ethiopia From Abroad- Luxury 3BR in Prime Location

Experience modern city living in this spacious and beautifully designed 3-bedroom apartment located in the heart of Addis Ababa. This property is perfect for both comfortable family living and high-return investment, with easy access to main roads, shopping centers, and international schools. ⸻ => Key Features: - 3 Spacious Bedrooms - 2 Modern Bathrooms - Fully Finished Kitchen - Basement Parking - Backup Generator - Reliable Water Supply - Elevator Access ⸻ => Size: 77 -- 157 sqm ⸻ => Payment Plan: - Flexible installment options available - Up to 30 months payment plan ⸻ => Location Advantage: - Near Shola Mebrat - Easy access to main road - Quiet & secure neighborhood ⸻ -Contact: For more information or to schedule a site visit, contact: => 09-13-95-34-61 (Call/WhatsApp)

Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Fitsum Amibara
Apartment Prices in Addis Ababa — Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 2,943,750

Apartment for sale

Apartment Prices in Addis Ababa

ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት (Dema Hope Real Estate) በሾላ መብራት ለንግድም ሆነ ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ ዘመናዊ ህንፃዎችን ሽያጭ ጀምሯል። ​=> የንግድ ሱቆች ​መነሻ ዋጋ፦ ከ 150,000 ብር በካሬ ጀምሮ ​ስፋት፦ ከ 12 ካሬ ሜትር ጀምሮ ​ቅድመ ክፍያ፦ ከ 283,500 ብር ጀምሮ ​=> የመኖሪያ አፓርትመንቶች (2B+G+16) ​1- መኝታ ቤት፦ 77 ካሬ ሜትር ​2- መኝታ ቤት፦ 108, 109 እና 114 ካሬ ሜትር ​3- መኝታ ቤት፦ 157 ካሬ ሜትር ​ቅድመ ክፍያ፦ ከ 1,443,750 ብር (15%) ጀምሮ ​=> አፓርታማው የሚያካትታቸው ልዩ ጥቅሞች፦ ​* ጂም እና ስፓ (በነፃ) ​* 2 ዘመናዊ አሳንሰሮች እና አውቶማቲክ ጀነሬተር ​* የከርሰ ምድር ውሃ እና አስተማማኝ የቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage Shooter) ​* ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ ቴራስ ​=> አድራሻ፦ ሾላ መብራት (አዲስ ሳይት) =>> ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ፦ 0913-9534-61 ​ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት - ለላቀ ህይወት እና አስተማማኝ ኢንቨስትመንት!

Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Fitsum Amibara

Showing 1–20 of 69 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of 3 bedroom flats, houses, land and commercial property for sale in Yeka, Addis Ababa is Br 13,000,000.

Most 3 bedroom flats, houses, land and commercial property for sale in Yeka, Addis Ababa are priced between Br 2,940,000 and Br 19,900,000.

Prices for 3 bedroom flats, houses, land and commercial property for sale in Yeka, Addis Ababa go up to around Br 38,400,000.

Prices for 3 bedroom flats, houses, land and commercial property for sale in Yeka, Addis Ababa start from around Br 1,320,000.

There are 69 available 3 bedroom flats, houses, land and commercial property for sale in Yeka, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.