Ethiopia Property Centre

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches For Sale in Kirkos, Addis Ababa.

Alert on Manage alerts
Featured
Br 23,000,000

House for sale

G+2 House

Property Description የሚሸጥ G+2 ቤት ቦታ፡ ሀይሌ ጋርመንት፥ ዳያስፓራ መንደር ስፍት፡ 500 ሜ.ካሬ ሳሎን ከ open kitchen ጋር፥ 7 መኝታ ክፍሎች ከመታጠብያ ቤት ጋር፥ ዋና ኪችን፥ ሎቢ እና የእንግዳ ማረፊያ፥ ጂምናዚየም፥ በፊት እና በጀርባ በኩል እይታ ያለው ቴራስ፥ እንዲሁም ለፕሮግራም የሚሆን አዳራሽ ክፍል ያለው ቤት ነው። 8 መኪና የሚያቆም ግቢ እና green area ያለው ዋጋ፡ 23 ሚሊዮን ብር (ድርድር አለው) ለበለጠ መረጃ በ 0900643583 ይደውሉ

Haile Garment, Kirkos, Addis Ababa
8 beds 8 baths
Gojo Property
B+G+5 Commercial Property — Agona, B+G+5 Building, Kirkos, Addis Ababa
1
Br 250,000,000

Commercial property for sale

B+G+5 Commercial Property

አጎና ጋር ህንፃ ሽያጭ B+G+5 530 ካሬ ህንፃው 300ላይ ያረፈ ገቢ፡ 1 ሚሊዮን ብር በቆየ ኪራይ ️ከዋናው መንገድ ጥቂት ሜትሮች ርቀት ላይ ️ግራውንድ ፍሎር: ለንግድ አገልግሎት የሚውል ️ከ 1ኛ እስከ 4ኛ ፍሎር: ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ️5ኛ ፍሎር: ፔንትሀውስ አፓርታማ ️ሊፍትም አለው ️ቤዝመንቱ እስከ 10መኪና ይይዛል ዋጋ፦ 250 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: የህንፃው ፎቶ ተቀይሯል። እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት፦ በቀጠሮ +251939703030

Agona, B+G+5 Building, Kirkos, Addis Ababa
10 Parking 530 sqm
Nexus Property Marketing
Commercial Property Building — Kazanchis, B+G+8 Building, Kirkos, Addis Ababa
1
Br 650,000,000

Commercial property for sale

Commercial Property Building

Kasanchis building for sell ️980 sq meter area ️600 sq meter built up area ️1basement +G+8 ️በጀርባ G+2 የተከራየ ቤት አለው Income:- 5 million birr Bank Loan 450 Million Cash 200 million Total Price = 650 Million etb ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: የህንፃው ፎቶ ተቀይሯል። እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030

Kazanchis, B+G+8 Building, Kirkos, Addis Ababa
980 sqm
Nexus Property Marketing
Br 20,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ላንቻ ፡ ግሎባል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 142 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ግሎባል አካባቢ B+G+9+Terrace ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ, 2 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, Laundry ️ ስፋት: 142 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው: ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው ጥራት ያላቸው አገልግሎቶች መሃል የመሰብሰቢያ አዳራሽ (Meeting hall)፣ ቢሮ (Office)፣ ቴራስ (Terrace)፣ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ ጀነሬተር እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት ብዙ ድምፅ የሌለው ህንፃ ነው። ዶክመንት: ዲጂታል ካርታ እየሆነ ነው። የሚወስደው ጊዜ 10 ቀን። አከፋፈል: Cash Bank (Both payment methods accepted) ዋጋ = 20 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 80,000 ብር/ወር Gross Yield: 4.80% 140,845 ብር/ካሬ Payback: 20.8 yrs ማጠቃለያ: በላንቻ ግሎባል አካባቢ የሚገኝ፣ የባንክ ብድር ለሚጠቀሙ ገዢዎች አመቺ የሆነ፣ 4.80% Gross Yield ሊያስገኝ የሚችል የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link: https://t.me/Nexuspropertymarketing DM https://t.me/Belegrateful +251939703030

Lancha Global, Kirkos, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
Shop's Sarbet, Bulgaria & Gelan — Bulgaria Mabert, Kirkos, Addis Ababa
1
Br 2,500,000

Shop for sale

Shop's Sarbet, Bulgaria & Gelan

ለንግድዎ ትልቅ ዕድል ከቴመር ፕሮፐርቲስ (Temer Properties)! የንግድ ሱቅ ለሚፈልጉ ደንበኞች በሳርቤት (City Plus)፣ በቡልጋሪያ (Ajwa Shop) እና በገላን (Gelan Commercial) የንግድ ሱቅ የባለቤትነት ህልምዎን እውን የሚያደርግ አዲስ እና ምቹ የሆነ የክፍያ አማራጭ ይዘንላችሁ መጥተናል! በወር 1% ብቻ እየከፈሉ የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ! የአከፋፈል ሁኔታ፦ 1️⃣ 25% ቅድመ ክፍያ ውል ሲፈራረሙ 2️⃣ በወር 1% ብቻ ለ24 ተከታታይ ወራት (በድምሩ 24%) 3️⃣ ቀሪውን 51% በግንባታው ሂደት እና ሱቅዎን ሲረከቡ የቅናሽ አማራጮች፦ - ሙሉ በሙሉ (100%) ለሚከፍሉ፦ 30% ቅናሽ! - 50% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ፦ 15% ቅናሽ! የንግድ ቦታዎን አሁኑኑ በመያዝ የነገ የንግድ ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ! ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን 0928739745

Bulgaria Mabert, Kirkos, Addis Ababa
4 baths 4 toilets 2 Parking 12 sqm
Temer Realestate
Apartments From Reportage Properties, Addis — Roosevelt Street, Kirkos, Addis Ababa
3
Br 7,000,000

Apartment for sale

Apartments From Reportage Properties, Addis

Reportage properties apartments on sale in Addis ababa. From Internationally known developer ,now building in Sarbet close to AU. Luxurious apartments ideal for investment (rental yield ) - Starting from 7 million -10% down payment & 1 % monthly payment - and other attractive payment plans -36 months delivery Contact us for site visit and details Call/WhatsApp +251983776178

Roosevelt Street, Kirkos, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
In-Addis Properties
3 Bed Rooms — Addis Abeba, Kirkos, Addis Ababa
3 Video
Br 854,123

Self contained (single rooms) for sale

3 Bed Rooms

https://www.facebook.com/share/r/1DjRqYThdy/አሁን ላይ 6 ሳይቶች አሉን 3 ሳይቶች ፍንሺንግ ላይ ስሆኑ የማስረከቢያ ጊዜያቸው ከ 6 ወር እስከ 1 ዓመት ብቻ ነው እነዝህ ሳይቶች ላይ 85 ካሬ ባለ 2 መኝታ እና 110 እስከ 145 ካሬ ባለ 3 መኝታ ቤቶች አሉን ሳይቶቹም cmc አያት ዞን 2 እና ዞን 8 ናቸው ቅድመ ክፍያቸው 15% ነው ሌሎች ሳይቶች ደግሞ ጅማሮ ላይ ያሉ ስሆኑ... የማስረከቢያ ጊዜያቸው 2 እና 3 ዓመት ናቸው አከፋፈላቸው በግንባታ ሕደት የሚከፈሉ ስሆኑ.. እስከ ቤቱ ማስረከቢያ ጊዜ ምንም አይነት ዋጋ ጭማሪ የላቸውም ሳይቶቹም : ካዛንቺስ አያት ዞን 3 እና መሪ ናቸው ቅድመ ክፍያቸው 10% ብቻ ነው

Addis Abeba, Kirkos, Addis Ababa
3 baths 3 toilets 1 Parking 95 sqm
Ayat Real Estate Sales Officer
2 Bedroom Apartment — Bulgaria_mebrat, Kirkos, Addis Ababa
1
Br 14,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

ቡልጋሪያ ፡ መብራት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 91 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቡልጋሪያ መብራቱ ጋር G+13 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 91 ካሬ ሜትር (80 ካ.ሜ Net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ምቹ አገልግሎቶችን የሚሰጥ ሲሆን፣ በውስጡ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)፣ የቆሻሻ መጣያ ስርዓት፣ ሊፍት፣ ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ አሉት። ቤቱ ጥሩ የኑሮ ዘይቤን ለሚፈልጉ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ጠንካራ የኢንቨስትመንት ንብረት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ዋጋ = 14 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 60,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.14% 153,846 ብር/ካሬ Payback፦ 19.4 yrs ማጠቃለያ፦ በቡልጋሪያ መብራት ሃይል አካባቢ ለትራንስፖርትና ለአገልግሎቶች ቅርብ በሆነ ማዕከላዊ ቦታ ላይ የሚገኝ፣ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ ያለው፣ ለኑሮና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1801

Bulgaria_mebrat, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
Video
Br 115,000

Self contained (single rooms) for sale

Laphto Mall Realestate

ልዩ 30% ቅናሽ ሙሉ ለሚከፈል 🩸ብስራተ ገብርኤል [ ላፍቶ ሞል ] ሳርቤት በብስራተ ገብርኤል / ላፍቶ ሞል የሚገኝ 4,000 ካሬ ላይ ባረፈ ጊቢ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርትመንት ቤቶችን በፍጥነት እና በጥራት እየገነባን ለሽያጭ ይዘን እንገኛለን! ከ100% 70% ለሚከፍሉ ደንበኞች 30% ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን! ይህም ማለት በካሬ 80,500 ብር እስከ 30% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ባለ 1 መኝታ አማራጮች 89 ካሬ 97 ካሬ ባለ 2 መኝታ አማራጮች 105 ካሬ 120 ካሬ 146 ካሬ 156.45 ካሬ 157 ካሬ ባለ 3 መኝታ አማራጮች 173 ካሬ 201 ካሬ 207 ካሬ 248 ካሬ የጋራ መገልገያዎች፦ የመዋኛ ገንዳ ጂም እና እስፓ ላይብረሪ የልጆች ማቆያ የቆሻሻ ማስወገጃ የውሃ ታንከር የከርሰ ምድር ውሃ ጀነሬተር በህንፃው ጣራ ላይ የሚገኝ ቴራስ 4 ሊፍት አረንጓዴ ቦታ እና የልጆች መጫወቻ ቦታ የመኪና ማቆሚያ የእንግዳ መኪና ማቆሚያ የተፈጥሮ ብርሃን/natural ventilation 3.20 የጣራ ከፍታ ከላፍቶ ሞል ጋር መገናኘት ግብይት፣ ምግብ ቤቶች፣ የቡና ሱቆች፣ ባንኮች፣ ሱፐርማርኬቶች፣ ፋርማሲዎች፣ መዝናኛ እና ዕለታዊ አገልግሎቶች ሁሉም በእግር ርቀት ላይ ናቸው። ️ያስተውሉ በምንሸጣቸው የመኖሪያ አፓርታማ ቤቶች ላይ ምን አይነት የዋጋ ጭማሪ የመናደርግ መሆኑን ከገንዘቡ ። ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ፦ 09-68-77-54-54 /// 09-12-64-10-08

Bisrate Gabriel//Addis Ababa, Kirkos, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 120 sqm
Laphto Life Realestate
Laphto Mall Realestate — Bisrate Gabriel//Addis Ababa, Kirkos, Addis Ababa
2 Video
Br 115,000

Self contained (single rooms) for sale

Laphto Mall Realestate

ልዩ 30% ቅናሽ ሙሉ ለሚከፈል 🩸ብስራተ ገብርኤል [ ላፍቶ ሞል ] ሳርቤት በብስራተ ገብርኤል / ላፍቶ ሞል የሚገኝ 4,000 ካሬ ላይ ባረፈ ጊቢ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርትመንት ቤቶችን በፍጥነት እና በጥራት እየገነባን ለሽያጭ ይዘን እንገኛለን! ከ100% 70% ለሚከፍሉ ደንበኞች 30% ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን! ይህም ማለት በካሬ 80,500 ብር እስከ 30% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ባለ 1 መኝታ አማራጮች 89 ካሬ 97 ካሬ ባለ 2 መኝታ አማራጮች 105 ካሬ 120 ካሬ 146 ካሬ 156.45 ካሬ 157 ካሬ ባለ 3 መኝታ አማራጮች 173 ካሬ 201 ካሬ 207 ካሬ 248 ካሬ የጋራ መገልገያዎች፦ የመዋኛ ገንዳ ጂም እና እስፓ ላይብረሪ የልጆች ማቆያ የቆሻሻ ማስወገጃ የውሃ ታንከር የከርሰ ምድር ውሃ ጀነሬተር በህንፃው ጣራ ላይ የሚገኝ ቴራስ 4 ሊፍት አረንጓዴ ቦታ እና የልጆች መጫወቻ ቦታ የመኪና ማቆሚያ የእንግዳ መኪና ማቆሚያ የተፈጥሮ ብርሃን/natural ventilation 3.20 የጣራ ከፍታ ከላፍቶ ሞል ጋር መገናኘት ግብይት፣ ምግብ ቤቶች፣ የቡና ሱቆች፣ ባንኮች፣ ሱፐርማርኬቶች፣ ፋርማሲዎች፣ መዝናኛ እና ዕለታዊ አገልግሎቶች ሁሉም በእግር ርቀት ላይ ናቸው። ️ያስተውሉ በምንሸጣቸው የመኖሪያ አፓርታማ ቤቶች ላይ ምን አይነት የዋጋ ጭማሪ የመናደርግ መሆኑን ከገንዘቡ ። ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ፦ 09-68-77-54-54 /// 09-12-64-10-08

Bisrate Gabriel//Addis Ababa, Kirkos, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 120 sqm
Laphto Life Realestate
Construction Land — Bulgaria, Kirkos, Addis Ababa
3
Br 25,000,000

Residential land for sale

Construction Land

ቡልጋሪያ ፡ የግንባታ ቦታ ሽያጭ------ 320 ካ.ሜ Location: ቡልጋሪያ አርባምንጭ አሳቤት የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት = 320 ካ.ሜ ️ ለአስፓልት 250 ሜትር ኤል ላይ የተከራየ የድሮ ቪላ ቤት እና ሰርቪስ አለው። ዶክመንት : ድጅታል ካርታ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር ። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1757

Bulgaria, Kirkos, Addis Ababa
320 sqm
Nexus Property Marketing
Br 26,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment ....204SQM

ካሳንችስ ፡ እንደራሴ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 204 ካ.ሜ Location: ካሳንቺስ እንደራሴ መንገድ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ G+8 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ️ ስፋት: 204 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀነሬተር እና ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ህንፃው ላይ በአሁን ሰአት ሰዎች እየኖሩበት ያለና ሙሉ ለሙሉ ያለቀ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ወይም ቅድመ ክፍያ ያለው ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 26 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1731

Kazanchis Enderase, Kirkos, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Sarbet, G+1 House for Sale ......500SQM — Sarbet, Kirkos, Addis Ababa
1
Br 110,000,000

House for sale

Sarbet, G+1 House for Sale ......500SQM

ሳርቤት ፤ G+1 ቤት ሽያጭ ------ 500 ካ.ሜ Location ️ ሳርቤት አካባቢ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ መሃል ከተማ ሳርቤት ️ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር ️ G+1 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 110 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1702

Sarbet, Kirkos, Addis Ababa
5 beds 4 baths 4 toilets 4 Parking
Nexus Property Marketing
Shops in Bulgaria From Temer Realestate — Bulgaria Mathoriya, Kirkos, Addis Ababa
4
Br 85,500,000

Shop for sale

Shops in Bulgaria From Temer Realestate

ተመር ሪል እስቴት Apaartimantoota ️Piyaaasaa ️Saar Beet ️Bulgaariyaa ️Awaaree ️Ayaat Kaffaltii duraa 20% irraa eegalee Hanga hir'ina gatii 30% geessu ni argattu. Suuqii daldalaa ️Piyaaasaa ️Bulgaariyaa ️Galaan/Qaallittii fuuldura Hoteela Robikaa Gatii waliigalaa qarshii miiliyoona 2.5 irraa eegalee yookaan kaffaltii duraa qarshii kuma 500 irraa eegalee. Kaffaltiin hafes mootummaa malee marsaa 10 keessatti ni kaffalama. Warri biyya alaa jirtanis iddoo jirtan irraa taatanii bitachuu akka dandeessan isin beeksifna. Odeeffannoo dabalataaf 0928739745 irratti bilbilaa. #TemerProperties #Temerrealestate #Realestatethiopia #shopforsale #firstclass #affordablehousingforall #EthiopianRealEstate #bulgaria #sarbet

Bulgaria Mathoriya, Kirkos, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 2 Parking 570 sqm
Temer Realestate
Bole -Dembel Gazebo, Construction Land ...........1100SQM — Dembel Gazebo, Kirkos, Addis Ababa
2
Br 90,000,000

Mixed-use land for sale

Bole -Dembel Gazebo, Construction Land ...........1100SQM

ቦሌ - ደምበል ጋዜቦ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 1100 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ደንበል ጋዞቤ አካባቢ ከ አስፓልት 20 ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ መሃል ከተማ ቆንጆ ቦታ ️ ስፋት: 1100 ካሬ ሜትር ️ ቆንጆ አቀማመጥ ያለው ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 90 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የልማት ምድብ፦ ለቅንጦት መኖሪያ አፓርትመንት ወይም ለቢሮ/ንግድ ህንፃ ፍጹም ምቹ። ንፅፅር፦ የአካባቢው እውነተኛ ዋጋ: 95k-115k/ካሬ የዚህ ቦታ: 81,818 ብር/ካሬ (ከአካባቢው የገበያ ዋጋ በታች ቅናሽ ነው)። ማጠቃለያ፦ ቦታው ከአስፓልት 20 ሜትር ብቻ የራቀ ሆኖ በካሬ 81,818 ብር መቅረቡ ከአካባቢው የወቅቱ የገበያ ክልል አንጻር ሲታይ ቅናሽ ያደርገዋል። ዋጋው ከአካባቢው ያነሰ በመሆኑና ተጨማሪ ድርድር ስላለው፣ ለአልሚዎች (Developers) ጥሩ የትርፍ ህዳግ የሚሰጥ አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1668

Dembel Gazebo, Kirkos, Addis Ababa
1100 sqm
Nexus Property Marketing
Meskel Flower, Construction Land........607sqm — Meskel Flower, Kirkos, Addis Ababa
1
Br 70,000,000

Residential land for sale

Meskel Flower, Construction Land........607sqm

ቦሌ - መስቀል ፍላወር ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 607 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ መስቀል ፍላወር ። ከመስቀል ፍላወር ሆተል ወይም ከ አስፓልት 200 ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ እስከ G+12 ድረስ የሚያስገነባ የግንባታ ፍቃድ ፕላን ስምምነት ያለው ️ ስፋት: 607 ካሬ ሜትር ️ በ ህንፃዎች መካከል ያለ ቦታ ️ አቀማመጡ ( rectangular ) የሆነ ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። እንድሁም ፕላን ስምምነት ያለው። ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የልማት ምድብ፦ በህንፃዎች መካከል በመሆኑ ለመኖሪያ አፓርትመንት (Pure Residential) ተመራጭ። ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ የልማት መሬት: 90k-125k/ካሬ የዚህ ቦታ ዋጋ: 115,321 ብር/ካሬ ። ከህንፃ ጀርባ ያለ እና የተከለለ ስለሆነ በደንብ ድርድር ይፈልጋል። ማጠቃለያ፦ ዝግጁ የፕላን ስምምነት ያለው፣ መስቀል ፍላወር መሃል ከተማ የሚገኝ እና Rectangular ቅርፅ ያለው ሆኖ እይታው በህንፃ የተሸፈነ ስለሆነ ጥሩ ድርድር ከተደረገ ለአልሚዎች ጥሩ የትርፍ ህዳግ ( Profit Margin ) ያለው ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1663

Meskel Flower, Kirkos, Addis Ababa
607 sqm
Nexus Property Marketing
Br 2,100,000

Commercial property for sale

Shops in Bulgaria

️ቡልጋሪያ መብራት ️በአዋሬ- ቤተ መንግሥት መንገድ ️በፒያሳ - ሊሴገብረ ማሪያም አጠገብ ️ በጋርመንት - CDC ፊፊትለፊት ️በ ገላን የንግድ ሱቆችንና አፓርትመንቶችን እየሸጥን እንገኛለን. በ10- 20 % ቅድመ ክፍያ 15- 35% እውነተኛ ቅናሽ እንዳያመልጥዎ! ይምጡ ገዝተው ወደሚያተርፉበት የዕድሜ ልክ ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ ለበለጠ መረጃ, ለቢሮ እና ሳይት ጉብኝት በ 0928739745 ይደውሉ Big News from Temer Properties! Call us today: +.... Dreaming of owning your property? Now is the perfect time! Introducing our newest development in Bulgaria, fronting the African Union. Modern 1, 2 & 3 bedroom apartments available with a flexible 20% down payment. Own your space in a prime location. In Addition, We're offering an exclusive 30% discount on our beautiful different sites located at prime areas in Addis Ababa: Aware -- 4 Kilo Piassa -- around Lycée School Garment - infront of CDC ( centre for disease control ). Don't miss this limited-time opportunity to invest smart and secure your future with Temr Properties. Quality - Trust - Value Call us today: +...... #temerproperties #temerrealestate

Bulgariya Mathoriya, Kirkos, Addis Ababa
1 bed 2 baths 4 toilets 2 Parking
Temer Realestate
Sarbet Africa Union, Luxury Apartment .......136SQM — Sarbet Africa Union, Kirkos, Addis Ababa
4
Br 18,000,000

Apartment for sale

Sarbet Africa Union, Luxury Apartment .......136SQM

ሳርቤት AU ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 136 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሳርቤት ለአፍሪካ ህብረት በቅርብ እርቀት በሚገኝ G+8 ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Laundry. ️ ስፋት: 136 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ፦ ሊፍት can ጀኔሬተር ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። / for cash ዋጋ = 18 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 95,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 104,500 ብር Financial Metrics፦ Yield: 6.33% Capital Appreciation: 14%-18% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: ከ145k-170k/ካሬ የዚህ ቤት: 132,352 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ከአካባቢው አማካኝ የካሬ ዋጋ በታች የቀረበ በመሆኑ ጥሩ የዋጋ ዕድገት (Capital Appreciation) የሚያስገኝ ሲሆን፣ ከአፍሪካ ህብረት ጋር ባለው ቅርበት ምክንያት የተረጋጋ እና ጥሩ የኪራይ ተመላሽ (Healthy Yield) ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1659

Sarbet Africa Union, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
Semifinished Apartment with Private Terrace @kazanchis......487sqm — Kazanchis Enat Bank Building, Kirkos, Addis Ababa
4
Br 70,000,000

Apartment for sale

Semifinished Apartment with Private Terrace @kazanchis......487sqm

ካሳንቺስ ፣ የግል ቴራስ ያለው Semifinished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 487 ካ.ሜ ​ መገኛ ቦታ ️ ካሳንቺስ እናት ባንክ አካባቢ G+14 ህንፃ ላይ (በወለል 1 ቤት) ​ የቤቱ ዝርዝር ️ 5 መኝታ ፣ 6 መታጠቢያ ፣ የሠራተኛ መኝታ ፣ 2 Kitchen ፣ Laundry ፣ Store ️ ስፋት: 487 ካሬ ሜትር (390sqm - net) 14ኛ ፎቅ ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ ቴራስ ፣ እንግዳ መቀበያ አለው። ️ ማስታወሻ፦ ቤቱ ለገበያ የቀረበው በቪዲዮው ላይ ባለው የግንባታ ደረጃ ላይ ነው። ​ ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር ። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ​ Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 770,000 ብር ግብር (በ50% ቅናሽ): 1,586,400 ብር Metrics፦ Yield: 13.2% Capital Appreciation: 20%-25% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው Semifinished: 155k-175k/ካሬ የዚህ ቤት: 143,737/ካሬ ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በአስቸኳይ ሽያጭ በቅናሽ የቀረበ በመሆኑ፣ ሲጠናቀቅ በረጅም ጊዜ ኪራይ 13.2% ወደር የለሽ የካፒታል ተመላሽ (Premium Yield) የሚያስገኝ እውነተኛ የወርቅ ዕድል ነው። ​ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 ​Code1650

Kazanchis Enat Bank Building, Kirkos, Addis Ababa
5 beds 6 baths 6 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury 3 Bedroom Apartment at Sarbet — Sarbet / Akoya, Kirkos, Addis Ababa
3
Br 23,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment at Sarbet

Akoya real estate 3 bedroom apartment for sale contact us

Sarbet / Akoya, Kirkos, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Eden

Showing 221–240 of 282 properties