Apartment for sale
4 Bedroom Luxury Apartment
ቦሌ ፡ ኤድናሞል ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 345 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ G+12 ሆኖ በተሰራ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 9ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 4 መኝታ, 4 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ. Open Kitchen, Laundry, Large Balcony - ስፋት: 345 ካሬ ሜትር (300sqm-net) - 9ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው: ቤቱ ሙሉ በሙሉ በዘመናዊ መልኩ የተጠናቀቀ (Fully Finished) ሲሆን፣ ማራኪ የከተማ ዕይታ (City View) የሚያሳይ ሰፊ በረንዳ አለው። ህንፃው በውስጡ ጥራት ያላቸው ሊፍቶች፣ ካፍቴሪያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ፣ እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ለነዋሪው ያቀርባል። ዶክመንት: ዲጂታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል: -Cash ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 250,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.29% 202,899 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ በቦሌ ኤድናሞል አካባቢ የሚገኝ ቅንጡ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030