Apartment for sale
2 Bedroom Luxury Apartment
ምርጫህ ከተባልክ፡ ሰላም እና ደህንነት በተረጋገጠበት ፤ ፀጥታ በሰፈነበት ከየት ካሉህ ፣ ኑሮየን ከፍታ ላይ ገቢየን በአጭር ጊዜ በማሳድግበት እና ያወጣሁትን በአጭር ጊዜ በምመልስበት ከማን ከተባለ ግን፡ ትንናት ገንብቶ ካስረከበ ፣ዛሬ እያስረከበ እና እየገነባ ካለው እንዲሁም ነገን በትክክል የት እና ምን እንዲስጠኝ እንዲሁም ምን መቀበል እንዳለብኝ ከአመንኩበት ከአዲስ ላይፍ ሪል ስቴት በአፍሪካ ሕብረት ሰላም እና ደህንነት ከፍተኛ ዋጋ በተሰጠበት 100% የተጠናቀቁ ቁልፍዎን ዛሬውኑ እጅ በእጅ የሚረከቡት እንድሁም 57% የተገነባ እና በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የምናስረክባቸው ፣ 94% የተጠናቀቁ G+24 ቅንጡ እን ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በዲፕሎማት መንደር በሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ፤ ካናዳ ኤምባሲ ብሎም EU ባሉበት የገቢ መጠንዎ ከፍ ያለበት እና በትክክል ቅንጦትን እና ዘመናዊ የኑሮ ዘይቤን የሚያጣጥሙበት የትውልድ ቅርስ ቤቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል ። ለበለጠ መረጃ ፡0915625415