Apartment for sale
3 Bedroom / Furnished Apartment
3 bedroom 2 bathroom 171 sqm 10th floor Meskel flower Price 25,000,000 ቤቱ የሚገኘው መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ ሲሆን በG+10 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የተጠናቀቀ ህንፃ ውስጥ ነው። ህንፃው በእያንዳንዱ ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ስለሆነ ዝቅተኛ እንቅስቃሴ አለው። ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት (2ሳምንት) ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ቀላል የትራንስፖርት መገኛ ቦታ ላይ ነው ያለው።