Self contained (single rooms) for sale
Property in Addis Ababa
There are 6,877 flats, houses, land and commercial properties for sale and rent in Addis Ababa as of 10 Sep 2026, with an average price of Br 21.4M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.
5,501–5,520 of 6,877 properties
Apartment for sale
3 Bedroom Luxury Apartment
ካሳንቺስ ፡ አዋሬ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 175 ካ.ሜ Location: ካሳንቺስ አዋሬ አካባቢ በ2B+G+12+Terrace ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 12ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store , Laundry, Kitchen, 4 Balconies ️ ስፋት: 175 ካሬ ሜትር ( 162sqm- net) ️ 12ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የከርሰ ምድር ውሃ (Groundwater)፣ 2 ሊፍቶች፣ ጀነሬተር፣ ቆሻሻ መወርወሪያ (Garbage Chute)፣ ቴራስ እና በካሜራ የታገዘ ጥብቅ የደህንነት ጥበቃ አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 27.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.36% 157,143 ብር/ካሬ Payback፦ 22.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ካሳንቺስ መሃል ከተማ አካባቢ የሚገኝ 4.36% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1766
Apartment for sale
1 Bedroom Apartment
Premium Diaspora Block Apartments For Sale -- Megenagna Secure your dream home or a high-yield investment property in one of Addis Ababa's most bustling and strategic hubs! We are excited to present our exclusive Diaspora Block, featuring premium 1bedroom apartments designed to international standards. Perfect for personal living or generating premium rental income, this project will be fully completed and ready for handover in just 3 years. Exclusive Early-Bird & Diaspora Offers: Flexible Payment: Only a 20% down payment to secure your unit! Massive Savings: Get a huge 35% discount if you buy early! Timeline: Move-in ready in 3 years. Don't miss out on this incredible investment opportunity. Spaces in the Megenagna Diaspora Block are strictly limited! Contact our sales team today: 0901211153 WhatsApp / Telegram available on the same number.
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment
ቦሌ ፡ ሆምስ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 281 ካ.ሜ Location: በቦሌ ሆምስ አካባቢ በ G+9+Terrace በወለል 1 ቤት ብቻ (Single Unit per Floor) ባለው ልዩ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 4 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store Laundry, Closed Kitchen. ️ ስፋት: 281 ካሬ ሜትር ( 211sqm- net) ️ 1ኛ ፣ 2ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ ቴራስ ፣ ሊፍት እና ጀነሬተር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ዋና ሰብሳቢ መንገድ ዳር የሚገኝ ሲሆን የድምፅ ብክለት እንዳይኖር ድምፅ የማያስገቡ መስታወቶች (Soundproof Windows) ተገጥመውለታል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 39 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 200,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.15% 138,790 ብር/ካሬ Payback፦ 16.3 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ ሆምስ ተፈላጊ አካባቢ Soundproof መስታወቶች የተገጠሙለት የ 6.15% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1764
Commercial property for sale
Shop for Sale
Shop for sale መገናኛ ፡ 24 ሱቅ ሽያጭ ....58 ካ.ሜ Location: ከ24 ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ በተገነባ ዘመናዊ G+8 እና በወለል 5 ሱቆች ባለው ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የሱቆቹ ዝርዝር መረጃ ️ 2ኛ ፎቅ ላይ 58sqm 8,000,000 ብር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ 29sqm 4,000,000 ብር ️ ህንፃው ፦ ህንፃው ሊፍት፣ ፓርኪንግ፣ ጀነሬተር፣ 24/7 ጥበቃ፣ እና የህንፃ አስተዳዳሪ በአገልግሎት ለነዋሪው ያቀርባል። ️ አገልግሎት ለፀጉር ቤት ፣ ለልብስ ስፌት ፣ ለቢሮ ፣ ለስቶር ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ 50% ዋጋ = 8 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1763
Mixed-use land for sale
Construction Land
መርካቶ ፡ አማኑኤል የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 950 ካ.ሜ Location: ከ መርካቶ 7ኛ ወደ አማኑኤል የሚወስደውን አስፓልት የያዘ ቆንጆ ቦታ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ አስፓልት ፊት ለፊት የሆነ የድሮ ፈራሽ ቤት ያለበት ቆንጆ ቦታ ️ ስፋት: 950 ካሬ ሜትር ️ የግንባታ ፍቃድ እና የስራ ፍቃድ ያለው ️ ለቅይጥ ህንፃ ( Mixed Use Building ) ተመራጭ ቦታ ️ ማስታወሻ ፦ የኮሪደር ስጋት የለበትም። መንገዱን ለማስፋት ከፊት ለፊቱ ያሉት ቤቶች ስለሚፈርሱ ቦታው አስፓልት ዳር ይሆናል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 40 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ለስራ ቦታ መከራየት የሚፈልግ ካለም ኪራይ = 200,000 ብር ይከራያል። Land & Development Analysis የቦታው የካሬ ዋጋ፦ 42,105 ብር/ካሬ የአካባቢው ዋጋ በመርካቶ/አማኑኤል አስፓልት የያዘ የመሬት ዋጋ በአማካይ ከ 60,000 -- 90,000+ ብር/ካሬ ። ከገበያ ዋጋ በታች የቀረበ (Undervalued Investment) ነው። ማጠቃለያ፦ ቦታው በመርካቶ የንግድ ማዕከል በጥሩ ዋጋ የቀረበ አጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ Capital Appreciation የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት እድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1762
Self contained (single rooms) for sale
Laphto Mall Realestate
ልዩ 30% ቅናሽ ሙሉ ለሚከፈል 🩸ብስራተ ገብርኤል [ ላፍቶ ሞል ] ሳርቤት በብስራተ ገብርኤል / ላፍቶ ሞል የሚገኝ 4,000 ካሬ ላይ ባረፈ ጊቢ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርትመንት ቤቶችን በፍጥነት እና በጥራት እየገነባን ለሽያጭ ይዘን እንገኛለን! ከ100% 70% ለሚከፍሉ ደንበኞች 30% ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን! ይህም ማለት በካሬ 80,500 ብር እስከ 30% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ባለ 1 መኝታ አማራጮች 89 ካሬ 97 ካሬ ባለ 2 መኝታ አማራጮች 105 ካሬ 120 ካሬ 146 ካሬ 156.45 ካሬ 157 ካሬ ባለ 3 መኝታ አማራጮች 173 ካሬ 201 ካሬ 207 ካሬ 248 ካሬ የጋራ መገልገያዎች፦ የመዋኛ ገንዳ ጂም እና እስፓ ላይብረሪ የልጆች ማቆያ የቆሻሻ ማስወገጃ የውሃ ታንከር የከርሰ ምድር ውሃ ጀነሬተር በህንፃው ጣራ ላይ የሚገኝ ቴራስ 4 ሊፍት አረንጓዴ ቦታ እና የልጆች መጫወቻ ቦታ የመኪና ማቆሚያ የእንግዳ መኪና ማቆሚያ የተፈጥሮ ብርሃን/natural ventilation 3.20 የጣራ ከፍታ ከላፍቶ ሞል ጋር መገናኘት ግብይት፣ ምግብ ቤቶች፣ የቡና ሱቆች፣ ባንኮች፣ ሱፐርማርኬቶች፣ ፋርማሲዎች፣ መዝናኛ እና ዕለታዊ አገልግሎቶች ሁሉም በእግር ርቀት ላይ ናቸው። ️ያስተውሉ በምንሸጣቸው የመኖሪያ አፓርታማ ቤቶች ላይ ምን አይነት የዋጋ ጭማሪ የመናደርግ መሆኑን ከገንዘቡ ። ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ፦ 09-68-77-54-54 /// 09-12-64-10-08
Self contained (single rooms) for sale
Laphto Mall Realestate
ልዩ 30% ቅናሽ ሙሉ ለሚከፈል 🩸ብስራተ ገብርኤል [ ላፍቶ ሞል ] ሳርቤት በብስራተ ገብርኤል / ላፍቶ ሞል የሚገኝ 4,000 ካሬ ላይ ባረፈ ጊቢ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርትመንት ቤቶችን በፍጥነት እና በጥራት እየገነባን ለሽያጭ ይዘን እንገኛለን! ከ100% 70% ለሚከፍሉ ደንበኞች 30% ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን! ይህም ማለት በካሬ 80,500 ብር እስከ 30% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ባለ 1 መኝታ አማራጮች 89 ካሬ 97 ካሬ ባለ 2 መኝታ አማራጮች 105 ካሬ 120 ካሬ 146 ካሬ 156.45 ካሬ 157 ካሬ ባለ 3 መኝታ አማራጮች 173 ካሬ 201 ካሬ 207 ካሬ 248 ካሬ የጋራ መገልገያዎች፦ የመዋኛ ገንዳ ጂም እና እስፓ ላይብረሪ የልጆች ማቆያ የቆሻሻ ማስወገጃ የውሃ ታንከር የከርሰ ምድር ውሃ ጀነሬተር በህንፃው ጣራ ላይ የሚገኝ ቴራስ 4 ሊፍት አረንጓዴ ቦታ እና የልጆች መጫወቻ ቦታ የመኪና ማቆሚያ የእንግዳ መኪና ማቆሚያ የተፈጥሮ ብርሃን/natural ventilation 3.20 የጣራ ከፍታ ከላፍቶ ሞል ጋር መገናኘት ግብይት፣ ምግብ ቤቶች፣ የቡና ሱቆች፣ ባንኮች፣ ሱፐርማርኬቶች፣ ፋርማሲዎች፣ መዝናኛ እና ዕለታዊ አገልግሎቶች ሁሉም በእግር ርቀት ላይ ናቸው። ️ያስተውሉ በምንሸጣቸው የመኖሪያ አፓርታማ ቤቶች ላይ ምን አይነት የዋጋ ጭማሪ የመናደርግ መሆኑን ከገንዘቡ ። ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ፦ 09-68-77-54-54 /// 09-12-64-10-08
Land for sale
Under Construction for G+3 House
አራብሳ ፡ ዲያስፖራ G+1 ላይ የደረሰ ስኬለተን ሽያጭ ------ 150 ካ.ሜ Location: ከ አያት ወደ ብሌ አራብሳ ዲያስፖራ ሳይት በሚባለው አድስ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ በቃፅላ በኩል። የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ለ G+3 ቤት. አንደኛው ወለል የተሞላ G+1 ላይ የደረሰ ስኬለተን ️ ስፋት: 150 ካሬ ሜትር ️ ተመሳሳይ ባቶች እየተሠሩ ያሉበት አካባቢ። ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ዶክመንት:- የተሟላ ዶክመንት ኢ- ካርታ አለው። ስም መዞር የሚችል ዋጋ = 11 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1761
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment
አያት ፡ ፈረስ ቤት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 102 ካ.ሜ Location: አያት ፈረስ ቤት አካባቢ በ G+9 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 4ኛ ወለል ላይ ነው የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry, Closed Kitchen. ️ ስፋት: 102 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ሙሉ በሙሉ ግንባታው ያለቀለት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ ሊፍት፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ ሰገነት (Balcony)፣ የእንግዳ መቀበያ እና የህንፃ አስተዳደር ያቀርባል ። ️ ማስታወሻ : ቤቱ በአሁኑ ሰዓት ወርሃዊ ገቢ እያስገኘ የሚገኝ ሙሉለሙሉ ያለቀ አፓርታማ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 10 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 30,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 3.60% 98,039 ብር/ካሬ Payback፦ 27.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ሙሉ በሙሉ ያለቀና በአሁኑ ወቅት የተከራየ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቀት የ 3.60% Gross Yield ያለው አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1760
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment
በቦሌ ጋዜቦ ዘመናዊ ሙሉ የመኖሪያ አፓርታማ በአዲስ አበባ ተፈላጊ አካባቢ በሆነው ቦሌ ጋዜቦ የሚገኝ ይህ ዘመናዊ ሙሉ የመኖሪያ ፕሮጀክት ምቹ ኑሮን እና ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤን ያቀርባል። የፕሮጀክቱ መገልገያዎች - ሙሉ በሙሉ የመኖሪያ ፕሮጀክት - 24 ሰዓት የደህንነት ጥበቃ - ዘመናዊ ኤሌቬተሮች - የመኪና ማቆሚያ - የአካል ብቃት ማዕከል (Gym) - የልጆች መጫወቻ ስፍራ - የመጠባበቂያ ጀነሬተር - ቋሚ የውሃ አቅርቦት - አረንጓዴ መዝናኛ ቦታዎች በቦሌ ጋዜቦ ያለው ይህ ፕሮጀክት ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ ምርጫ ሲሆን በከፍተኛ የእሴት እድገት ያለው አካባቢ ይገኛል። 09-99-20-42-59 ለተጨማሪ መረጃ፣ የዋጋ ዝርዝር እና የሳይት ጉብኝት ቀጠሮ አሁኑኑ ያነጋግሩን።
House for sale
Luxury B+G+2 Villa House
ቦሌ ፡ 24 B+G+2 ቅንጡ ቤት ሽያጭ ------ 200 ካ.ሜ Location: ቦሌ -24 በሚባለው ሰፈር DHL Office አካባቢ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 5 መኝታ , 5 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ከነ መታጠቢያው , Living room , 2 Kitchen , gym , Recreation room , ️ ስፋት: 200 ካሬ ሜትር ( 165sqm on title deed ) ️ ለ 2 መኪና ማቆሚያ ቦታ ️ መሃል ከተማ Prime location በአሁኑ ሰአት 400,000 ብር ተከራይቷል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 65 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ፦ 400,000 ብር/ወር ( Currently rented ) Gross Yield፦ 7.38% Gross Payback፦ 13.5 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ 24 ዋና መሃል ከተማ (Prime Location) መገኘቱ እና በአሁኑ ወቅት በ 400,000 ብር የተከራየ መሆኑ ጠንካራ የ 7.38% Gross Yield የሚያስገኝ ሲሆን፣ የወደፊቱን የኪራይ ጭማሪ ግምት ውስጥ ሳናስገባ እንኳ አጭር የመዋዕለ ነዋይ መመለሻ ጊዜ (13.5 ዓመታት) ያለው እጅግ ሳቢ የኢንቨስትመንት ንብረት ያደርገዋል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1759
Residential land for sale
Construction Land
ቡልጋሪያ ፡ የግንባታ ቦታ ሽያጭ------ 320 ካ.ሜ Location: ቡልጋሪያ አርባምንጭ አሳቤት የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት = 320 ካ.ሜ ️ ለአስፓልት 250 ሜትር ኤል ላይ የተከራየ የድሮ ቪላ ቤት እና ሰርቪስ አለው። ዶክመንት : ድጅታል ካርታ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር ። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1757
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment
በሳር ቤት ዘመናዊ አፓርታማ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ዋና የንግድና የኑሮ ማዕከል የሚገኝ ዘመናዊ ፕሮጀክት። ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የፕሮጀክቱ መገልገያዎች - ዘመናዊ የጣሪያ መናፈሻ - የአካል ብቃት ማዕከል - ዘመናዊ ኤሌቬተሮች - የመኪና ማቆሚያ - 24 ሰዓት የደህንነት ጥበቃ - የመጠባበቂያ ጀነሬተር - ቋሚ የውሃ አቅርቦት - የንግድ ማዕከል - ክፍት የመዝናኛ ቦታዎች ለመኖሪያም ሆነ ለከፍተኛ የኢንቨስትመንት ዕድል ተስማሚ! 09-99-20-42-59 ለተጨማሪ መረጃ እና የሳይት ጉብኝት አሁኑኑ ያነጋግሩን።
Apartment for sale
Luxury 1 Bedroom Apartment
በቦሌ ጋዜቦ ዘመናዊ ሙሉ የመኖሪያ አፓርታማ በአዲስ አበባ ተፈላጊ አካባቢ በሆነው ቦሌ ጋዜቦ የሚገኝ ይህ ዘመናዊ ሙሉ የመኖሪያ ፕሮጀክት ምቹ ኑሮን እና ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤን ያቀርባል። የፕሮጀክቱ መገልገያዎች ️ሙሉ በሙሉ የመኖሪያ ፕሮጀክት ️24 ሰዓት የደህንነት ጥበቃ ️ዘመናዊ ኤሌቬተሮች ️የመኪና ማቆሚያ ️የአካል ብቃት ማዕከል (Gym) ️የልጆች መጫወቻ ስፍራ ️የመጠባበቂያ ጀነሬተር ️ቋሚ የውሃ አቅርቦት ️አረንጓዴ መዝናኛ ቦታዎች በቦሌ ጋዜቦ ያለው ይህ ፕሮጀክት ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ ምርጫ ሲሆን በከፍተኛ የእሴት እድገት ያለው አካባቢ ይገኛል። 09-99-29-42-59 WhatsApp መልእክት ይላኩ ለተጨማሪ መረጃ፣ የዋጋ ዝርዝር እና የሳይት ጉብኝት ቀጠሮ አሁኑኑ ያነጋግሩን።
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment
ሰሚት ጊወርጊስ ፡ ኖህ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 104 ካ.ሜ Location: ሰሚት ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ፣ በ ኖህ ሪል እስቴት በተገነባ 20,000 ካሬ ሜትር ስፉት ባለው ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen, Balcony ️ ስፋት: 104 ካሬ ሜትር ( 90sqm- net ) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ብቻ የሚገኙበት ሲሆን ️ ህንፃው ፦ 2 ሊፍቶች፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አሉት። ግቢው መዋኛ ገንዳ (Swimming Pool)፣ ጂም (Gym)፣ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር (EV Charger)፣ ቋሚ የመኪና ማቆሚያ(Assigned Parking)፣ ሱቆች፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የግቢ አስተዳደር እና የልጆች መጫወቻ ቦታን የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / 50% ቅድመ ክፍያ ያለው ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 13.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 50,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.44% 129,808 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ሰሚት ኖህ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ የሚገኝ አፓርትመንት ነው ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1754
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment
ሰሚት ፡ ካምብሪጅ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 94 ካ.ሜ Location: ሰሚት በተለምዶ ካምብሪጅ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ በሚገኝ የመኖሪያ መንደር ውስጥ በ G+7 ህንፃ ላይ ነው። በወለል 2 ቤቶች ብቻ አሉት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 94 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ግቢው ጥበቃ፣ የግቢ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰ ምድር ውሃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ: ሊፍቱ ለጊዜው አገልግሎት አይሰጥም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 11.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 40,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.17% 122,340 ብር/ካሬ Payback፦ 24.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በሰሚት ካምብሪጅ ሠላማዊ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ የሚገኝ የ 4.17% Gross Yield የኪራይ ገቢ የሚያስገኝ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1753
Apartment for sale
Luxury 1 Bedroom Apartment
ሃያ ሁለት ፡ ጫካ ቡና አፓርትመንት ሽያጭ ------ 100 ካ.ሜ Location: ሃያ ሁለት ጫካ ብና አካባቢ B+G+12+T ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Closed Kitchen , ️ ስፋት: 100 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው በውስጡ 4 ቤቶችን በወለል የያዘ ሲሆን፣ መሬት እና 1ኛ ወለል ለንግድ አገልግሎት የተዘጋጁ ሲሆኑ ዋናውን መንገድ ይዞ ነው የሚገኘው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 14 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 60,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.14% 140,000 ብር/ካሬ Payback፦ 19.4 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ሃያ ሁለት ዋና መንገድ ላይ መገኘቱ ለተከራዮች ምቹ እና የ 5.14% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1752
Apartment for sale
Luxury 1 Bedroom Apartment
CMC ፡ ሚካኤል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 83 ካ.ሜ Location: CMC ሚካኤል አካባቢ 6500 ካሬ ስፉት ላይ ባረፈ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Closed Kitchen , Balcony ️ ስፋት: 83 ካሬ ሜትር ( 69sqm- net ) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ጥሩ ከሚባሉ እና ለነዋሪ ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ ግቢዎች መሃል አንዱ ነው። ️ ህንፃው ፦ በውስጡ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጀነሬተር ፣ መዋኛ ገንዳ ፣ የስብሰባ ቦታ ፣ ስቲም ፣ ስፖ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ቤቱ ያለበት ህንፃ B+G+7 +T ሆኖ የተገነባ ሲሆን 8 ቤቶች ፣ 2 ሊፍት አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 65,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 156,627 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ሙሉ የኮምፓውንድ አሜኒቲዎች (መዋኛ ገንዳ፣ ስፓ) ያሉት እና የ 6.00% Gross Yield በኪራይ ገቢ የሚያገኝ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1751
Apartment for sale
Two Bedroom Apartment
ለበለጠ መረጃ 09-35-71-33-66 ይደውሉ ️ በፒያሳ ልብ ውስጥ ዘመናዊ Mixed-Use አፓርታማ! በከተማው ታሪካዊ እና ዋና የንግድ ማዕከል በሆነው ፒያሳ የሚገኝ ዘመናዊ ፕሮጀክት አሁን ለሽያጭ ቀርቧል። የፕሮጀክት ዝርዝር ቦታ፡ ፒያሳ የንግድ ማዕከል፡ Ground (G) እስከ 3ኛ ፎቅ አፓርታማ፡ 5ኛ እስከ 19ኛ ፎቅ ️ 2 መኝታ (2BR) እና 3 መኝታ (3BR) አማራጮች በ15% ቅድመ ክፍያ የራስዎን ቤት ይጀምሩ! የንግድ ቦታን እና ምቹ የመኖሪያ አካባቢን በአንድ ላይ የሚያቀርብ ይህ ፕሮጀክት ለመኖሪያም ሆነ ለወደፊት ኢንቨስትመንት ትክክለኛ ምርጫ ነው። ለበለጠ መረጃ 09-99-20-42-59 ይደውሉ / መልእክት ይላኩ
Showing 5,501–5,520 of 6,877 properties
Frequently asked questions
The average price of flats, houses, land and commercial property in Addis Ababa is Br 21,400,000.
The price of the most expensive flats, houses, land and commercial property in Addis Ababa is Br 750,000,000.
The price of the cheapest flats, houses, land and commercial property in Addis Ababa is Br 115,000.
There are 6,877 available flats, houses, land and commercial property in Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.