Commercial property for sale
Commercial Space
Commercial space For Sale - ለም ሆቴል ፡ 24 የንግድ ሱቅ ሽያጭ ------ 462 ካ.ሜ Location: ለም ሆቴል ወደ 24 በሚወስደው መነገድ ዳር G+13 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው እስከ አንድኛ ድረስ ብቻ የንግድ ቦታ ያለው ሲሆን የተቀረው የመኖሪያ ወለል ነው። ️ ብዙ እንቅስቃሴ ያልበዛበት በመሆኑ ለቢሮ ስራዎች ምቹ እና ሰላማዊ ነው። ️ ህንፃው ፦ እንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ 2 አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ሊፍቶች ፣ ጀነሬተር ፣ ቴራስ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ አገልግሎት ለጠበቃ ቢሮ፣ ለንግድ ቢሮ፣ ለኮንስትራክሽን ቢሮ፣ ለተለያዩ ክሊኒኮች፣ ለመኪና መለዋወጫ መሸጫ፣ ስቶር፣ ለኢንሹራንስ፣ ለአማካሪ ቢሮዎች፣ ለህንፃ ዲዛይን ለሚሰሩ ድርጅቶች፣ ለቴክኖሎጂ እና ሶፍትዌር ካምፓኒዎች፣ ለህክምና ላቦራቶሪዎች፣ ለትምህርት ማሰልጠኛ ተቋማት እና የድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት (Headquarters) ሆኖ ለማገልገል ፍጹም ምቹ ነው። ️ ማስታወሻ 1 : ህንፃው ያለው መንገድ ዳር በመሆኑ ምንም አይነት የእይታ መከለል ፣ የብርሃን ማጣት አይገጥመውም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1758