Apartment for sale
2 Bedroom Apartment with Digital Map on 11th Floor
ቦሌ ፡ ወሎ ሰፈር አፓርትመንት ሽያጭ ------ 106 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ወሎ ሰፈር አካባቢ B+G+12 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 11ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen - ስፋት: 106 ካሬ ሜትር - 11ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው ፦ - በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን፣ ለነዋሪዎች ሊፍቱ በመገጠም ላይ የሚገኝ (በዚህ 15 ቀን ውስጥ ሙሉ በሙሉ የሚጠናቀቅ) - የመኪና ማቆሚያ - ተጠባባቂ ጄኔሬተር - በካሜራ የታገዘ የደህንነት ስርዓት ያሟላ ነው። ህንፃው ላይ በአሁኑ ሰዓት ሰዎች ኑሮአቸውን ጀምረዋል፤ ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና ለኑሮ ወይም ለኪራይ ዝግጁ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Payment Only. ዋጋ = 16.8 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 90,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.43% 158,491 ብር/ካሬ Payback፦ 15.6 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ወሎሰፈር የሚገኝ፣ 11ኛ ፎቅ ላይ ያለና ዲጂታል ካርታ ያለው ዝግጁ ንብረት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030