Ethiopia Property Centre

Unfurnished Property for Sale in Ethiopia

There are 4,367 flats, houses, land and commercial properties for sale across Ethiopia as of 16 Sep 2026, with an average price of Br 24M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

3,181–3,200 of 4,367 properties for sale

Featured
Br 6,100,000

Apartment for sale

Luxury 1 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

በጌት-አስ ሪል እስቴት የመኖርያ መንደር ውስጥ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ ዝቅ ባለ ወለል ላይ ቤት መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን (በሁለት አመት የሚጠናቀቅ) --> ባለ1 መኝታ - 61ካሬ እና 65ካሬ --> ባለ2 መኝታ - 116ካሬ --> ባለ3 መኝታ - 150ካሬ እና 151ካሬ --> በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ የእስትራክቸር ስራ ሙሉ በሙሉ ያለቀለት (በአንድ አመት ከስድስት ወር የሚጠናቀቅ) --> ባለ 3 መኝታ - 144ካሬ እና 147ካሬ --> በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ ለመጠናቀቅ የተቃረበ ፤ የልስን ስራ ያለቀለት እና በፊኒሺንግ ስራ ላይ የሚገኝ(በአንድ አመት የሚጠናቀቅ) --> ባለ 3 መኝታ - ከ154ካሬ እስከ 164ካሬ --> በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ 0913953461/ 0926173439

72, Semit Fiyel Bet, Yeka, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Amibara Properties
Featured
Br 6,500,000

Apartment for sale

1, 2 and 3 Bedroom Apartments

ሰሚት ፍየል ቤት አለፍ ብሎ Noc 72 ፊት ለፊት ያለው እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ሽያጭ:: ️ከ 850,000 ብር ጀምሮ ሺያጭ ላይ ያሉንን ቤቶች የእርሶ ያድርጉ:: ቅድመ ክፍያ 15% 1 መኝታ ክፍል 61, 65 ካሬ 2 መኝታ ክፍል 116 ካሬ 3 መኝታ ክፍል 144, 147, 150, 151,164 ካሬ Store እና laundry 20/80 የ ባንክ ብድር አገልግሎት ይመቻቻል:: ቀሪ ክፍያ በግንባታ ሂደት መሰረት የሚከፈል:: ️የሠራተኛ ክፍል ከነ መታጠቢያው:: ️ሁሉም ቤቶች በቂ ብርሃን እና በቂ አየር ያገኝሉ ። ️ሁሉም ቤቶች ዘላቂ የሆነ ውብ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው። ️አሳንሰር ወይም (elevator ) አለው ። ️ለሙሉ ህንፃው መጠባበቂያ የመብራት ጄኔሬተር ይኖረዋል ። Regular Finished ለሚፈልግ አለ ። ምንም አይነት የ ኮሚሽን ክፍያ አይጠየቁም:: ይደውሉ አሁኑኑ 0921776433 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላቺንን ይቀላቀሉ https://t.me/getapartment

Semit 72, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath
Dagim Properties
Featured
Br 32,000,000

House for sale

A Beautiful Villa @ Secured Area Figa

Here is a nice newly built villa house for sale @ Figa site in nice residential area. The size of the house is 243 msq. It has got 4 bedrooms and 3 bathrooms. It is well built house. @ the back of the main house, there are service rooms that includes modern kitchen, maid's room and store room. It can park 2 Cars. Call Us for viewing the property. We will love to show it to You. 2% Commission is payable.

Figa, Bole, Addis Ababa
4 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Hello Delala
Featured
Br 40,000,000

House for sale

An Amazing G+2 House @ Summit

an Amazing G+2 House is available for Sale @ Summit in nice residential area. It is a newly built house with quality materials. The size of the house is 175msq. It has got a beautiful Salon, 4 bedrooms with its own cupboard and bathrooms, Family room, Modern kitchen and Maid's room. The ceiling, the lighting of the house is very nice. It can park 2 Cars. Call Us for viewing the Property. we will love to Show it to You. 2% Commission is payable. It will be sold for only Cash Buyers

Summit, Bole, Addis Ababa
4 beds 4 baths 5 toilets 2 Parking
Hello Delala
Featured
Br 14,862,000

Self contained (single rooms) for sale

A Modern 2 Bedroom Apartment@l Lebu

A standard apartment for sale in a very big compound with lots of amenity. 90% completed compound 2 years payment plan 25% advance payment Call for more information and booking!!!

Lebu, Near German Adebabay, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 baths 3 toilets 1 Parking 14110250 sqm
Reality
Featured
Br 18,480,100

Self contained (single rooms) for sale

Modern 2 Bedroom Apartment@semain Mezegaja

A modern apartment for sale in the living area of Addis, semain mezegaja. 98% completed 2 monthes delivery Individual tittle deed Call for more information and booking!!

Addisu Gebeya, Shola, Arada, Addis Ababa
3 baths 3 toilets 132 sqm
Reality
Featured
Br 13,500,000

Apartment for sale

Apartement for Sell @bole Bulbula

አፓርትመንት ሽያጭ በቦሌ ቡልቡላ 123ካሬ 2ኛ ፎቅ ላይ 2 መኝታ 2 መታጠብያ ዝግ ከመችን የሰራተኛ መኝታ ከነመታጠብያዉ የላዉንደሪ ቦታ 2 በረንዳ በወለል 4 ቤት ብቻ የተናጥል ካርታ የወጣላቸዉ 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ 2 ሊፍት ዋጋ:13,500,000ብር 2% ኮሚሽን 0938413839

Bulbula, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 1 toilet
Addis Property Marketing
Featured
Br 26,000,000

Apartment for sale

3 Bedromms Apartement for Sake@bole Bulbula

አፓርትመንት ክራይ ቦሌ ቡልቡላ በሪል እስቴት ግቢ ዉስጥ 171ካሬ 3 መኝታ 3 መታጠብያ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠብያዉ ላዉንደሪ ክፍል 3ኛ ፎቅ ላይ ዋጋ:26,000,000 2% ኮሚሽን 0938413839

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 1 toilet
Addis Property Marketing
Featured
Br 120,000,000

House for sale

Luxury House for Sal

የሚሸጥ ቤት #ሃያ_ሁለት አከባቢ ዋጋ: 120,000,000 የቤት አይነት: #G+2 መኝታ:6 መታጠቢያ:4 ስፋት: 500 ካሬ House ID: S151 _ ለተጨማሪ መረጃ ወይም ቤቱን ለመጎብኘት Telegram: http://t.me/betonsales Or call: 0905404444/ 0906404444

Haya Hulet, Bole, Addis Ababa
6 beds 4 toilets
Beton Brokerage
Featured
Br 10,800,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

በጌት-አስ ሪል እስቴት የመኖርያ መንደር ውስጥ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ ዝቅ ባለ ወለል ላይ ቤት መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን (በሁለት አመት የሚጠናቀቅ) --> ባለ1 መኝታ - 61ካሬ እና 65ካሬ --> ባለ2 መኝታ - 116ካሬ --> ባለ3 መኝታ - 150ካሬ እና 151ካሬ --> በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ የእስትራክቸር ስራ ሙሉ በሙሉ ያለቀለት (በአንድ አመት ከስድስት ወር የሚጠናቀቅ) --> ባለ 3 መኝታ - 150ካሬ --> በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ ለመጠናቀቅ የተቃረበ ፤ የልስን ስራ ያለቀለት እና በፊኒሺንግ ስራ ላይ የሚገኝ(በአንድ አመት የሚጠናቀቅ) --> ባለ 3 መኝታ - ከ154ካሬ እስከ 164ካሬ --> በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ 0913953461/ 0926173439

72, Fiyel Bet, Yeka, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Featured
Br 27,000,000

House for sale

A Nice Villa @ Summit St. George

A very neat Semi furnished Villa house is available for Sale @ Summit st. George. the Size of the house is 250 msq. It is built by quality materials. the ceiling, the lighting of the house is perfect. @ the main House, It has got a wide Salon and 3 Bedrooms. The Master bedroom has its own cupboard and bathroom with bathtub. The other 2 bedrooms has got their own Cupboard and shared common bathroom. @ the back of the main house there is a Modern Kitchen. Maid's room, Store and toilet. It can park 2 cars. Call us for Viewing. 2% Commission is payable.

Summit St. George, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Hello Delala
Featured
Br 108,000

Apartment for sale

Modern Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

ግንባታው ያለቀ ደረጃቸውን የጠበቀ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ እና ሱቆች ሽያጭ በከፍተኛ ጥራት በማራኪ ዲዛይን በምቹ አከፋፈል በ40% ቅድመ ክፍያ የቀረበ የባንክ አማራጭ በአያት 49 ሊያመልጠዎ የማይገባ ልዩ አጋጣሚ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የሚመች ባለ 2 መኝታ 114.8 እና 126.6 ካሬ ባለ 3 መኝታ 128.5 እና 157.9 ካሬ የንግድ ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ስለእኛ ቤት በጥቂቱ ️ሙሉ ፊኒሺንግ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ️24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ️ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንሰር ️አስተማማኝ ጀነሬተር ️ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ️ የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ ያለው ️ ዘመናዊ የደረቅ የቆሻሻ ማስወገጃ ️የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ️ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ️ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ። ️ +251-913953461 +251-926173439

49, Ayat, Ayat, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Amibara Properties
Featured
Br 16,845,000

Apartment for sale

Elegant 3 Bedroom Apartment

በ 6 ወር ጊዜ ዉስጥ ሚረከቡት ባለ 3 መኝታ አፓርት መንት:: ሰሚት ፍየል ቤት አለፍ ብሎ Noc 72 ፊት ለፊት:: ቅድመ ክፍያ 50% ️3 መኝታ ክፍል 154, 157.7 ካሬ Store እና laundry ️የሠራተኛ ክፍል ከነ መታጠቢያው:: ️ሁሉም ቤቶች በቂ ብርሃን እና በቂ አየር ያገኝሉ ። ️ሁሉም ቤቶች ዘላቂ የሆነ ውብ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው። ️አሳንሰር ወይም (elevator ) አለው ። ️ለሙሉ ህንፃው መጠባበቂያ የመብራት ጄኔሬተር ይኖረዋል ። Regular Finished። ምንም አይነት የ ኮሚሽን ክፍያ አይጠየቁም:: ይደውሉ አሁኑኑ 0921776433 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላቺንን ይቀላቀሉ https://t.me/getapartment #realestateaddisababa #realestateinvesting #realestateadd #realestateaddisababa #ethiopia #ethiopianairlines

Semit 72, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 1 Parking
Dagim Properties
Featured
Br 12,400,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

ግንባታው ያለቀ ደረጃቸውን የጠበቀ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ እና ሱቆች ሽያጭ በከፍተኛ ጥራት በማራኪ ዲዛይን በምቹ አከፋፈል በ40% ቅድመ ክፍያ የቀረበ የባንክ አማራጭ በአያት 49 ሊያመልጠዎ የማይገባ ልዩ አጋጣሚ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የሚመች ባለ 2 መኝታ 114.8 እና 126.6 ካሬ ባለ 3 መኝታ 128.5 እና 157.9 ካሬ የንግድ ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ስለእኛ ቤት በጥቂቱ ️ሙሉ ፊኒሺንግ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ️24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ️ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንሰር ️አስተማማኝ ጀነሬተር ️ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ️ የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ ያለው ️ ዘመናዊ የደረቅ የቆሻሻ ማስወገጃ ️የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ️ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ️ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ። ️ +251-913953461 +251-926173439

49, Ayat, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Featured
Br 24,000,000

Apartment for sale

Fully Finished Apartment 50% Down Payment

የትነው ሙሉበሙሉ ያለቀ አፖርትመንት እየፈለጉ ያሉት በመሀል ከተማ ቦሌ ብራስ መሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ትልቅ የኢንቨስትመንት እድል በተፈጥሮ ብርሀን የተሞላ ሳሎንና የመመገቢያ ክፍል ዘመናዊ የማብሰያ ክፍል 2 ዘመናዊ አሳንስር በከፍተኛ ጥራት የተገነባ ለ ትራንስፖርት ምቹ እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች በቂ አየርና ብርሀን የሚያገኙ ምቹ እና ለተለያዪ አገልግሎት የሚውል ሰፊ ሰገነት gym ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ 50% ከፍለው ቤቶ ይግቡ ️0940077575️

Bole, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Featured
Br 12,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

እጅግ ዘመናዊ ግንባታቸው ያለቀ አፓርትመንት ቤቶች አቅርበናል። ሽያጩ እየተፋጠነ ጥቂት ቤቶች ብቻ ቀርተዋል። ስለኛ ቤት እንንገራችሁ የባንክ ብድር አለን ከሚመቾት ባንክ ጋር የቤቶች የተናጠል ካርታ ያላቸው እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት B+ G+12 አፓርትመንት በወለል 4 ቤቶችን ብቻ የያዘ መኪናዎች ማቆም የሚችል በቂ ፓርኪንግ ያለው የከርሰ ምድር ዉሃ ያለው መጠባበቂያ ጀነሬተር ያለው ወዲያው የሚረከቡት በ 40% (5,000,000) ብር ቅድመ ክፍያ የዘመናዊ ቤት ባለቤት ይሁኑ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 09-13-95-34-61 09-26-17-34-39 {Price, Location, payment options, bank credit offers... All are available.} Remember:- "Opportunity comes once in Lifetime!" => Now is a Great time to buy! #RealEstateAddisAbaba #apartment #Ethiopia #AddisAbaba

Ayat Road, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Featured
Br 27,565,760

Self contained (single rooms) for sale

2 Bedroom Luxury Apartment@ Bisrate Gebreal

A luxury and spacious 2 bedroom apartment for sale in the heart of Addis, Bisrate Gebreal. ፨ maids room ፨ both traditional and modern kitchen ፨ separated garbage shooter ፨ 4 bath room 70% advance payment 4 month delivery Call for more information!

Bisrate Gebreal, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
4 baths 4 toilets 1 Parking 166 sqm
Reality
Featured
Br 12,400,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

እጅግ ዘመናዊ ግንባታቸው ያለቀ አፓርትመንት ቤቶች አቅርበናል። ሽያጩ እየተፋጠነ ጥቂት ቤቶች ብቻ ቀርተዋል። ስለኛ ቤት እንንገራችሁ የባንክ ብድር አለን ከሚመቾት ባንክ ጋር የቤቶች የተናጠል ካርታ ያላቸው እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት B+ G+12 አፓርትመንት በወለል 4 ቤቶችን ብቻ የያዘ መኪናዎች ማቆም የሚችል በቂ ፓርኪንግ ያለው የከርሰ ምድር ዉሃ ያለው መጠባበቂያ ጀነሬተር ያለው ወዲያው የሚረከቡት በ 40% (5,000,000) ብር ቅድመ ክፍያ የዘመናዊ ቤት ባለቤት ይሁኑ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 09-13-95-34-61 09-26-17-34-39 {Price, Location, payment options, bank credit offers... All are available.} Remember:- "Opportunity comes once in Lifetime!" => Now is a Great time to buy! #RealEstateAddisAbaba #apartment #Ethiopia #AddisAbaba

Ayat Road, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Featured
Br 14,000,000

Apartment for sale

Elegant Apartment

ጌት-አስ ሪል እስቴት 15% ከፍለዉ የቤት ባለቤት ይሁኑ!! ️አዲስ ነገር ይዘን ብቅ ብለናል ሰሚት ፍየል ቤት አለፍ ብሎ Noc 72 ፊት ለፊት ያለው እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ሽያጭ 1 መኝታ ክፍል 61, 65 ካሬ 2 መኝታ ክፍል 116 ካሬ 3 መኝታ ክፍል 144, 147, 150, 151 ካሬ Store እና laundry ቅድመ ክፍያ 15% ቀሪ ክፍያ በግንባታ ሂደት መሰረት የሚከፈል:: ️የሠራተኛ ክፍል ከነ መታጠቢያው:: ️ሁሉም ቤቶች በቂ ብርሃን እና በቂ አየር ያገኝሉ ። ️ሁሉም ቤቶች ዘላቂ የሆነ ውብ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው። ️አሳንሰር ወይም (elevator ) አለው ። ️ለሙሉ ህንፃው መጠባበቂያ የመብራት ጄኔሬተር ይኖረዋል ። Fully Finished ለሚፈልግ አለ ። ምንም አይነት የ ኮሚሽን ክፍያ አይጠየቁም:: ይደውሉ አሁኑኑ 0921776433 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላቺንን ይቀላቀሉ https://t.me/getapartment #realestateaddisababa #realestateinvesting #realestateadd #realestateaddisababa #ethiopia #ethiopianairlines

Semit 72, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 1 Parking
Dagim Properties
Featured
Br 24,000,000

House for sale

Nicely Built House @ Summit St.george

a nice Villa house is available for sale @ Summit st. George. It is built @ year 2022. The size of the house is 165 msq. It has got 3 bedrooms, 3 bathrooms, modern kitchen and maids room. It can park 1 car. If the cars are compact size, It can park 2 cars. Every Legal document is ready.You can contact us for Viewing. 2% Commission is payable.

Summit St. George, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Hello Delala

Showing 3,181–3,200 of 4,367 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Ethiopia is Br 24,000,000.

The price of the most expensive furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Ethiopia is Br 800,000,000.

The price of the cheapest furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Ethiopia is Br 200,000.

There are 4,367 available furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.