Ethiopia Property Centre

Unfurnished Apartments for Sale in Ethiopia

There are 3,114 apartments for sale across Ethiopia as of 20 Sep 2026, with an average price of Br 20M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

2,461–2,480 of 3,114 properties for sale

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches Unfurnished Apartments for Sale in Ethiopia.

Alert on Manage alerts
Featured
$1,300

Mini flat for sale

Immaculate Fully Furnished Apartment

Take a peek at this, one of our favorite apartments to come into the market. The architectural details are nothing short of exquisite; from the interior finishes to the lavish furniture, this home has plenty of wow factors. Located minutes away from eca, it is convenient and very lovable. At this price, it is inclusive of service charge (Water and electricity). The amenities of the apartment include One en-suite Bedroom, Spacious wooden floor living room, Modern fully fitted kitchen with granite kitchen tops, Dining area, Visitors Cloakroom, Laundry, Enough Parking, Wooden Parquet floors throughout except wet area, Internet and much more. Located in a secure and quiet neighborhood of Kazanchis, the apartment is convenient to shopping, restaurants, hospitals and recreational facilities nearby. Price 1300 usd (Shall be paid in Birr at equivalent National's Bank rate) Call today for more information, and to schedule viewing: : Mickey Leland Street Bole Atlas Addis Abeba, Ethiopia : NB Business Center 2nd Floor Suite 205 : [email protected] :+251 913 414 471 : +251 931 185 848

Kazanchis, Addis Ababa
1 bed 2 baths
Enter Ethiopia
Residential Apartment — Bole, Addis Ababa
3
Br 6,707,828

Apartment for sale

Residential Apartment

ቦሌ 24 ሳይት - #2 =አደይ አበባ ስታዲየም አካባቢ 4B+G+23 ከ6ኛ - 14ኛ ፎቅ የመኖሪያ አፓርትመንት = በ Semi finished አማራጭ ከ15ኛ - 19ኛ ፎቅ የመኖሪያ አፓርትመንት = በ Full finished አማራጭ ️ Block A 1 መኝታ ቤት = 57 ካሬ እና 77 ካሬ 2 መኝታ ቤት = 123 ካሬ እና 132 ካሬ 3 መኝታ ቤት = 146 ካሬ እና 178 ካሬ ️ Block B 1 መኝታ ቤት = 80 ካሬ እና 100 ካሬ 2 መኝታ ቤት = 139 ካሬ 3 መኝታ ቤት = 161 ካሬ እና 180 ካሬ ቅድሚያ ክፍያ ለአፓርትመንት = 15% የጋራ መገልገያዎች የከርሰ ምድር ውሃ ጂም እና ስፓ 6 - ሊፍት 24/7 የደህንነት አገልግሎት Reception የመጠባበቂያ ጀነሬተር ፓርኪንግ ለበለጠ መረጃ +251966194480

Bole, Addis Ababa Added today
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Dema Hope Real Estate
Luxury 2 Bedroom Apartment — Tewodros Adebabay, Arada, Addis Ababa
1
Br 9,779,421

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

️ በፒያሳ ዘመናዊ 2BR አፓርታማ 2 መኝታ አፓርታማ 15% ቅድመ ክፍያ በፒያሳ ልዩ አካባቢ ዘመናዊ አፓርታማ ለዋጋና ለተጨማሪ መረጃ 09-99-20-42-59 ያነጋግሩን።

Tewodros Adebabay, Arada, Addis Ababa
2 beds 2 baths 1 toilet 1 Parking
Reality Consultant
2 Bedroom Apartment — Wosen, Yeka, Addis Ababa
7
Br 13,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

ወሰን ፡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 108 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ወሰን አያት ሪል እስቴት አካባቢ G+8 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , Laundry , 2 Balconies ️ ስፋት: 108 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ግራውንድ እና 1ኛ ወለል ንግድ ቤቶች ያሉት ሲሆን የተቀረው የመኖሪያ ህንፃ ነው። ነዋሪው ከህንፃው ከሚያገኛቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት፣ የመንግስት እና ከሮቶ የሚመጣ ቋሚ ውሃ፣ ጥበቃ የመሳሰሉ ነገሮች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ዋጋ = 13 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 55,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.08% 120,370 ብር/ካሬ Payback፦ 19.7 yrs ማጠቃለያ፦ በወሰን አካባቢ በሚገኝ G+8 ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ያለ፣ ለኢንቨስትመንትና ለመኖሪያ ተስማሚ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1809

Wosen, Yeka, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
1 Bedroom Luxury Apartment — Arada, Addis Ababa
2
Br 11,128,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

Amibara Properties -- በመሃል አዲስ አበባ! ፍልውሃ ከሸራተን አዲስ & ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ Luxury Apartments 1--4 Bedroom + Penthouse በ15% ቅድመ ክፍያ / ከ1.6M ብር ጀምሮ ማስረከቢያ፦ ከ6 ወር--3 ዓመት 21,000m² G+4 ዘመናዊ የገበያ ማዕከል ሱቆች ከ 200,000 ብር/m² ጀምሮ! - የመጀመሪያ የIndoor Ice Skating - Rooftop Swimming Pool & Gym - Gym & Spa - Supermarket - Sports Facilities - ዓለም አቀፍ ብራንዶች & ተጨማሪ የመዝናኛ አገልግሎቶች ለመኖሪያም ሆነ ለንግድ እና ኢንቨስትመንት---አንድ ልዩ እድል! ለዝርዝር መረጃ አሁኑኑ ያግኙን! 0939354139

Arada, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Dawit Amibara Properties Sales Consultant
Luxury 3 Bedroom Apartment — Gazebo Adebabay, Bole, Addis Ababa
4
Br 24,025,400

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment

ኑሮዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ያሳድጉ! ቦሌ ጋዜቦ 15% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል ዘመናዊ 3BR አፓርታማ የቤትዎ ባለቤት ይሁኑ። ዘመናዊ ዲዛይን ሙሉ የመኖሪያ ፕሮጀክት የላቀ የግንባታ ጥራት ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ ዛሬ ይወስኑ፤ የነገውን እሴት ይገንቡ! ለበለጠ መረጃ ️ 09-99-20-42-59 ይደውሉ / መልእክት ይላኩ

Gazebo Adebabay, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 1 toilet 1 Parking
Reality Consultant
3 Bedroom Apartment — Adey Abeba Stadium to Bole 24, Bole, Addis Ababa
3
Br 12,578,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ቦሌ 24 (ዋናው አስፋልት ዳር) 155 ካሬ ባለ 3 መኝታ መረከቢያ ጊዜ 2 ዓመት ለ5 ቤቶች ብቻ የተደረገ ቅናሽ ስለሆነ ይፍጠኑ ሳይት ለማየት ወይም ለበለጠ መረጃ 0909210806

Adey Abeba Stadium to Bole 24, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Surafel Mekonnen
Luxury 2 Bedroom Apartment — Sarbet, Lideta, Addis Ababa
2
Br 16,654,500

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

በሳር ቤት -- አካባቢ ዘመናዊ አፓርታማ በአዲስ አበባ ተፈላጊ እና ምቹ አካባቢ በሆነው ሳር ቤት፣ አካባቢ የሚገኝ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርታማ ፕሮጀክት። - 2BR አፓርታማ 50% ቅድመ ክፍያ ዘመናዊ የኑሮ ምቾትን፣ ጥራትን እና በተፈላጊ አካባቢ የመኖር እድልን በአንድ ላይ ያግኙ። ለመኖሪያዎ የሚመች ቤት፣ ለወደፊትዎ የሚጠቅም ንብረት! 09-99-20-42-59 በዋትስአፕ ለዋጋ ፣ የክፍያ ዝርዝር እና የሳይት ጉብኝት አሁኑኑ ያነጋግሩን።

Sarbet, Lideta, Addis Ababa
2 beds 2 baths 1 toilet 1 Parking
Reality Consultant
3 Bed Rooms — Addis Abeba, Kirkos, Addis Ababa
3 Video
Br 854,123

Self contained (single rooms) for sale

3 Bed Rooms

https://www.facebook.com/share/r/1DjRqYThdy/አሁን ላይ 6 ሳይቶች አሉን 3 ሳይቶች ፍንሺንግ ላይ ስሆኑ የማስረከቢያ ጊዜያቸው ከ 6 ወር እስከ 1 ዓመት ብቻ ነው እነዝህ ሳይቶች ላይ 85 ካሬ ባለ 2 መኝታ እና 110 እስከ 145 ካሬ ባለ 3 መኝታ ቤቶች አሉን ሳይቶቹም cmc አያት ዞን 2 እና ዞን 8 ናቸው ቅድመ ክፍያቸው 15% ነው ሌሎች ሳይቶች ደግሞ ጅማሮ ላይ ያሉ ስሆኑ... የማስረከቢያ ጊዜያቸው 2 እና 3 ዓመት ናቸው አከፋፈላቸው በግንባታ ሕደት የሚከፈሉ ስሆኑ.. እስከ ቤቱ ማስረከቢያ ጊዜ ምንም አይነት ዋጋ ጭማሪ የላቸውም ሳይቶቹም : ካዛንቺስ አያት ዞን 3 እና መሪ ናቸው ቅድመ ክፍያቸው 10% ብቻ ነው

Addis Abeba, Kirkos, Addis Ababa
3 baths 3 toilets 1 Parking 95 sqm
Ayat Real Estate Sales Officer
3 Bedroom Apartment — Megenagna_shola Market, Yeka, Addis Ababa
7
Br 25,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

መገናኛ ፡ ሾላ ገበያ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 173 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ B+G+17 ዘመናዊ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry , Balcony ️ ስፋት: 173 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- 2 ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ እንግዳ መቀበያ እና የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ 1 : ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ነው ያለው። በአካል ለመጎብኘት በቀጠሮ ቅዳሜ እና እሁድ ነው የሚሆነው። ️ ማስታወሻ 2 ፡ የተጠቀምነው ቪዲዮ እራሱን ቤቱን ሳይሆን ተመሳሳዩን ነው። ነገር ግን ዲዛይናቸው ተመሳሳይ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ዋጋ = 25 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.80% 144,509 ብር/ካሬ Payback፦ 20.8 yrs ማጠቃለያ፦ በመገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ B+G+17 ህንፃ ውስጥ ያለ፣ አሁን ላይ ተከራይቶ ወዲያው ገቢ የሚያስገኝ፣ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት (ቅዳሜ እና እሁድ ብቻ) +251939703030 Code1808

Megenagna_shola Market, Yeka, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury 2 Bedroom Apartment — Tewodros Adebabay, Arada, Addis Ababa
2
Br 9,149,140

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

ለበለጠ መረጃ 09-35-71-33-66 ይደውሉ በከተማው ታሪካዊ እና ዋና የንግድ ማዕከል በሆነው ፒያሳ የሚገኝ ዘመናዊ ፕሮጀክት አሁን ለሽያጭ ቀርቧል። ቦታ: ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ አፓርታማ: 5ኛ እስከ 19ኛ ፎቅ ባለ 2 መኝታ በ15% ቅድመ ክፍያ የራስዎን ቤት ይጀምሩ! የንግድ ቦታን እና ምቹ የመኖሪያ አካባቢን በአንድ ላይ የሚያቀርብ ይህ ፕሮጀክት ለመኖሪያም ሆነ ለወደፊት ኢንቨስትመንት ትክክለኛ ምርጫ ነው። ለበለጠ መረጃ 09-99-20-42-59 ይደውሉ / መልእክት ይላኩ

Tewodros Adebabay, Arada, Addis Ababa
2 beds 2 baths 1 toilet 1 Parking
Reality Consultant
2 Bedroom Apartment — Bole, Addis Ababa
2
Br 8,520,000

Mini flat for sale

2 Bedroom Apartment

Bole 24 105 m² 2 bedroom 8,520,000 25% completed 0909210806 Huda real estate

Bole, Addis Ababa
1 bed 2 baths 2 toilets 2 Parking
Surafel Mekonnen
3 Bedroom Apartment, 206 SQM — Bole_cargo, Bole, Addis Ababa
7
Br 37,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment, 206 SQM

ቦሌ ፡ ካርጎ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 206 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ካርጎ አካባቢ ሲሆን B+G+11 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ጥራት ያለው ህንፃ 6ተኛ ወለል ላይ ይገኛል። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Open and Closed Kitchen ️ ስፋት: 206 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ሁለት Basement መኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ የእንግዳ መቀበያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ እና የደህንነት ሻተር (Shutter) አገልግሎቶችን ያካትታል። ️ ማስታወሻ: ቤቱ ክፍት እና ዝግ ኩሽናዎችን የያዘ ሲሆን ድርድር አለው (Negotiable)። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ወይም ባንክ ከባለቤቱ ጋር በውይይት ዋጋ = 37 ሚሊየን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 272,238 ብር/ወር ($1,700) Gross Yield፦ 8.83% 179,612 ብር/ካሬ Payback፦ 11.3 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ካርጎ አካባቢ የሚገኝ፣ 8.83 % Excellent Gross Yield ያለው ለቅንጦት መኖሪያና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1803

Bole_cargo, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Flat — Huda Real Estate, Bole, Addis Ababa
2
Br 12,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Flat

Bole Imperial 100% finished Apartment with semi finished. Delivery time 1 month. Contact us 0909210806 Huda real estate.

Huda Real Estate, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Surafel Mekonnen
3 Bedroom Apartment — CMC Tsehay Real Estate, Bole, Addis Ababa
5
Br 26,500,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

CMC ፡ ፀሃይ ሪልስቴት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 144 ካ.ሜ Location: ይሄ ቤት የሚገኘው በተባበሩት ሲኤምሲ ፀሀይ ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ እና ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ መንደሮች መሃል አንዱ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ - 2 መታጠቢያ - Open Kitchen - Store - 2 Balconies - ስፋት: 144 ካሬ ሜትር (114 ካ.ሜ Net) - 4ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው: ቤቱ ያለበት ህንፃ G+12 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ሲሆን፣ ግቢው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ፣ የማይቋረጥ አገልግሎት ያለው ጀነሬተር፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የልጆች መጫወቻ፣ ጠንካራ ጥበቃ፣ የተደራጀ የህንፃ አስተዳደር አገልግሎቶችን ይዟል። ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል: ካሽ / ወይም ባንክ ከባለቤቱ ጋር በውይይት ዋጋ = 26.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 110,000 ብር/ወር Gross Yield: 4.98% 184,028 ብር/ካሬ Payback: 20.1 yrs ማጠቃለያ: በሲኤምሲ ፀሐይ ሪል እስቴት ለመኖሪያና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ አፓርትመንት ነው ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1802

CMC Tsehay Real Estate, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom — Signal, Bole, Addis Ababa
4
Br 19,370,000

Apartment for sale

3 Bedroom

3-bedroom apartment --- shola to signal road Prime location on Shola--Signal Road ️ Over 85% completed Delivery within 1 year 25% down payment Pay the remaining 75% within 1 year a great opportunity for comfortable living or investment in a prime Addis Ababa location. Contact us for price, floor plan & site visit. 0913 63 16 12

Signal, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Dema Hope Real Estate
2 Bedroom Apartment — Bulgaria_mebrat, Kirkos, Addis Ababa
1
Br 14,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

ቡልጋሪያ ፡ መብራት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 91 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቡልጋሪያ መብራቱ ጋር G+13 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 91 ካሬ ሜትር (80 ካ.ሜ Net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ምቹ አገልግሎቶችን የሚሰጥ ሲሆን፣ በውስጡ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)፣ የቆሻሻ መጣያ ስርዓት፣ ሊፍት፣ ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ አሉት። ቤቱ ጥሩ የኑሮ ዘይቤን ለሚፈልጉ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ጠንካራ የኢንቨስትመንት ንብረት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ዋጋ = 14 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 60,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.14% 153,846 ብር/ካሬ Payback፦ 19.4 yrs ማጠቃለያ፦ በቡልጋሪያ መብራት ሃይል አካባቢ ለትራንስፖርትና ለአገልግሎቶች ቅርብ በሆነ ማዕከላዊ ቦታ ላይ የሚገኝ፣ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ ያለው፣ ለኑሮና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1801

Bulgaria_mebrat, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Bole _medhanialem, Bole, Addis Ababa
10
Br 37,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ቦሌ ፡ መድሃኒያለም አፓርትመንት ሽያጭ ------ 207 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ መድኃአንያለም ሰላም ሲቲ ሞል ጀርባ በሚገኝ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ B+G+8+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ, 4 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, 2 Kitchen, Laundry ️ ስፋት: 207 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ሊፍት፣ ቴራስ፣ መኪና ማቆሚያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ሲስተም እና የህንፃ አስተዳደር በአገልግሎት ያቀርባል። አሁን ላይ ሙሉለሙሉ ያለቀ እና አዲስ ህንፃ ሲሆን ነዋሪዎች እየኖሩበት ይገኛል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ወይም ቋሚ የባንክ ብድር (ከጠቅላላ ዋጋ ውስጥ እስከ 10,000,000 ብር የባንክ ብድር ማመቻቻ ይቻላል) ዋጋ = 37 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 200,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.49% 178,744 ብር/ካሬ Payback፦ 15.4 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ መድኃኔዓለም እጅግ ተፈላጊ እና ማዕከላዊ ቦታ ላይ የሚገኝ፣ አዲስና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ለቅንጦት መኖሪያና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1800

Bole _medhanialem, Bole, Addis Ababa
3 beds 4 baths 4 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Bole_rwanda, Bole, Addis Ababa
6
Br 40,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ቦሌ ፡ ሩዋንዳ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 180 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ G+10+T ሆኖ በተገነባ በወለል 2 ቤቶች ባሉት ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen ️ ስፋት: 180 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል አገልግሎት የጀመረ ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የደህንነት ካሜራ፣ ጀነሬተር እና ቴራስ አለው። ️ በቦሌ ሩዋንዳ የተለያዩ የውጭ ድርጅቶች እና የውጭ ሀገር ዜጎች በብዛት የሚገኙበት ሰፈር በመሆኑ ጠንካራ ሀብት የመፍጠር አቅም ሲኖረው፣ በሌላ በኩል ደግሞ ሳይከራይ የሚቀመጥበት ጊዜ በጣም ጠባብ በመሆኑ ቤቱን ለማስተዳደር አይከብድም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ ዋጋ = 40 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 320,280 ብር ($2,000)/ወር Gross Yield፦ 9.61% 222,222 ብር/ካሬ Payback፦ 10.4 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ሩዋንዳ ተፈላጊ የዲፕሎማቲክ አካባቢ የሚገኝ፣ ለውጭ ሀገር ዜጎች ኪራይ እጅግ ተስማሚ የሆነ፣ የ 9.61% ከፍተኛ Return On Investment የሚያስገኝ ምርጥ የንብረት ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1799

Bole_rwanda, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
4 Bedroom Luxury Duplex Apartment — Bole_24, Bole, Addis Ababa
6
Br 55,000,000

Apartment for sale

4 Bedroom Luxury Duplex Apartment

Duplex Luxury Apartment ( Penthouse Type ) ቦሌ ፡ 24 Duplex አፓርትመንት ሽያጭ ------ 500 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ 24 አካባቢ G+10 ሆኖ በመገንባት ላይ ያለ እና የመረከቢያ ጊዜው 4 ወር አካባቢ በሆነ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ , 5 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር ️ 10ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በውስጡ የመኪና ማቆሚያ፣ ቴራስ፣ አሳንሰር፣ ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃን ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል ያካትታል። ቤቱ ትልቅ የግል ቴራስ ስላለው ለቅንጦት መኖሪያ (Luxury Living) ወይም ለውጭ ዜጎች ኪራይ (Expat Rental) እጅግ ተስማሚ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ ዋጋ = 55 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 465,000 ብር ($3,000)/ወር Gross Yield፦ 10.15% 110,000 ብር/ካሬ Payback፦ 9.9 yrs ማጠቃለያ፦ ለቅንጦት መኖሪያነት ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለው፣ የ10.15% ከፍተኛ Return On Investment የሚያስገኝ ምርጥ የዱፕሌክስ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1797

Bole_24, Bole, Addis Ababa
4 beds 5 baths 5 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing

Showing 2,461–2,480 of 3,114 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of furnished apartments for sale in Ethiopia is Br 20,000,000.

The price of the most expensive furnished apartments for sale in Ethiopia is Br 85,000,000.

The price of the cheapest furnished apartments for sale in Ethiopia is Br 854,000.

There are 3,114 available furnished apartments for sale in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.