3 bedroom apartment for sale
Real Estate, Bole, Addis Ababa
ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርበናል።
ውድ ደንበኞቻችን ሙሉ ካሽ ለሚከፍሉ
ለአጭር ግዜ የሚቆይ ቅናሽ 'ከሙሉ ዋጋው' ላይ አድርገናል።
ዛሬውኑ ይደውሉ!!
09-64-02-24-02
07-99-33-34-61
20% ከፍለው ቀሪውን ከባንክ ጋር ያገናኙ
ህንፃው g+7 ነው
ሰፊ የልጆች መጫወቻ (playground) ያለው ግቢ።
በወለል 2 አፓርትመንቶች ብቻ።
ሁሉም ባለ 3 መኝታ ቤቶች።
ዋናው መኝታ ክፍል የራሱ የመታጠቢያ ገንዳ ያለው።
የሠራተኛ መኝታ ከመታጠቢያ ክፍል ጋር።
አንድ የጋራ መታጠቢያ ክፍል ያለው።
ሰፊ እና ዘመናዊ ማብሰያ ክፍል የተሟላ ኪችን ካቢኔ የተገጠመለት።
ሁሉም የመታጠቢያ ክፍሎች የውሃ ማሞቂያ የተገጠመላቸው።
ሁሉም መኝታ ክፍሎች ቁም ሳጥን የተገጠመላቸው።
ሳሉን እና መመገቢያ ክፍል ፣ ዋናው መኝታ ክፍል እና ማብሰያ ክፍል በረንዳ ያላቸው።
የገበያ ማዕከል ፣ ሬስቶራንት ፣ ፋርማሲ እና ጂም ያላቸው።
ሕንፃው ሙሉ በሙሉ የታጠረ እና አስተማማኝ የጥበቃ አገልግሎት ያለው።
የውሃ ታንከር ያለው።
በቂ የመኪና ማቆሚያ የተዘጋጀለት።
{price, location, payment options, bank credit offers... all are available.}
remember:-
"opportunity comes once in lifetime!"
=>now is a great time to buy!
balcony
cctv
garden
generator
kitchen
on paved road
parking bay
security guard
#realestateaddisababa #apartment #ethiopia #addisab...
More details
Br 20,000,000
Sheger Amibara Properties
+251926173439