Ethiopia Property Centre

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches Apartments for Sale in Addis Ababa.

Alert on Manage alerts
2 Bedroom Apartment — Megenagna _shola, Yeka, Addis Ababa
Featured
9
Br 17,500,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

ሾላ ፡ መገናኛ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 120 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ሾላ መገናኛ አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ B+G+8+T ሆኖ የተሰራ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Salon , Kitchen , Balcony - ስፋት: 120 ካሬ ሜትር ( 88sqm_net) - 8ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው ፦ በእያንዳንዱ ወለል 4 ቤቶች ያሉት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች የሚሆን 2 ሊፍት (Lift), የእንግዳ መቀበያ (Reception), ቴራስ እና የመኪና ማቆሚያ (Parking) አገልግሎቶችን ያሟላ ነው። ሁሉም መሠረታዊ አገልግሎቶች ስራ ጀምረዋል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ዋጋ = 17.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.49% 145,833 ብር/ካሬ Payback፦ 18.2 yrs ማጠቃለያ፦ በሾላ መገናኛ ዋና መንገድ አቅራቢያ የሚገኝ፣ ባለ 2 ሊፍት፣ B+G+8+T ህንፃ 8ኛ ፎቅ ላይ ያለ እና ሁሉም መሠረታዊ አገልግሎቶች ስራ የጀመሩለት ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት። ዲጂታል ካርታ ያለውና በባንክ ብድር መግዛት የሚቻል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Megenagna _shola, Yeka, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
4 Bedroom Luxury Apartment — Bole_edna Mall, Bole, Addis Ababa
Featured
8
Br 70,000,000

Apartment for sale

4 Bedroom Luxury Apartment

ቦሌ ፡ ኤድናሞል ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 345 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ G+12 ሆኖ በተሰራ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 9ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 4 መኝታ, 4 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ. Open Kitchen, Laundry, Large Balcony - ስፋት: 345 ካሬ ሜትር (300sqm-net) - 9ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው: ቤቱ ሙሉ በሙሉ በዘመናዊ መልኩ የተጠናቀቀ (Fully Finished) ሲሆን፣ ማራኪ የከተማ ዕይታ (City View) የሚያሳይ ሰፊ በረንዳ አለው። ህንፃው በውስጡ ጥራት ያላቸው ሊፍቶች፣ ካፍቴሪያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ፣ እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ለነዋሪው ያቀርባል። ዶክመንት: ዲጂታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል: -Cash ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 250,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.29% 202,899 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ በቦሌ ኤድናሞል አካባቢ የሚገኝ ቅንጡ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole_edna Mall, Bole, Addis Ababa
4 beds 4 baths 4 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Luxury Apartment — Jacros, Bole, Addis Ababa
Featured
9
Br 23,517,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

ጃክሮስ ፡ እግዚአብሔር አብ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 134 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ጃክሮስ መብራት አካባቢ ባለ G+13 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ . - ስፋት: 134 ካሬ ሜትር ( 115sqm-net ) - 3ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው :- 2 ሊፍቶች እና እንግዳ መቀበያ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን በተጨማሪም፡ - መዋኛ ገንዳ - ጂም - የልጆች መጫወቻ ቦታ (Daycare) - የቅርጫት ኳስ ሜዳ - የሩጫ መለማመጃ ቦታ (Running space) - ጀነሬተር - በካሜራ የታገዘ የጥበቃ አገልግሎት ማስታወሻ: ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል:- Cash Only ዋጋ = 23,517,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 110,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.61% 175,500 ብር/ካሬ Payback፦ 17.8 yrs ማጠቃለያ፦ በጃክሮስ አካባቢ የሚገኝ፣ Luxury ደረጃን የሚያሟላ፣ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Jacros, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Bole Atlas, Desalegn Hotel, Bole, Addis Ababa
Featured
7
Br 42,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ቦሌ ፡ አትላስ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 238 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ አትላስ ደሳለኝ ሆቴል ወረድ ብሎ G+7 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchens , Store , Laundry. - ስፋት: 238 ካሬ ሜትር ( 181sqm-net ) ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል አንድ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእንግዳ መቀበያ፣ አነስ ያለ ግቢ እና የህንፃ አስተዳደር ያካትታል። ማስታወሻ: ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ነው ያለው (የተጠቀምነው ቪዲዮ/ፎቶ ተመሳሳዩን ቤት የሚያሳይ ነው)። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል:- -Cash Only ዋጋ = 42 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Atlas, Desalegn Hotel, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Bole_meskel Flower, Bole, Addis Ababa
Featured
10
Br 25,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ቦሌ ፡ መስቀል ፍላወር አፓርትመንት ሽያጭ ------ 174 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ ሲሆን በG+10 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የተጠናቀቀ ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , 3 Balconies - ስፋት: 174 ካሬ ሜትር - 3ኛ እና 6ኛ ፎቅ ላይ - ህንፃው :- በእያንዳንዱ ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ስለሆነ ዝቅተኛ እንቅስቃሴ (Low Density) አለው። ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት (በ2 ሳምንት ውስጥ የሚጠናቀቅ)፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለትራንስፖርት ቀላል ቦታ ላይ ይገኛል። ማስታወሻ 1: ሊፍቱ ለመገጠም ጊዜ የሚወስድ በመሆኑ ለጊዜው ቤቶቹን ለማየት በእግር (ስታር መውጫ) የሚኬድ ይሆናል። ማስታወሻ 2: ቤቱ ኪራይ ላይ ስላለ የምናየው ተመሳሳዩን ቤት 11ኛ ወለል ላይ ያለውን ነው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል:- -Cash ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis - ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.80% - 143,678 ብር/ካሬ Payback፦ 20.8 yrs ማጠቃለያ፦ በመስቀል ፍላወር ተመራጭ አካባቢ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ውሱንነት ያለው፣ 3 በረንዳዎች ያሉት ሰፊ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት። ዲጂታል ካርታ ያለውና ለግል መኖሪያም ሆነ ለኪራይ ገቢ እጅግ ተስማሚ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole_meskel Flower, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment with Servant's Quarters and Laundry — Bole Olompia, Bole, Addis Ababa
Featured
9
Br 43,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment with Servant's Quarters and Laundry

ቦሌ ፡ ኦሎምፒያ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 233 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ, 3 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, Laundry - ስፋት: 233 ካሬ ሜትር ህንፃው ሙሉ አገልግሎት የጀመረ ሲሆን ነዋሪዎች ከሚሰጧቸው አገልግሎቶች መሃል: - ስራ የጀመሩ ሊፍቶች - ጀነሬተር - የከርሰ ምድር ውሃ - የእንግዳ መቀበያ - በቂ የመኪና ማቆሚያ ዶክመንት: ዲጂታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል: -Cash / Bank ዋጋ = 43 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ (Unfurnished): 240,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.70% 184,549 ብር/ካሬ Payback: 14.9 yrs ማጠቃለያ: በቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ውሱንነት ያለው፣ ሙሉ አገልግሎት የሚሰጥ G+12 ህንፃ ላይ የሚገኝ እጅግ ሰፊ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት። ዲጂታል ካርታ ያለውና የባንክ ብድር የሚያስተናገድ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Olompia, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment with Maid's Room and Laundry — Bole Olompia, Bole, Addis Ababa
Featured
7
Br 28,600,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment with Maid's Room and Laundry

ቦሌ ፡ ኦሎምፒያ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 155 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ, 3 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, Laundry - ስፋት: 155 ካሬ ሜትር ህንፃው ሙሉ አገልግሎት የጀመረ ሲሆን ነዋሪዎች ከሚሰጧቸው አገልግሎቶች መሃል: - ስራ የጀመሩ ሊፍቶች - ጀነሬተር - የከርሰ ምድር ውሃ - የእንግዳ መቀበያ - በቂ የመኪና ማቆሚያ ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው 🧾 አከፋፈል:- -Cash / Bank ዋጋ = 28.6 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ (Unfurnished)፦ 160,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.71% 184,516 ብር/ካሬ Payback፦ 14.9 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ኦሎምፒያ ዋና አካባቢ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ውሱንነት ያለው፣ ሙሉ አገልግሎት የሚሰጥ G+12 ህንፃ ላይ የሚገኝ ሰፊ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት። ዲጂታል ካርታ ያለውና የባንክ ብድር የሚያስተናገድ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Olompia, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
Apartment — Wosen, Ayat, Addis Ababa
Featured
7
Br 12,988,008

Self contained (single rooms) for sale

Apartment

apartment for sale in ayat CMC for commercial shop and apartment with discount option(12988008) insemifinished

Wosen, Ayat, Addis Ababa
3 baths 1 toilet 1 Parking
Ayat
Apartment — Ayat, Addis Ababa
Featured
6
Br 15,698,797

Apartment for sale

Apartment

ayat hillbottom apartment for sale with discount option the price of in regulare finisheb finishd 15698797 good view

Ayat, Addis Ababa
3 beds 3 baths 1 toilet 1 Parking
Ayat
2 Bedroom Apartment — Kazanchis Street, Kazanchis, Addis Ababa
Featured
5
Br 9,013,125

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

Prime Kazanchis Investment Opportunity! Secure a modern property in the heart of Addis Ababa with excellent construction progress. Location: Kazanchis (Central business district) Down Payment: Only 15% to start Status: Under construction with steady progress Call/WhatsApp: +251 904787634 Perfect for investors looking for high growth in a prime location. Contact us today for floor plans and availability!

Kazanchis Street, Kazanchis, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Ayat Real.estate
2 Bedroom Apartment — Gerji Unity University, Gerji, Addis Ababa
Featured
6
Br 17,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

ገርጂ ፡ ዩኒቲ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 90 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 2 መኝታ - 1 መታጠቢያ - ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ - Closed Kitchen - Laundry - ስፋት: 90 ካሬ ሜትር - 2ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው :- ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የእንግዳ መቀበያ፣ 2 ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት አደጋ ማጥፊያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ እና የህንፃ አስተዳደር አለው። ማስታወሻ: አሁን ላይ ለመረከብ አንድ ወር አካባቢ ጊዜ ይቀረዋል (New Building)። ዶክመንት:- ካርታ አለው። (ግብይቱ የሚሆነው በመተካካት ነው።) አከፋፈል:- Cash Payment ዋጋ = 17 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Gerji Unity University, Gerji, Addis Ababa
2 beds 1 bath 1 toilet 1 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Apartment with Open Kitchen — Bole Alem Cinema, Bole, Addis Ababa
Featured
8
Br 28,050,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment with Open Kitchen

ቦሌ ፡ አለም ሲኒማ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 165 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ አሌም ሲኒማ አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ዘመናዊ እና የቅንጦት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Open Kitchen ️ ስፋት: 165 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ እና 7ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው ጥራት ያላቸው አገልግሎቶች መሃል አስደናቂ የከተማ እይታ ፣ የጋራ መኪና ማቆሚያ (Share parking)፣ ጀነሬተር፣ እንግዳ መቀበያ ፣ ጥበቃ ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ሊፍት ይዟል። እንዲሁም በግራውንድ እና አንደኛ ወለል ላይ ቆንጆ ካፌ እና ግሪን ፍድ (Fancy cafe and green food) አሉት። ማስታወሻ : ቤቱ ሙሉለሙሉ ለኑሮ ዝግጁ ለማድረግ ሁለት ወር ግዜ ብቻ ነው የሚፈልገው። ዶክመንት:- ድጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- -Cash Payment ዋጋ = 28,050,000 ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Alem Cinema, Bole, Addis Ababa
2 beds 3 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
1 Bedroom Apartment — Ayat, Addis Ababa
Featured
6
Br 6,592,005

Self contained (single rooms) for sale

1 Bedroom Apartment

Sales for apartments the price of 6592 005 in ayat kazanchise 1bedroom rever views vie so call now for more information be honest to deliver in aspesfic time interval by semifinished way

Ayat, Addis Ababa
1 bath 1 toilet 1 Parking
Ayat
2&3 Bedroom Apartment — Near Urael Church, Kazanchis, Addis Ababa
Featured
5
Br 14,500,000

Apartment for sale

2&3 Bedroom Apartment

በ መሀል ካሳንቺስ ኡራኤል የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ - 115,116,117,132 እና 149ካሬ ባለ 3 መኝታ - 137,144& 159 ካሬ ከ 1.2 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በ 10% ቅድመ ክፍያ! የቀረውን በግንባታ ሂደት በ 8 ዙር የሚከፈል አፓርታማው ያካተተው - 5 ወለል ቤዝመንት ፓርኪንግ - G+25 - በወለል 6 አባወራ ብቻ የሚኖርበት - የከርሰ ምድር ውሃ - በቂ የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው - 3 አሳንሰሮች - ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች - የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ ጥበቃ - ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ (garbage shooter) - የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ (fire alarm)

Near Urael Church, Kazanchis, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Dagim Properties
3 Bedroom Apartment with Gym and Spa — Bole Harmony Hotel Area, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 41,500,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment with Gym and Spa

ቦሌ ፡ ሃርመኒ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 189 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ሃርመኒ ሆቴል አካባቢ B+G+13+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 189 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል Smart Doors, Smart Elevator, Green Terrace, Spa & Gym, Sauna Steam, Parking, የጋራ ማዕድ ቤት, የከርሰ ምድር ውሃ, በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ እና የህንፃ አስተዳደር አሉት። የከተማ እይታ ያለው በረንዳ አለው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ዋጋ = 41.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 400,000 ብር ($2,500)/ወር Gross Yield፦ 11.57% 219,577 ብር/ካሬ Payback፦ 8.6 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ሃርመኒ አካባቢ ያለ፣ Smart አሰራርና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት፣ Spa፣ Gym እና ዲጂታል ካርታ ያለው ለቅንጡ መኖሪያና ለከፍተኛ የኪራይ ገቢ ተመራጭ አፓርትመንት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Harmony Hotel Area, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Bole Dembel Gazebo, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 34,500,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ቦሌ ፡ ደንበል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 204 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ በሚገኝ G+8 ሆኖ በተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store , Laundry ️ ስፋት: 204 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ የስብሰባ አዳራሽ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ በወለል 3 ቤቶችን ይዛል። አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ዘመናዊ ኑሮን ለማኖር ዝግጅቱን ጨርሷል። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ዋጋ = 34.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 338,800 ብር ($2,200)/ወር Gross Yield፦ 11.78% 169,118 ብር/ካሬ Payback፦ 8.5 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ ያለ፣ ሙሉ በሙሉ ያለቀ፣ ጂምና ሙሉ አገልገሎቶች ያሉት ለመኖሪያና ለከፍተኛ የኪራይ ገቢ ተመራጭ አፓርትመንት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole Dembel Gazebo, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Bole_bulbula 93, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 26,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

ቦሌ ፡ ቡልቡላ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 197 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ 2B+G+12+T ሆኖ የተሰራ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchens , Store , Balcony ️ ስፋት: 197 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ቤቱ በህንፃው 5ኛ ወለል ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በውስጡ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned parking)፣ ዲጂታል ፓርኪንግ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ 2 ሊፍቶች እና ጄነሬተር ለነዋሪዎች በጋራ መገልገያነት ይዟል። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Payment ዋጋ = 26 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 130,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 131,980 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ 2B+G+12+T ህንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ ያለ፣ 197 ካ.ሜ ስፋት ያለውና ዲጂታል ካርታ የተዘጋጀለት ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት ነው። የተመደበ ዲጂታል ፓርኪንግ፣ የከርሰ ምድር ውሃና ጄነሬተር ያካተተ ሲሆን ለቅን መኖሪያነትም ሆነ ለተረጋጋ የኪራይ ገቢ እጅግ ተመራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bole_bulbula 93, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Apartment — CMC Street, Yeka, Addis Ababa
Featured
5
Br 8,254,125

Self contained (single rooms) for sale

2 Bedroom Apartment

Ultra-modern two-bedroom apartment located in CMC, perfect for both living and investment. We will build and hand it over to you within 12 months with only a 20% down payment. Don't miss out on this opportunity! For more information, call +251 904787634

CMC Street, Yeka, Addis Ababa
2 baths 1 toilet 1 Parking 75 sqm
Ayat Real.estate
4 Bed Room with Bathroom Ayat Kazanchise — Kazanchis, Addis Ababa
Featured
7
Br 23,438,240

Self contained (single rooms) for sale

4 Bed Room with Bathroom Ayat Kazanchise

ayat kazanchise,23438240 birr,4bed room revier view for sale call for moreinformation 0927851164

Kazanchis, Addis Ababa
4 baths 2 toilets 1 Parking
Ayat
Modern Apartment — Kazanchis, Addis Ababa
Featured
7
Br 4,410,675

Apartment for sale

Modern Apartment

ካሳንችስ ላይ ዘመናዊ አፓርትመንት በ 15% ቅድመ ክፍያ እየሸጥን ነው ፈጥነው ይደውሉ! ከ 4,410,675 ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ አልያም 660,251 ቅድመ ክፍያ በ 15% ቅድመ ክፍያ 45 /55/60ካሬ ባለ 1 መኝታ 80 ካሬ ባለ 2 መኝታ 95/105/115 ካሬ ባለ 3 መኝታ 140/160 ካሬ ባለ 4 መኝታ ሙሉበሙሉ በብር ብቻ የሚዋዋሉበት ለበለጠ መረጃ በ 0920738433 0974026670

Kazanchis, Addis Ababa
1 bed 2 baths 2 toilets 1 Parking
Ayat Real Estate

Showing 21–40 of 3,201 properties