Apartment for sale
Apartemnt for Sell
አፓርትመንት ሽያጭ ቦሌ ኦሎምፒያ 140ካሬ 3 መኝታ ቤት 2 መታጠብያ ቤት ኪችን ሳሎን ባልኮኒ ቁምሳጥን እና ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት በወለል 2 ቤቶች ብቻ በህንፃው ላይ 14 አባወራ ብቻ ስቲም ጂም እና ኮሜርሻል ላዉንደሪ ያለዉ ኢንተርኮም እና ሲሲቲቪ ካሜራ...የተገጠመለት በመጨረሻው ወለል ለዝግጅት+ለመዝናኛ የሚሆን ሰፊ ቴራስ ያለዉ ዋጋ=21,000,000 ብር ድርድር አለዉ በካሽ ለሚገዙ ብቻ 2% ኮሚሽን ይከፈላል 0938413839