Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
አስቸኳይ በጣም ቅናሽ አፓርትመንት ️ Discount price ቡልጋሪያ ፡ መብራት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 126 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቡልጋሪያ መብራት አካባቢ አስፓልት ዳር B+G+12 ሁኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ የቤቱ ዝርዝር መረጃ - ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , የሠራተኛ ክፍል , Laundry Room , Kitchen, Balcony - ️ ስፋት: 126 ካሬ ሜትር ( 102sqm- Net Area ) - ️ 7ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ Basement parking የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ነው። ️ አስፓልት ዳር ስለሆነ ቆንጆ ያልተከለለ እይታ እና ብርሃን አው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ግን በድርጅቱ ስም የወጣ የተናጠል ካርታ ነው ። ሻጭ በቃብድ በሳምንት ውስጥ ወደራሱ ያዞራል። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ( በገዥ በኩል ለሚመጣ ባንክ እና እስከ 700,000 ብር ቃብድ መክፈል ለሚችሉ የባንክ አማራጭ እንሠጣለን ) ዋጋ = 17 ሚሊየን ብር። የተወሰነ ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። +251939703030