Apartment for sale
Your Dream House
በከተማችን ተፈላጊ እና ተወዳጅ የመኖርያ መንደር በወሰን! የተናጠል ካርታ የተዘጋጀለት አፓርታማችን ሽያጭ ተጀምሯል በጥንቃቄ የተነደፈ የወለል ፕላን ሳሎን፣ መኝታዎች እና ኩሽናዎቻችን በተመረጠ አቀማመጥ የተገነቡለት አስደናቂ የከተማ እይታ ግሩም የግንባታ አጨራረስ ንጹህ አየር ውብ እይታ የሚያጣጥሙበት ግንባታው መጠናቀቅ ላይ የደረሰ 113.98 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ክፍል 100.65 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ማራኪ እይታ ካለው በረንዳ ጋር አገልግሎቶች አሳንሱር፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለደህንነት ሲባል ቁጥጥር የሚደረግበት መግቢያ በደጃፍዎ ️ የገበያ ማዕከላት ️ ሆቴሎች እና ታዋቂ ምግብ ቤቶች የመዝናኛ ስፍራዎች ️ ግሮሰሪ መደብሮች፣ ፋርማሲዎች የህዝብ ማመላለሻ ማዕከሎች እና ዋና አውራ ጎዳናዎች ይህን ድንቅ ቤት በማይታመን ዋጋ የግልዎ ያድርጉ ዛሬ ይጎብኙን! እድሉ እንዳያመልጥዎት! ቀጠሮ ለመያዝ 0940077575ይደውሉ