Interested in this property?
በከተማችን ተፈላጊ እና ተወዳጅ የመኖርያ መንደር በወሰን!
የተናጠል ካርታ የተዘጋጀለት አፓርታማችን ሽያጭ ተጀምሯል
በጥንቃቄ የተነደፈ የወለል ፕላን
ሳሎን፣ መኝታዎች እና ኩሽናዎቻችን በተመረጠ አቀማመጥ የተገነቡለት
አስደናቂ የከተማ እይታ
ግሩም የግንባታ አጨራረስ
ንጹህ አየር ውብ እይታ የሚያጣጥሙበት
ግንባታው መጠናቀቅ ላይ የደረሰ
113.98 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ክፍል
100.65 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ማራኪ እይታ ካለው በረንዳ ጋር
አገልግሎቶች
አሳንሱር፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለደህንነት ሲባል ቁጥጥር የሚደረግበት መግቢያ
በደጃፍዎ
️ የገበያ ማዕከላት
️ ሆቴሎች እና ታዋቂ ምግብ ቤቶች
የመዝናኛ ስፍራዎች
️ ግሮሰሪ መደብሮች፣ ፋርማሲዎች
የህዝብ ማመላለሻ ማዕከሎች እና ዋና አውራ ጎዳናዎች
ይህን ድንቅ ቤት በማይታመን ዋጋ የግልዎ ያድርጉ
ዛሬ ይጎብኙን!
እድሉ እንዳያመልጥዎት!
ቀጠሮ ለመያዝ 0940077575ይደውሉ
Property Ref: 3121 | Added On: 11 Jul 2023 | Last Updated: 11 Jul 2023 |
Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 2 |
Bathrooms: 2 | Total Area: 100 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Champion. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.