Ethiopia Property Centre

2 Bedroom Unfurnished Property for Sale in Bole, Addis Ababa

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches For Sale in Bole, Addis Ababa.

Alert on Manage alerts
Featured
Br 16,000,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa

እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ዲፕሎማት ሮድ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነን በ 15% ቅድመ ክፍያ ( 2,400,000) ብር ብቻ የዘመናዊ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ። ባለ 2 እና 3 መኝታ አፓርትመንቶች በጥራት እና በፍጥነት የሚገነባ አፓርታማዉ የሚያጠቃልለው! 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ ጀነሬተር 2 ዘመናዊ አሳንሰሮች ጂምናዚየም ከ ሙሉ የስፓርት እቃዎች ጋር ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚዉል የቴራስ መሰብሰብያ አዳራሽ አድራሻ ከቦሌ ደንበል በጋዜቦ አደባባይ ወደ ቡልጋሪያ በሚወስደዉ መንገድ ለበለጠ መረጃ በ 09-26-17-34-39 ይደውሉልን። #RealEstate #Ethiopian #apartments #luxuryrealestate #office #shop #business #shops #offices**

Around Bole Dembel City Center, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Featured
Br 10,296,000

Apartment for sale

100%

2 bed room 2 bath room Fully finished 104sqm 108sqm

Summit, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Etenesh
Featured
Br 10,700,000

Apartment for sale

Luxury 1, 2 and 3 Bedroom Apartments

ጌት-አስ ሪል እስቴት 15% ከፍለዉ የቤት ባለቤት ይሁኑ!! ️አዲስ ነገር ይዘን ብቅ ብለናል ሰሚት ፍየል ቤት አለፍ ብሎ Noc 72 ፊት ለፊት ያለው እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ሽያጭ 1 መኝታ ክፍል 61, 65 ካሬ 2 መኝታ ክፍል 116 ካሬ 3 መኝታ ክፍል 144, 147, 150, 151 ካሬ Store እና laundry ቅድመ ክፍያ 15% ቀሪ ክፍያ በግንባታ ሂደት መሰረት የሚከፈል:: ️የሠራተኛ ክፍል ከነ መታጠቢያው:: ️ሁሉም ቤቶች በቂ ብርሃን እና በቂ አየር ያገኝሉ ። ️ሁሉም ቤቶች ዘላቂ የሆነ ውብ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው። ️አሳንሰር ወይም (elevator ) አለው ። ️ለሙሉ ህንፃው መጠባበቂያ የመብራት ጄኔሬተር ይኖረዋል ። Fully Finished ለሚፈልግ አለ ። ምንም አይነት የ ኮሚሽን ክፍያ አይጠየቁም:: ይደውሉ አሁኑኑ 0921776433 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላቺንን ይቀላቀሉ https://t.me/getapartment #realestateaddisababa #realestateinvesting #realestateadd #realestateaddisababa #ethiopia #ethiopianairlines

Semit 72, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 1 Parking
Dagim Properties
Featured
Br 17,100,000

Apartment for sale

Luxury 2-Bedroom Apartments in Addis Ababa

እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ዲፕሎማት ሮድ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነን በ 15% ቅድመ ክፍያ ( 2,600,000) ብር ብቻ የዘመናዊ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ። ባለ 2 እና 3 መኝታ አፓርትመንቶች በጥራት እና በፍጥነት የሚገነባ አፓርታማዉ የሚያጠቃልለው! 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ ጀነሬተር 2 ዘመናዊ አሳንሰሮች ጂምናዚየም ከ ሙሉ የስፓርት እቃዎች ጋር ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚዉል የቴራስ መሰብሰብያ አዳራሽ አድራሻ ከቦሌ ደንበል በጋዜቦ አደባባይ ወደ ቡልጋሪያ በሚወስደዉ መንገድ ለበለጠ መረጃ በ 09-26-17-34-39 ይደውሉልን። #RealEstate #Ethiopian #apartments #luxuryrealestate #office #shop #business #shops #offices**

Bole Dembel Road, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Featured
Br 20,000,000

Apartment for sale

Bole Atlas

Location bole atlas 2 bed room 2 bath room Bright Living and dining room Additional maids room 24/7 stand by generator Remember Now is a great time to buy Price Location bank credit all are available

Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets
Etenesh
Featured
Br 8,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment, Summit

Completely new 2 bedroom apartment for sale with additional maids room, 2 bathrooms and semi open kitchen around summit 72. All the necessary documents are ready. - ሙሉ በሙሉ አዲስ ባለ 2 መኝታ ቤት አፓርታማ ለሽያጭ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ፣ 2 መታጠቢያ ቤቶች እና ከፊል ክፍት ኩሽና 72. ሁሉም አስፈላጊ ሰነዶች ዝግጁ ናቸው

Summit 72, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets
Beton Brokerage
Featured
Br 7,000,000

Apartment for sale

Finished 2 Dapartmentberooms for Sell@figa

ያለቀ አፓርትመንት ሽያጭ ለገዢዎች ብቻ ሰሚት ፊጋ 71ካሬ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ካርታ የወጣለት ግራዉንድ ላይ ዋጋ:7,000,000ብር 0938413839 2% ኮሚሽን https://t.me/elkumay26

Figa, Bole, Addis Ababa
2 beds 1 bath
Addis Property Marketing
Featured
Video
Br 8,330,000

Apartment for sale

Luxury Apartment in Addis Ababa

ያለቀለት አፓርትመንቶች ከሆሴዕ ሪል እስቴት እጅግ ውብ እና ቅንጡ የሆኑትን የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለነዋሪዎቹ በቅርብ ያስረከበው ሆሴዕ ሪል እስቴት የየረር ሆምስ መኖሪያ መንደር ስለኛ ቤት እንንገራችሁ የባንክ ብድር አለን የቤቶች የተናጠል ካርታ ያላቸው 23,000 ካሬሜትር ኮምፓውንድ የመኖሪያ መንደር G+4 አፓርትመንት ብቻ ያላቸው በወለል 2 ቤቶችን ብቻ የያዘ ከ360 በላይ መኪናዎች ማቆም የሚችል በቂ ፓርኪንግ ያለው የህፃናት መጫወቻ ያለው (Play ground) አረንጓዴ ቦታ (Green area) ያለው የከርሰ ምድር ዉሃ ያለው መጠባበቂያ ጀነሬተር ያለው ወዲያው የሚረከቡት 82 ካሬሜትር 100 ካሬሜትር 117 ካሬሜትር ስፋት ያላቸው ባለ 2 እና 3 መኝታ እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ የመኖሪያ ቤቶችን ዛሬውኑ ፈጥነው የራስዎ ያድርጓቸው ከየትኛውም ባንክ ጋር በማያያዝ ቤቶቹን የግሎ ያድርጉ ቅድመው ለሚገዙ ከ 5 -- 7 % የቀረበ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል እንዳያመልጦት የሆሴዕ ሪል እስቴትን - የየረር ሆምስ የመኖሪያ መንደር የግሎ ያድርጉ

Hosea Real Estate, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 1 toilet 2 Parking
Amibara Properties
Featured
Br 7,000,000

Apartment for sale

Semi Finished Apartement for Sell@bole Bulbula

አፓርትመንት ሽያጭ በቦሌ ቡልቡላ 100ካሬ 2 መኝታ ቤት ቤ+ግ+12 2 ሊፍት ያለዉ በሰሚ ፊንሽንግ ካርታ ያለዉ 10ኛ ፎቅ ላይ ዋጋ:65,000ብር በካሬ አከፋፈል:100% 2% ኮሚሽን ይከፈላል ገዚ ብቻ ይደዉልልን 0938413839

Bulbula, Bole, Addis Ababa
2 beds 1 bath
Addis Property Marketing
Featured
Br 2,700,000

Apartment for sale

54 M2 Two Bedrooms Condominium for Sell

ኮንደሚንየም ሸያጭ@ቦሌ ብልብላ ለካሽ ገዚዎች 57ካሬ 1መኝታ +1የልጅ መኝታ 2ኛ ፎቅ በረንዳዉን ጨምሮ በሴራሚክ የተሰራ ጂብሰም ያለቀለት የኤሌክትሪክ እና የዉሀ መስመር እንደ አዲስ የተሰራለተሰ 2 መፀዳጃ ቤት(ለሻወር እና ለመመገቢያ) የዉሀ ታንከር የተገጠመለት ማሰታወሻ:5አመት አልሞላዉም እዳ ዘግቱዋል 2% ኮሚሽን ይከፈላል ዋጋ:2,600,000ብር 0938413839 0911113349

Bulbula, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Addis Property Marketing
Featured
Br 13,000,000

Apartment for sale

Finished Apartement for Sell @ Atlas

አፓርትመንት ሽያጭ@ቦሌ አትላስ 102ካሬ 2መኝታ(ቁምሳጥን ተገጥሞላቸዋል) 2ቱም መኝታ ቤቶች የራሳቸዉ መታጠብያ ያላቸው የእንግዳ መታጠብያ የሰራተኛ ክፍል ላዉንደሪ ኪችን ሳሎን ካርታ የወጣለት በወለል 3 ቤቶች 3ኛ ፎቅ የጋራ መገልገያዎች:ሊፍት;ቤዝመንት ፓርኪንግ;ጄነሬተር;ቆሻሻ ማስወገጃ;ሜካኒካል ቬንትሌተር ዋጋ:13,000,000ብር ድርድር አለዉ 2% ኮሚሽን ለመክፈል ሲስማሙ ብቻ ይደዉሉ ማስታወሻ:ይህ ማስታወቂያ ለገዚዎች ብቻ ነዉ 0938413839 0911113349 መልካም እድል

Atlas, Bole, Addis Ababa
2 beds 3 baths 1 Parking
Addis Property Marketing
Featured
Br 4,300,000

Apartment for sale

Fully Completed Apartment for Sell

Appartment For sell Location ፡ Figa Msq 47 1st Floor Lift available 1 salon 2 bead rooms 1 bathroom Open kitchen Parking space ካርታ ተዘጋጅቶዋል (documents are ready) ጄኔሬተር ያለው የማይቋረጥ የጉድጋድ ውሃ ያለው

Salitemeherete /Figa, Bole, Addis Ababa
2 beds 1 bath
KK
Featured
Br 5,800,000

Apartment for sale

Apartement for Sell

ያለቁ ካርታ የተዘጋጀላቸዉ አፓርትመንቶች ሽያጭ በሰሚት 125.5ካሬ 130ካሬ 132ካሬ ባለ 2 መኝታ ቤቶች ሰቶር በወለል 3 ቤት በቻ ሊፍት ጀነሬተር ወድያዉኑ የሚገቡበት በሰሚት የተናጥል ካርታ የወጣለት ዋጋ:በካሬ 45,000ብር አከፋፈል 70% ቅድሚያ ቀሪዉ በ 3 ወር 0938413839

Summit, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 1 Parking
Addis Property Marketing
Featured
Br 6,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Summit : ZG-10839

2 Bedroom Apartment For Sale in Addis Ababa, Summit. The flat is on the third floor and located opposite to the asphalt road. The total area is 89 square meters. The property is modern, spacious and elegant with spacious living room open to modern kitchen, second kitchen, master bedroom with built-in closet and private bathroom, second bedroom and two bathrooms. The flat has 22 square meters shop space on the ground floor. Get this opportunity !Call us now to arrange a viewing. *************†*********†***********

Summit, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
ዘገበያ Zegebeya.com
Featured
Br 10,000,000

Apartment for sale

Apartement for Sell

አፓርትመንት ሽያጭ@ቦሌ አትላስ 102ካሬ 2መኝታ(ቁምሳጥን ተገጥሞላቸዋል) 2መታጠብያ የእንግዳ መታጠብያ የሰራተኛ ክፍል ላዉንደሪ ኪችን ሳሎን ካርታ የወጣለት በወለል 3 ቤቶች 4ኛ ፎቅ የጋራ መገልገያዎች:ሊፍት;ቤዝመንት ፓርኪንግ;ጄነሬተር;ቆሻሻ ማስወገጃ;ቬንትሌተር ዋጋ:10,000,000ብር መሸጫ 2% ኮሚሽን ማስታወሻ:ይህ ማስታወቂያ ለገዚዎች ብቻ ነዉ 0938413839 መልካም እድል

Atlas, Desalegne Hotel, Bole, Addis Ababa
2 beds 3 baths 1 Parking
Addis Property Marketing
2 Bedroom Apartment in 1.7 Million — Back Side of Bole Denbel, Bole, Addis Ababa
1
Br 1,700,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment in 1.7 Million

ደንበል ጀርባ/ ወደ ለገሀር በሚመደው መንገድ 1B + G + 15 + terrace የካሬ አማራጭ ባለ ሁለት መኝታ 110 ካሬ 128ካሬ ባለ ሶስት መኝታ 145 ካሬ 165ካሬ ️ ቀሪ ክፍያ በግንባታ ሂደት በሰላሳ ወር ሚከፍሉት የጋራ መገልገያዎች / Aminities የመኪና ማቆሚያ ሰፊ ሰገነት / Terrace 2 ሰፋፊ ሊፍቶች የቆሻሻ ማስወገጃ አውቶማቲክ ጀነሬተር አከፋፈል / payment structure and schedule( progress based payment ) በ15% ቅድም ክፍያ በ1.7 ሚሊዮን ጀምሮ

Back Side of Bole Denbel, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Golden
2 Bedroom Flat — Huda Real Estate, Bole, Addis Ababa
2
Br 12,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Flat

Bole Imperial 100% finished Apartment with semi finished. Delivery time 1 month. Contact us 0909210806 Huda real estate.

Huda Real Estate, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Surafel Mekonnen
Luxury 2 Bedroom Apartment — Bole Edna Mall, Bole, Addis Ababa
2
Br 21,244,300

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

በቦሌ ኤድና ሞል አካባቢ ዘመናዊ አፓርታማ በአዲስ አበባ ተፈላጊ አካባቢ በሆነው ቦሌ ኤድና ሞል አካባቢ የሚገኝ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርታማ። - 40% ቅድመ ክፍያ - 2 መኝታ አፓርታማ - ምቹና ተፈላጊ የቦሌ አካባቢ - ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርታማ ለራስዎ መኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት፣ በአዲስ አበባ ዋና ከሚባሉት አካባቢዎች በአንዱ የራስዎን ቤት የማግኘት እድል! ዛሬ ይወስኑ፤ የነገውን እሴት ዛሬ ይገንቡ! 09-35-71-33-66 ለተጨማሪ መረጃ፣ የዋጋ ዝርዝር እና የሳይት ጉብኝት አሁኑኑ ያነጋግሩን።

Bole Edna Mall, Bole, Addis Ababa
2 beds 1 bath 1 toilet 1 Parking
Reality Consultant
Luxury 2 Bedroom Apartment — Ayat, Bole, Addis Ababa
4
Br 10,000,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

አያት ፡ ፈረስ ቤት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 102 ካ.ሜ Location: አያት ፈረስ ቤት አካባቢ በ G+9 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 4ኛ ወለል ላይ ነው የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry, Closed Kitchen. ️ ስፋት: 102 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ሙሉ በሙሉ ግንባታው ያለቀለት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ ሊፍት፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ ሰገነት (Balcony)፣ የእንግዳ መቀበያ እና የህንፃ አስተዳደር ያቀርባል ። ️ ማስታወሻ : ቤቱ በአሁኑ ሰዓት ወርሃዊ ገቢ እያስገኘ የሚገኝ ሙሉለሙሉ ያለቀ አፓርታማ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 10 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 30,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 3.60% 98,039 ብር/ካሬ Payback፦ 27.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ሙሉ በሙሉ ያለቀና በአሁኑ ወቅት የተከራየ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቀት የ 3.60% Gross Yield ያለው አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1760

Ayat, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury 2 Bedroom Apartment — Semit Noah Realestate, Bole, Addis Ababa
4
Br 13,500,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

ሰሚት ጊወርጊስ ፡ ኖህ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 104 ካ.ሜ Location: ሰሚት ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ፣ በ ኖህ ሪል እስቴት በተገነባ 20,000 ካሬ ሜትር ስፉት ባለው ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen, Balcony ️ ስፋት: 104 ካሬ ሜትር ( 90sqm- net ) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 5 ቤቶች ብቻ የሚገኙበት ሲሆን ️ ህንፃው ፦ 2 ሊፍቶች፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አሉት። ግቢው መዋኛ ገንዳ (Swimming Pool)፣ ጂም (Gym)፣ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር (EV Charger)፣ ቋሚ የመኪና ማቆሚያ(Assigned Parking)፣ ሱቆች፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የግቢ አስተዳደር እና የልጆች መጫወቻ ቦታን የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / 50% ቅድመ ክፍያ ያለው ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 13.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 50,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.44% 129,808 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ሰሚት ኖህ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ የሚገኝ አፓርትመንት ነው ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1754

Semit Noah Realestate, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing

Showing 501–520 of 626 properties