Interested in this property?
ያለቀለት አፓርትመንቶች ከሆሴዕ ሪል እስቴት
እጅግ ውብ እና ቅንጡ የሆኑትን የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለነዋሪዎቹ በቅርብ ያስረከበው ሆሴዕ ሪል እስቴት የየረር ሆምስ መኖሪያ መንደር
ስለኛ ቤት እንንገራችሁ
የባንክ ብድር አለን
የቤቶች የተናጠል ካርታ ያላቸው
23,000 ካሬሜትር ኮምፓውንድ የመኖሪያ መንደር
G+4 አፓርትመንት ብቻ ያላቸው
በወለል 2 ቤቶችን ብቻ የያዘ
ከ360 በላይ መኪናዎች ማቆም የሚችል በቂ ፓርኪንግ ያለው
የህፃናት መጫወቻ ያለው (Play ground)
አረንጓዴ ቦታ (Green area) ያለው
የከርሰ ምድር ዉሃ ያለው
መጠባበቂያ ጀነሬተር ያለው
ወዲያው የሚረከቡት
82 ካሬሜትር
100 ካሬሜትር
117 ካሬሜትር
ስፋት ያላቸው ባለ 2 እና 3 መኝታ እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ የመኖሪያ ቤቶችን ዛሬውኑ ፈጥነው የራስዎ ያድርጓቸው
ከየትኛውም ባንክ ጋር በማያያዝ ቤቶቹን የግሎ ያድርጉ
ቅድመው ለሚገዙ ከ 5 -- 7 % የቀረበ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል
እንዳያመልጦት
የሆሴዕ ሪል እስቴትን - የየረር ሆምስ የመኖሪያ መንደር የግሎ ያድርጉ
Property Ref: 2633 | Added On: 05 Dec 2022 | Last Updated: 05 Dec 2022 |
Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 2 |
Bathrooms: 2 | Toilets: 1 | Parking Spaces: 2 |
Total Area: 82 sqm | Covered Area: 82 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Amibara Properties. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.