Apartment for sale
22 Golagol, Luxury Apartment for Sale .......93SQM
22 ጎላጎል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 93 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ 22 ጎላጎል አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ️ ስፋት: 93 ካሬ ሜትር ( 80sqm- net ) ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ አካባቢው ብዙ የውጭ ሃገር ነዋሪ ስላለበት ለማከራየት በጣም ቀላል ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 11.6 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 60,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.21% (ከፍተኛና ፈጣን ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው መደበኛ ዋጋ: 120,000 - 140,000 ብር/ካሬ የዚህ ቤት ዋጋ: 124,731 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በ22 ጎላጎል የንግድና የመኖሪያ ቀጠና ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ የዚህ ቤት የካሬ ዋጋ ከአካባቢው አማካኝ የገበያ ዋጋ ተመጣጣኝ ነው። አካባቢው ለውጭ ሀገር ዜጎችና ለድርጅት ሰራተኞች ባለው ከፍተኛ ፍላጎት ምክንያት የ 6.21% Gross Yield እና ፈጣን የካፒታል እድገት የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1684