Apartment for sale
2 Bedroom Furnished Apartment
ቦሌ ፡ መድኃኒዓለም Fully Furnished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 163 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ መድኃኒዓለም አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ B+G+12 ሆኖ የተሰራ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 163 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- በእያንዳንዱ ወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች የሚሆን የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ 2 ሊፍቶች ፣ ጀነሬተር እና በካሜራ የታገዘ ጥበቃ አለው። አሁን ላይ 4 አባወራዎች በህንፃው ውስጥ መኖር ጀምረዋል። ማስታወሻ 1: አፓርትመንቱ ከነሙሉ የቤት እቃዎች (With furniture) ነው ለገበያ የቀረበው። ማስታወሻ 2: ግብይቱ የሚሆነው በመተካካት ነው። ዶክመንት:- በድርጅቱ ስም ያለ ካርታ ስለዚህ ግብይቱ የሚሆነው ቀጥታ ከድርጅቱ ጋር በመተካካት ነው። 🧾 አከፋፈል:- -ጥሬ ገንዘብ ብቻ (Cash Only) ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 192,000 ብር ($1,200)/ወር Gross Yield፦ 8.23% 171,779 ብር/ካሬ Payback፦ 12.2 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ መድኃኒዓለም ከነሙሉ ዕቃው የሚሸጥ፣ 9ኛ ፎቅ ያለ 163 ካ.ሜ አፓርትመንት። በድርጅት ስም ያለ ካርታ በመተካካት የሚሸጥ ለቅን መኖሪያና ለከፍተኛ የኪራይ ገቢ እጅግ ተመራጭ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030