Apartment for sale
Apartment for sale
Bole-24, Fully Furnished Apartment .......156SQM
About this property
ቦሌ-24 ፤ ከነ ሙሉ እቃው የሚሸጥ አፓርትመንት ------ 156 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ-24 አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Closed Kitchen ፣ Laundry ️ ስፋት: 156 ካሬ ሜትር ( 123sqm-net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ የስብሰባ አዳራሽ ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ ፤ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ማስታወሻ ፦ ቤቱ በ 2 አመት የኪራይ ውል በወር 140,000 ብር ተከራይቷል። ቀሪው 17 ወር ሲሆን። ገዥው ከገዛበት ቀን ጀምሮ የኪራይ ክፍያ መሰብሰብ ይጀምራል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 22 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የወቅቱ ኪራይ: 140,000 ብር/ወር Gross Yield: 7.64% (በጣም ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው መደበኛ: 140k-165k/ካሬ የዚህ ቤት: 141,025 ብር/ካሬ ( ቅናሽ ) ማጠቃለያ፦ ቤቱ ከነሙሉ የቤት ዕቃዎቹ በመቅረቡ ከፍተኛ አስተማማኝ የኪራይ ተመላሽ (7.64% Yield) ለሚፈልግ ባለሀብት ፈጣን ትርፍ የሚያስገኝ ምርጥ ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1674
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Affordable 1-Bedroom Apartment
Apartment for sale
3 Bedroom / Furnished Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.