Ethiopia Property Centre

Apartments for Sale in Ethiopia

There are 3,165 apartments for sale across Ethiopia. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Bole Olompia, Luxury Apartment .......162SQM
Featured
5
Br 25,000,000

Apartment for sale

Bole Olompia, Luxury Apartment .......162SQM

ቦሌ ኦሎምፒያ ፣ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 162 ካ.ሜ ​ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ኦሎምፒያ አምራን ሆቴል አካባቢ B+G+7 ህንፃ ላይ ። ​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Store ️ ስፋት: 162 ካሬ ሜትር ( 124sqm -net) ️ 1ኛ እና 6ኛ ፎቅ ላይ ። 1ኛ ላይ ያለው ከነ እቃው 140,000 ብር ተከራይቷል። ️ ህንፃው ፦ ጂም ፣ parking , sauna&steam, common laundry , terrace የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ​ ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። ( for cash payment ) ​ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ​️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ​ Investment Analysis ​ ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 140,000 ብር የኪራይ ገቢ ግብር (በ50% ቅናሽ መሠረት): ️ ዓመታዊ ግብር: 269,400 ብር ​ የአዋጭነት መለኪያ (Financial Metrics) ️ የኪራይ ተመላሽ (Rental Yield): 6.7% ️ የካፒታል እድገት (Capital Appreciation): በዓመት ከ20% እስከ 25% ያድጋል። ​ የዋጋ ንፅፅር (Price comparison) ️ የአካባቢው አማካኝ የካሬ ዋጋ: ከ165,000 እስከ 190,000 ብር ️ የዚህ ቤት የካሬ ዋጋ: 154,320 ብር ገደማ (25 ሚሊዮን ÷ 162 ካ.ሜ) ​ ማጠቃለያ: ቤቱ በቦሌ ኦሎምፒያ እምብርት ላይ የሚገኝ፣ አሁን ባለው ገበያ 6.7% የኪራይ ተመላሽ ( Gross Yield) ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ​ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 ​Code1648

Bole Olompia, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Luxury Apartment
Featured
8
Br 14,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

በ፩ ዓመት ጊዜ ውስጥ የምናስረክባቸው ከባለ - ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶች አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ከአዲስ ላይፍ ሪል ስቴት

Au St, Kirkos, Addis Ababa
2 Beds 2 Toilets
Mebratu Alene
Luxury Appartement
Featured
5
Br 8,800,000

Apartment for sale

Luxury Appartement

20% ልዩ ቅናሽ ከ አያት ሪል እስቴት 826,551.00ብር ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ ከ ባለ 1 እስከ 4 መኝታ ሱቆች ከ 24 ካሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ያለቁ እና እስከ 6 ወር ድረስ የምትረከቡ ሱቆች በ ሁሉም ሳይቶቻችን ያገኛሉ ሳይቶቻችን ካዛንቺስ ቀበና በሲ.ኤም.ሲ፣ በመሪ እና በአያት አካባቢዎች አፓርታማዎችን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት ይሁኑ። የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ ። ለበለጠ መረጃ: ️ 0919486797/0976749801 #Viber #imo #WhatsApp #Telegram አያት ዞሮ መግቢያዬ!

Ayat Real Estate, Ayat, Addis Ababa
2 Beds 1 Baths 2 Toilets 1 Parking
Eden
Luxury Apartment
Featured
10
Br 17,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartment

የቤት ባለቤት ለመሆን ዝግጁ ነዎት? ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ አፓርታማዎች በካዛንቺስ! ​በአዲስ አበባ እምብርት፣ ማሃል ካዛንቺስ (በኢንተርኮንቲኔንታል & በኢሊሌ ሆቴል አጠገብ) ሙሉ በሙሉ ግንባታቸው የተጠናቀቁ እና ቁልፍ ለመረከብ ዝግጁ የሆኑ ባለ 1 እና ባለ 2 መኝታ የቅንጦት አፓርታማዎችን ከአያት ሪል እስቴት ይግዙ! ​ ለምን ይመርጡናል? ​1ኛ. ልዩ መገኛው፦ በከተማዋ እምብርት፣ ለሁሉም ነገር ቅርብ እና ዲፕሎማቲክ በሆነ ስፍራ። 2ኛ.​ ቁልፍ በእጅ፦ ግንባታቸው መቶ በመቶ ያለቀላቸው በመሆኑ፣ ሳይጠበቁ ወዲያውኑ የሚረከቡት። 3ኛ.​ ለምርጥ ኢንቨስትመንት፦ ለራስዎ መኖሪያነት ወይም በከፍተኛ ዋጋ አከራይቶ ለአትራፊነት የሚሆን ስለሆነ ። 4ኛ.​ ደህንነቱ የተጠበቀ ስለ ሆነ፦ አስተማማኝ ጥበቃ፣ ዘመናዊ ሊፍት እና ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያለው። ​ ፈጥነው ይደውሉ፣ መጥተው ይጎብኙ! ​ስልክ ቁጥር፦ 0922707589 / 0994632773 ​ቴሌግራም / ዋትስአፕ (Telegram/WhatsApp)፦ቀጠሮ ለመያዝ ወይም መልዕክት ለመላክ ስልኮቹን ይጠቀሙ። ​ኢሜይል (Email)፦ [email protected] ​አያት ሪል እስቴት - የህልምዎን ቤት ዛሬውኑ ይረከቡ!

Ayat Real Estate, Kazanchis, Addis Ababa
1 Beds 1 Baths 2 Toilets 1 Parking
Tinsae
Luxury Apartment in Addis Ababa
Featured
5
Br 9,625,000

Apartment for sale

Luxury Apartment in Addis Ababa

አዲስ ሳይት በማስታወቂያ ዋጋ Dema Hope Real Estate +251-913-9534-61 => ሾላ ሚክስድ ዩዝ አፓርትመንት 2B+G+ 16 ከግራውንድ እስከ 4ኛ ፎቅ የንግድ ሱቆች (ሞል) ከ5ኛ - 15ኛ አፓርትመንቶች ዓይነቶች፡- 1 መኝታ ቤት 77ካሬ ሜትር 2 መኝታ ቤት 108,109,እና 114ካሬ ሜትር 3 መኝታ ቤት 157ካሬ ሜትር ቅድሚያ ክፍያ 15% መገልገያዎች ከከርሰ ምድር ውሃ በታች ጂም እና ስፓ 24/7 ደህንነት የእንግዳ መቀበያ የመጠባበቂያ ጀነሬተር መዋኛ ገንዳ ፓርኪንግ #realestate #ethiopia #addisababa #fyp #demahoperealestate #addisababa #apartmentforsale #shopsforsale #ሱቅ #አፓርታማ #አፓርትመንት #የሚሸጥ

Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
1 Beds 1 Baths 1 Toilets 1 Parking
Fitsum Real Estate
Semit Cambridge, Luxury Apartment ......94SQM
Featured
8
Br 11,500,000

Apartment for sale

Semit Cambridge, Luxury Apartment ......94SQM

ሰሚት ካምብሪጅ ፣ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 94 ካ.ሜ ​ መገኛ ቦታ ️ ሰሚት ካምብሪጅ አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ ​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 94 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ 2 መኝታ ቤት ፣ 2 መታጠቢያ እና Laundry ️ በአንድ ወለል ላይ 2 ቤቶች ሰነድ:- ዲጂታል ካርታ ያለው ​ የህንፃው መገልገያዎች ️ ግቢው ጥበቃ ፣ የግቢ አስተዳደር ፣ ጀኔሬተር ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰምድር ውሃ። ማስታወሻ ፦ ሊፍቱ ለጊዜው አገልግሎት አይሰጥም። አከፋፈል ፦ ካሽ ​ ዋጋ = 11.5 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ​ Investment Analysis ​ ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 45,000 ብር የኪራይ ገቢ ግብር (በ50% ቅናሽ መሠረት) ️ ዓመታዊ ግብር: 69,900 ብር ​ የአዋጭነት መለኪያ (Financial Metrics) ​የኪራይ ተመላሽ (Rental Yield): 4.6% ​የካፒታል እድገት (Capital Appreciation): በአካባቢው ልማት እና ሰሚት አሁንም በፍጥነት እያደገ ያለ የመኖሪያ ቀጠና በመሆኑ የቤቱ እሴት በዓመት ከ20% እስከ 25% ያድጋል። ​️ የዋጋ ንፅፅር (Affordable Price) ​የአካባቢው አማካኝ የካሬ ዋጋ: ከ110,000 እስከ 135,000 ብር ​የዚህ ቤት የካሬ ዋጋ: 122,340 ብር ​ ማጠቃለያ: የቤቱ ዋጋ ከአካባቢው አንጻር ተመጣጣኝ ነው። ​ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 ​Code1647

Semit Cambridge School, Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury Apartment on Sarbet Addis Abeba Temer Realestate
Featured
8
Br 18,625,000

Self contained (single rooms) for sale

Luxury Apartment on Sarbet Addis Abeba Temer Realestate

ሳርቤት አደባባይ ከ አዳምስ ጎን አዲስ ሳይት ከ ቴምር ሪልስቴት ይግዙ ። 100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው ባለ 1 መኝታ 76 ካሬ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ ባለ 3 መኝታ ከ 136 ካሬ እስከ 151 ካሬ ዋጋ እና አከፋፈል ️ ባለ 1 መኝታ 76 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 9.8 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ 20% = 1.9 ሚልዮን ️ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 12.8 ሚልዮን ቅድመ ክፍያ 20% = 2.5 ሚልዮን ️ ባለ 3 መኝታ 136 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 17.6 ሚልዮን ቅድመ ክፍያ 20% = 3.5 ሚልዮን ቀሪ ክፍያ ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ ከወለድ ነፃ አከፍፈል በግንባታ ሂደት የሚከፈል #ያስተውሉ የካሬ ዋጋ 7-10 ፎቅ በካሬ 135,000 ብር 11-14ኛ ፎቅ 130,000 15-23ኛ ፎቅ 125,000 ብር ከዚህ በፊት ላመለጣቹ እንዲሁም ሳርቤት ላይ ኢንቨስት ማረግ ለምትፈልጉ ወርቃማ እድል ። ️ 0928739745

Pushkin Square, Lideta, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 2 Parking 149 sqm
Temer Realestate
1 Bedroom Luxury Apartment
Featured
6
Br 800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ከዚህ በፊት በአፍሪካ ሕብረት ባለ 20 ወለል አፓርትመንት ገንብቶ ያስረከበ፤በሳር ቤት በቅርብ ጊዜ ለማስረከብ ግንባታውን እያጠናቀቀ ያለ እንዲሁም በአፍሪካ ሕብረት 3ኛ ፕሮጄክቱን በአንድ ዓመት ለማስረከብ ዝግጅት ላይ የሚገኝ አዲስ ላይፍ ሪል ስቴት 4ኛ ፕሮጄክቱን በቡልጋሪያ እጅግ ቅንጡ እና ዘመናዊ አፓርትመንት በ800,000 ብር ቅድመ ክፍያ ይዞላችሁ መጥቷል ባለ 1 መኝታ 85 እና 89 ካሬ ባለ 2 መኝታ 93፣108፣111 ካሬ ባለ 3 መኝታ 136፣147፣150 እና 155 ካሬ በ10% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በ3 ዓመት ጊዜ ተከፍሎ ይጠናቀቃል።

Bulgaria St, Kirkos, Addis Ababa
1 Beds 1 Baths 1 Toilets 1 Parking
Mebratu Alene
Luxury 2 Bedroom Apartment with Excellent Amenities
Featured
5
Br 22,470,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment with Excellent Amenities

>> ቦታ: ቦሌ ኤድናሞል -- ከአለምነሽ ፕላዛ አጠገብ - 2 መኝታ አፓርትመንት -- መጠን: 109.61 ካሬ ሜትር =- ጠቅላላ ዋጋ: 22,470,050 ብር =- 20% ቅድመ ክፍያ: 4,494,010 ብር Available floor: 9-15 =- የማስረከቢያ ጊዜ: 1 ዓመት ከ6 ወር =- ቀሪ ክፍያ: በ8 ዙር / በ18 ወራት

Bole / Dema Hope Real Estate, Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Fitsum Real Estate
Luxury 3 Bedroom Apartments in a Prime Location
Featured
5
Br 21,250,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartments in a Prime Location

Digital ካርታ ያለው > በከፊል ግንባታ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ Location: ቦሌ , ከ ጋዜቦ አደባባይ ወደ አፍሪካ ህብረት በሚወስደው መንገድ ላይ > 30% ቅድሚያ ክፍያ > የተናጠል ካርታ ያለው > 50/50 የባንክ ብድር ተመቻችቷል > በከፊል ግንባታ ቤቱ አሁኑኑ መረከብ ይችላሉ የጋራ መገልገያዎች - አምስት ቤዝመን (G-5) ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ ያለው - በጣም ሰፊ ቴራስ ያለው - Gym, spa - የከርሰ ምድር ውሃ ፣ ተጠባባቂ ጄነሬተር ያለው - የፀሐይ ኃይል ( Solar Power) ያለው 24 ሠዓት የኃይል አማራጭ => ሰፊ በረንዳ ያለው => ሊፍት:24/7 ጥበቃ => ለመኖሪያ ወይም ለማከራየት ተመራጭ ቦታ ነው ። => የመከራየት አቅሙ $2000 በላይ ይከራያል ። => ሙሉ ሕንፃው ለመኖሪያ ብቻ የሚያገለግል ለበለጠ መረጃ 0913-9534-61 ይደዉሉ!!!

Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 3 Toilets 3 Parking
Fitsum Amibara
Affordable 1-Bedroom Apartment
Featured
5
Br 5,000,000

Apartment for sale

Affordable 1-Bedroom Apartment

መስቀል ፍላዎር / ቪላ ቬርዴ ሎጅ ታላቅ ቅናሽ 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት 🫆 ከ4.8 ሚሊየን ብር ጀምሮ ! በካሬ 105,000 ብር ብቻ! የካሬ አማራጮች ስቱዲኦ 48ካሬ ባለአንድ መኝታ 96 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ 102 & 125ካሬ ባለሶስት መኝታ 179 እና 180 ካሬ አፓርታማው ያካተታቸው! 3B+G+17 2000 ካሬ ይዞታ ላይ ያረፈ ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያን ያካተተ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድርጊያ ከፍተኛ አቅም ያላቸው የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች በቂ ዘመናዊ አሳንሰሮች የከርሰምድር ውሃ ከበቂ ውሃ ታንከሮች ጋር የደህንነት ካሜራ በየወለሉ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( Garbage shooter ) ጥራታቸውን በጠበቁ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች የሚጠናቀቅ ለተለያዪ ዝግጅቶች የሚውል የጋራ ቴራስ የጂምናዚየም አገልግሎት መስጫ ማስታወሻ ምንም አይነት የዋጋ ለውጥ የማይኖርበት 50% ቀስ ብለው ከፍለው ቀሪውን በባንክ የሚመቻችሎት ️09-78-50-63-56 Andualem@Cappadocia Realestate.

Mesekel Flower, Bole, Addis Ababa
1 Beds 1 Baths 1 Toilets 1 Parking
Ak Property
Real Estate House in Ethiopia
Featured
5
Br 20,750,000

Apartment for sale

Real Estate House in Ethiopia

ከ ጋዜቦ አደባባይ ወደ አፍሪካ ህብረት በሚወስደው መንገድ ላይ የተናጠል ካርታ ያለው 50/50 የባንክ ብድር ተመቻችቷል => ባለ 2 መኝታ +Maids room - 139 ካሬ => ባለ 3 መኝታ - 166 ካሬ - 170 ካሬ - 180 ካሬ - 190 ካሬ >> ቅድሚያ ክፍያ 30% > ባንክ 50/50 > ዲጂታል ካርታ የወጣላቸው የጋራ መገልገያዎች - ለእያንዳንዱ ቤት የመኪና ማቆሚያ ያለው - Beautiful terrace - Gym, spa - ዋና እና ተጠባባቂ ጀነሬተር - የከርሰ ምድር ወሃ - የፀሐይ ኃይል ( Solar Power) ያለው 24 ሠዓት የኃይል አማራጭ => ሙሉ ሕንፃው ለመኖሪያ ብቻ የሚያገለግል

Gazebo / Real Estate, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 3 Toilets 1 Parking
Fitsum Real Estate
Apartment on Sarbet From Temer Realestate
Featured
11
Br 18,625,000

Self contained (single rooms) for sale

Apartment on Sarbet From Temer Realestate

ሳርቤት አደባባይ ከ አዳምስ ጎን አዲስ ሳይት ከ ቴምር ሪልስቴት ይግዙ ። 100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው ባለ 1 መኝታ 76 ካሬ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ ባለ 3 መኝታ ከ 136 ካሬ እስከ 151 ካሬ ዋጋ እና አከፋፈል ️ ባለ 1 መኝታ 76 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 9.8 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ 20% = 1.9 ሚልዮን ️ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 12.8 ሚልዮን ቅድመ ክፍያ 20% = 2.5 ሚልዮን ️ ባለ 3 መኝታ 136 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 17.6 ሚልዮን ቅድመ ክፍያ 20% = 3.5 ሚልዮን ቀሪ ክፍያ ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ ከወለድ ነፃ አከፍፈል በግንባታ ሂደት የሚከፈል #ያስተውሉ የካሬ ዋጋ 7-10 ፎቅ በካሬ 135,000 ብር 11-14ኛ ፎቅ 130,000 15-23ኛ ፎቅ 125,000 ብር ከዚህ በፊት ላመለጣቹ እንዲሁም ሳርቤት ላይ ኢንቨስት ማረግ ለምትፈልጉ ወርቃማ እድል ። ️ 0928739745

Sarbet, Lideta, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 2 Parking 99 sqm
Temer Realestate
Luxury Apartment on Sarbet From Temer Realestate/Temer Properties
Featured
6
Br 12,870,000

Pushikni Square, Lideta, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 2 Parking 99 sqm
Temer Realestate
Apartment From Temer Realestate/Temer Properties
Featured
5
Br 11,385,000

Self contained (single rooms) for sale

Apartment From Temer Realestate/Temer Properties

ቴምር ሪልስቴት አፓርትመንቶች ️ቡልጋሪያ ️ፒያሳ ️ሳርቤት ️ጋርመንት ️አዋሬ ለ መኖርያ አፓርትመንት ከ 20% ቅድመ ጀምሮ 65% ለሚከፋሉ የ35% ልዩ የበዓል ቅናሸ አዘጋጅተናል። የንግድ ሱቆች ️ ፕያሳ ️ቡልጋርያ ️ገላን/ቃሊቲ ከሮቢካ ሆቴል ፊትለፊት ከ2.5ሚሊዮን ብር አጠቃላይ ክፋያ ወይም 500ሺ ብር ቅድመ ክፋያ ጀምሮ። የተቀረው ክፋያ ያለምንም ወለድ በ 10ዙሮች የሚከፈል ከሀገር ዉጪ ላላችሁ ባላችሁበት ሆናችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ይደውሉ ️ 09-28-73-97-45 whatsapp 09_28_73_97_45 Telegram https://t.me/abdotulutemer Temer Properties. Create Construct Deliver. #Temerrealestate #temerproperties #temerhome #buynow #በመሃል_አዲስ #Piassa #temer #forsale #homeforsale #homeforsale #houseforsale #condoforsale #duplexforsale #justlisted #newlisting #openhouse #justsold #listing #luxurylistings #offmarketlistings #offmarketlisting #pocketlisting #newhome #dreamhome #property #luxuryhomes #investmentproperty #luxuryproperties #luxuryrealestate #realestateforsale #realestateinvestment #fixandflip #renovated #curbappeal #mansion #househunting #virtualtour #findahome #realestate #forsale #homeforsale #property #realtor #househunting #dreamhome #investmentproperty #newhome #listing #realestateagent #homesweethome #realestateinvesting #realestateexperts #homeforsale #realestatebroker #propertyinvestment #propertyforsale #homeselling #buyinghomes

Bulgaria Mothoriya, Kolfe Keranio, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 2 Parking 99 sqm
Temer Realestate
Apartement on Bulgaria From Temer Realestate
Featured
5
Br 8,280,000

Self contained (single rooms) for sale

Apartement on Bulgaria From Temer Realestate

ቡልጋሪያ፦ መኖሪያ እና ሱቅ? ​የ30% ታላቅ የዋጋ ቅናሽ! ​ቴምር ፕሮፐርቲስ (Temer Properties) በከተማዋ እምብርት በሆነው ቡልጋሪያ፣ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን እና ለንግድዎ ስኬት የሚሆኑ ሱቆችን በልዩ ቅናሽ ይዞላችሁ ቀርቧል። ​ ለላቀ ምቾት - የመኖሪያ አማራጮች (ከ7ኛ ፎቅ ጀምሮ) ​በአዲስ አበባ ውብ እይታ እየተደሰቱ የሚኖሩባቸው ሰፊ ቤቶች፦ ​ባለ 1 መኝታ፦ ከ 60 ካሬ ሜትር ጀምሮ ​ባለ 2 መኝታ፦ ከ 95 ካሬ ሜትር ጀምሮ ​ባለ 3 መኝታ፦ ከ 125 ካሬ ሜትር ጀምሮ ​️ ለንግድዎ ስኬት - ዘመናዊ ሱቆች ​ከ 1ኛ - 5ኛ ፎቅ የሚገኙ፣ ለትራንስፖርት ምቹ እና ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ባለበት ስፍራ ላይ ያረፉ ሰፊ ሱቆች ለሽያጭ ቀርበዋል። ​ የዋጋ ዝርዝር እና የክፍያ አማራጮች ​ከ7ኛ - 10ኛ ፎቅ፦ በካሬ ሜትር 120,000 etb ​ከ11ኛ - 13ኛ ፎቅ፦ በካሬ ሜትር 115,000 etb ​የቅድመ ክፍያ፦ 20% ብቻ! ​ልዩ ስጦታ፦ 100% ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ ደንበኞች የ30% ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን! ​የህንፃው ልዩ ገፅታዎች ​6ኛ ፎቅ፦ ለነዋሪዎች የጋራ መዝናኛ እና መገልገያ (Communal Space) ተብሎ የተለየ። ​አካባቢው፦ በቡልጋሪያ ዋና መንገድ ላይ የሚገኝና ለትራንስፖርት እጅግ ምቹ። ​እይታ፦ አዲስ አበባን ቁልቁል የሚመለከቱበት ማራኪ ቪው። ​ አድራሻ፦ ቡልጋሪያ (Bulgaria) አሁኑኑ ይደውሉና የቤት ባለቤት ይሁኑ፦ ️️0928739745 ​#SomiTube #IsehacBaba #TemerRealEstate #RealEstateEthiopia #AddisAbabaHousing #InvestInEthiopia #የቤትሽያጭ #ቡልጋሪያ

Bulgaria Mathoriya, Kirkos, Addis Ababa
1 Baths 1 Toilets 1 Parking 72 sqm
Temer Realestate
Luxury 1 Bedroom Apartment in a Prime Location
Featured
5
Br 9,625,000

Apartment for sale

Luxury 1 Bedroom Apartment in a Prime Location

One bedroom 77sqm 5th-10th floor 77sqm=9,625,000 birr DP 15%=1,443,750 birr 11th-15th floor 77sqm =10,395,000 birr DP 15%=1,559,250 birr

Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
1 Beds 1 Baths 1 Toilets 1 Parking
Fitsum Real Estate
Luxury 2 Bedroom Apartment with Excellent Amenities
Featured
5
Br 22,470,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment with Excellent Amenities

>> ቦታ: ቦሌ ኤድናሞል -- ከአለምነሽ ፕላዛ አጠገብ - 2 መኝታ አፓርትመንት -- መጠን: 109.61 ካሬ ሜትር =- ጠቅላላ ዋጋ: 22,470,050 ብር =- 20% ቅድመ ክፍያ: 4,494,010 ብር Available floor: 9-15 =- የማስረከቢያ ጊዜ: 1 ዓመት ከ6 ወር =- ቀሪ ክፍያ: በ8 ዙር / በ18 ወራት

Bole / Dema Hope Real Estate, Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Fitsum Amibara
Bulgaria Apartments on Temer Realestate
Featured
6
Br 15,700,000

Apartment for sale

Bulgaria Apartments on Temer Realestate

ቡልጋሪያ፦ መኖሪያ እና ሱቅ? ​የ30% ታላቅ የዋጋ ቅናሽ! ​ቴምር ፕሮፐርቲስ (Temer Properties) በከተማዋ እምብርት በሆነው ቡልጋሪያ፣ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን እና ለንግድዎ ስኬት የሚሆኑ ሱቆችን በልዩ ቅናሽ ይዞላችሁ ቀርቧል። ​ ለላቀ ምቾት - የመኖሪያ አማራጮች (ከ7ኛ ፎቅ ጀምሮ) ​በአዲስ አበባ ውብ እይታ እየተደሰቱ የሚኖሩባቸው ሰፊ ቤቶች፦ ​ባለ 1 መኝታ፦ ከ 60 ካሬ ሜትር ጀምሮ ​ባለ 2 መኝታ፦ ከ 95 ካሬ ሜትር ጀምሮ ​ባለ 3 መኝታ፦ ከ 125 ካሬ ሜትር ጀምሮ ​️ ለንግድዎ ስኬት - ዘመናዊ ሱቆች ​ከ 1ኛ - 5ኛ ፎቅ የሚገኙ፣ ለትራንስፖርት ምቹ እና ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ባለበት ስፍራ ላይ ያረፉ ሰፊ ሱቆች ለሽያጭ ቀርበዋል። ​ የዋጋ ዝርዝር እና የክፍያ አማራጮች ​ከ7ኛ - 10ኛ ፎቅ፦ በካሬ ሜትር 120,000 etb ​ከ11ኛ - 13ኛ ፎቅ፦ በካሬ ሜትር 115,000 etb ​የቅድመ ክፍያ፦ 20% ብቻ! ​ልዩ ስጦታ፦ 100% ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ ደንበኞች የ30% ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን! ​የህንፃው ልዩ ገፅታዎች ​6ኛ ፎቅ፦ ለነዋሪዎች የጋራ መዝናኛ እና መገልገያ (Communal Space) ተብሎ የተለየ። ​አካባቢው፦ በቡልጋሪያ ዋና መንገድ ላይ የሚገኝና ለትራንስፖርት እጅግ ምቹ። ​እይታ፦ አዲስ አበባን ቁልቁል የሚመለከቱበት ማራኪ ቪው። ​ አድራሻ፦ ቡልጋሪያ (Bulgaria) አሁኑኑ ይደውሉና የቤት ባለቤት ይሁኑ፦ ️️0928739745 ​#SomiTube #IsehacBaba #TemerRealEstate #RealEstateEthiopia #AddisAbabaHousing #InvestInEthiopia #የቤትሽያጭ #ቡልጋሪያ

Bulgaia on Mabrate, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Temer Realestate
Luxury Apartments in a Prime Location
Featured
5
Br 22,470,000

Apartment for sale

Luxury Apartments in a Prime Location

=> ቦታ: ቦሌ ኤድናሞል -- ከአለምነሽ ፕላዛ አጠገብ - 2 መኝታ አፓርትመንት - መጠን: 109.61 ካሬ ሜትር => ጠቅላላ ዋጋ: 22,470,050 ብር - 20% ቅድመ ክፍያ: 4,494,010 ብር Available floor: 9-15 =>> የማስረከቢያ ጊዜ: 1 ዓመት ከ6 ወር - ቀሪ ክፍያ: በ8 ዙር / በ18 ወራት

Bole / Dema Hope Real Estate, Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Fitsum Amibara

Showing 41–60 of 3,165 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of apartments for sale in Ethiopia is Br 17,400,000.

The price of the most expensive apartments for sale in Ethiopia is Br 65,000,000.

The price of the cheapest apartments for sale in Ethiopia is Br 160,000.

There are 3,165 available apartments for sale in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.