Apartment for sale
Apartment
ayat hillbottom apartment for sale with discount option the price of in regulare finisheb finishd 15698797 good view
21–40 of 3,370 properties for sale
Get alerts for this search You'll get alerts for this search
We'll email you when a new listing matches Apartments for Sale in All areas.
Apartment for sale
ayat hillbottom apartment for sale with discount option the price of in regulare finisheb finishd 15698797 good view
Apartment for sale
Prime Kazanchis Investment Opportunity! Secure a modern property in the heart of Addis Ababa with excellent construction progress. Location: Kazanchis (Central business district) Down Payment: Only 15% to start Status: Under construction with steady progress Call/WhatsApp: +251 904787634 Perfect for investors looking for high growth in a prime location. Contact us today for floor plans and availability!
Apartment for sale
Location: Ayat Zone 5 Type: Luxury Apartment G+6 building 3 bedroom 3 bathroom 3rd floor Features: - Generator - Lift - Parking Total Area: 210 (net) 165 sqm Total price: 19,999,000
Apartment for sale
ገርጂ ፡ ዩኒቲ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 90 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 2 መኝታ - 1 መታጠቢያ - ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ - Closed Kitchen - Laundry - ስፋት: 90 ካሬ ሜትር - 2ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው :- ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የእንግዳ መቀበያ፣ 2 ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት አደጋ ማጥፊያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ እና የህንፃ አስተዳደር አለው። ማስታወሻ: አሁን ላይ ለመረከብ አንድ ወር አካባቢ ጊዜ ይቀረዋል (New Building)። ዶክመንት:- ካርታ አለው። (ግብይቱ የሚሆነው በመተካካት ነው።) አከፋፈል:- Cash Payment ዋጋ = 17 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Apartment for sale
ቦሌ ፡ አለም ሲኒማ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 165 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ አሌም ሲኒማ አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ዘመናዊ እና የቅንጦት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Open Kitchen ️ ስፋት: 165 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ እና 7ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው ጥራት ያላቸው አገልግሎቶች መሃል አስደናቂ የከተማ እይታ ፣ የጋራ መኪና ማቆሚያ (Share parking)፣ ጀነሬተር፣ እንግዳ መቀበያ ፣ ጥበቃ ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ሊፍት ይዟል። እንዲሁም በግራውንድ እና አንደኛ ወለል ላይ ቆንጆ ካፌ እና ግሪን ፍድ (Fancy cafe and green food) አሉት። ማስታወሻ : ቤቱ ሙሉለሙሉ ለኑሮ ዝግጁ ለማድረግ ሁለት ወር ግዜ ብቻ ነው የሚፈልገው። ዶክመንት:- ድጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- -Cash Payment ዋጋ = 28,050,000 ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Self contained (single rooms) for sale
Sales for apartments the price of 6592 005 in ayat kazanchise 1bedroom rever views vie so call now for more information be honest to deliver in aspesfic time interval by semifinished way
Apartment for sale
ቦሌ ፡ መድኃኒዓለም Fully Furnished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 163 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ መድኃኒዓለም አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ B+G+12 ሆኖ የተሰራ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 163 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- በእያንዳንዱ ወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች የሚሆን የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ 2 ሊፍቶች ፣ ጀነሬተር እና በካሜራ የታገዘ ጥበቃ አለው። አሁን ላይ 4 አባወራዎች በህንፃው ውስጥ መኖር ጀምረዋል። ማስታወሻ 1: አፓርትመንቱ ከነሙሉ የቤት እቃዎች (With furniture) ነው ለገበያ የቀረበው። ማስታወሻ 2: ግብይቱ የሚሆነው በመተካካት ነው። ዶክመንት:- በድርጅቱ ስም ያለ ካርታ ስለዚህ ግብይቱ የሚሆነው ቀጥታ ከድርጅቱ ጋር በመተካካት ነው። 🧾 አከፋፈል:- -ጥሬ ገንዘብ ብቻ (Cash Only) ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 192,000 ብር ($1,200)/ወር Gross Yield፦ 8.23% 171,779 ብር/ካሬ Payback፦ 12.2 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ መድኃኒዓለም ከነሙሉ ዕቃው የሚሸጥ፣ 9ኛ ፎቅ ያለ 163 ካ.ሜ አፓርትመንት። በድርጅት ስም ያለ ካርታ በመተካካት የሚሸጥ ለቅን መኖሪያና ለከፍተኛ የኪራይ ገቢ እጅግ ተመራጭ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Apartment for sale
በ መሀል ካሳንቺስ ኡራኤል የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ - 115,116,117,132 እና 149ካሬ ባለ 3 መኝታ - 137,144& 159 ካሬ ከ 1.2 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በ 10% ቅድመ ክፍያ! የቀረውን በግንባታ ሂደት በ 8 ዙር የሚከፈል አፓርታማው ያካተተው - 5 ወለል ቤዝመንት ፓርኪንግ - G+25 - በወለል 6 አባወራ ብቻ የሚኖርበት - የከርሰ ምድር ውሃ - በቂ የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው - 3 አሳንሰሮች - ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች - የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ ጥበቃ - ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ (garbage shooter) - የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ (fire alarm)
Apartment for sale
ቦሌ ፡ ሃርመኒ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 189 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ሃርመኒ ሆቴል አካባቢ B+G+13+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 189 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል Smart Doors, Smart Elevator, Green Terrace, Spa & Gym, Sauna Steam, Parking, የጋራ ማዕድ ቤት, የከርሰ ምድር ውሃ, በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ እና የህንፃ አስተዳደር አሉት። የከተማ እይታ ያለው በረንዳ አለው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ዋጋ = 41.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 400,000 ብር ($2,500)/ወር Gross Yield፦ 11.57% 219,577 ብር/ካሬ Payback፦ 8.6 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ሃርመኒ አካባቢ ያለ፣ Smart አሰራርና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት፣ Spa፣ Gym እና ዲጂታል ካርታ ያለው ለቅንጡ መኖሪያና ለከፍተኛ የኪራይ ገቢ ተመራጭ አፓርትመንት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Apartment for sale
ቦሌ ፡ ደንበል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 204 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ በሚገኝ G+8 ሆኖ በተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store , Laundry ️ ስፋት: 204 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ የስብሰባ አዳራሽ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ በወለል 3 ቤቶችን ይዛል። አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ዘመናዊ ኑሮን ለማኖር ዝግጅቱን ጨርሷል። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ዋጋ = 34.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 338,800 ብር ($2,200)/ወር Gross Yield፦ 11.78% 169,118 ብር/ካሬ Payback፦ 8.5 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ ያለ፣ ሙሉ በሙሉ ያለቀ፣ ጂምና ሙሉ አገልገሎቶች ያሉት ለመኖሪያና ለከፍተኛ የኪራይ ገቢ ተመራጭ አፓርትመንት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Self contained (single rooms) for sale
Luxury 1-bedroom apartment, ideal for both living and investment, located in the heart of our city, Addis Ababa, in Kazanchis. 100% completed---you can move in or rent it out immediately! Don't miss out on this opportunity, call now at +251 904787634.
Apartment for sale
ቦሌ ፡ ቡልቡላ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 197 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ 2B+G+12+T ሆኖ የተሰራ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchens , Store , Balcony ️ ስፋት: 197 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ቤቱ በህንፃው 5ኛ ወለል ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በውስጡ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned parking)፣ ዲጂታል ፓርኪንግ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ 2 ሊፍቶች እና ጄነሬተር ለነዋሪዎች በጋራ መገልገያነት ይዟል። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Payment ዋጋ = 26 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 130,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 131,980 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ 2B+G+12+T ህንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ ያለ፣ 197 ካ.ሜ ስፋት ያለውና ዲጂታል ካርታ የተዘጋጀለት ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት ነው። የተመደበ ዲጂታል ፓርኪንግ፣ የከርሰ ምድር ውሃና ጄነሬተር ያካተተ ሲሆን ለቅን መኖሪያነትም ሆነ ለተረጋጋ የኪራይ ገቢ እጅግ ተመራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Self contained (single rooms) for sale
Ultra-modern two-bedroom apartment located in CMC, perfect for both living and investment. We will build and hand it over to you within 12 months with only a 20% down payment. Don't miss out on this opportunity! For more information, call +251 904787634
Self contained (single rooms) for sale
ayat kazanchise,23438240 birr,4bed room revier view for sale call for moreinformation 0927851164
Apartment for sale
ካሳንችስ ላይ ዘመናዊ አፓርትመንት በ 15% ቅድመ ክፍያ እየሸጥን ነው ፈጥነው ይደውሉ! ከ 4,410,675 ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ አልያም 660,251 ቅድመ ክፍያ በ 15% ቅድመ ክፍያ 45 /55/60ካሬ ባለ 1 መኝታ 80 ካሬ ባለ 2 መኝታ 95/105/115 ካሬ ባለ 3 መኝታ 140/160 ካሬ ባለ 4 መኝታ ሙሉበሙሉ በብር ብቻ የሚዋዋሉበት ለበለጠ መረጃ በ 0920738433 0974026670
Self contained (single rooms) for sale
Ayat hill bottom 14785 320 for sale in regular finished, 3 bathroom rood view call now 0927851164 for better describition
Apartment for sale
Make your dream of owning a home a reality with a premier 3-bedroom apartment built and handed over in just 2 years, located right in the heart of our city in Kazanchis, with a 15% down payment. For more information, call +251 904787634.
Self contained (single rooms) for sale
Modern Apartment for Sale -- Kazanchis Prime location in the heart of Kazanchis! Perfect for luxury living or a high-yield investment. Type: [3Bedroom, 3 Bathroom] Size: 115 sqm for more information call 0920738433 0974026670
Self contained (single rooms) for sale
A modern apartment located in the city center, currently under construction. Even if the cost of construction materials increases, we guarantee no price escalation during construction
Self contained (single rooms) for sale
Modern 2bedrooom apartment in kazanchis Down payment 15% For more information 0923297244
Showing 21–40 of 3,370 properties