Warehouse for sale
Warehouse in Kaliti Addis Ababa with G+5 Office Building
የሚሸጥ መጋዘን ቃሊቲ አዲስ አበባ አጠቃላይ ቦታው ስፋት=1000 ካሬ ሜ መጋዘን ስፋት =500 ካሬ ሜ ያረፈ G+5 ቢሮ እና መኖርያ ህንፃ አለው ኤሌክትሪክ 3ፌዝ(30kv) አለው በቂ ውሃ ፣መፀዳጃ ክፍል የተሟላለት ለከባድ ተሽከርካሪዎች ምቹ መንገድ እና ግቢ ውስጥ በቂ ማቆምያ ቦታ አለው ቃሊቲ አአ ውስጥ ይገኛል ዋጋ 60 million /ድርድር አለው ለበለጠ መረጃ በ ️ 0930971500 ይደውሉልን