Apartment for sale
Temer Realestate New Listing
10% downpayment 25%discount if 30%downpayment made
There are 4,591 flats, houses, land and commercial properties for sale in Addis Ababa as of 8 Sep 2026, with an average price of Br 21.2M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.
4,021–4,040 of 4,591 properties for sale
Apartment for sale
10% downpayment 25%discount if 30%downpayment made
Apartment for sale
ከ 483,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ለጥቂት ጊዜ የሚቆይ ዋጋ ፒያሳ ሊሴ ገ/ ማርያም ጀርባ ላይ አፓርትመንት -ከ 46ካሬ-111ካሬ ድረስ የሚገኙ -G+24 -ከባለ 1 መኝታ-ባለ 3 መኝታ -የሚገበያዩት በብር ብቻ ነው።(የዶላር inflation አያጋጥሞትም) -በ 3 አመት የምትረከቡት -100% ለሚከፍል 25% off ይሆንለታል ባለ 1 መኝታ 45 ካሬ 100%=4,830,000 ብር 10%=483,000 ብር ባለ 1 መኝታ 64 ካሬ 100%=6,720,000 101%=672,000 ባለ 2 መኝታ 71 ካሬ 100%=7,455,000 ብር 10% =745,500 ብር ባለ 2 መኝታ 92 ካሬ 100%=9,660,000 ብር 10% =966,000 ብር ባለ 3 መኝታ 111 ካሬ 100%=11,655,000 ብር 10% =1,165,500 ብር ለበለጠ መረጃ 0964406705
Apartment for sale
10% ቅድመ ክፍያ ብቻ! ከሊሴ ትምህርት ቤት ጀርባ የሚገኘውን ሳይታችን አሁን በሽያጭ ላይ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነዉ! ምቹ የሆኑ አፖርትመንቶቻችንን ከስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ቤት አማራጮች በመሀል ከተማ ይዘንልዎ መጥተናል:: 0919726273
Apartment for sale
የንግድ ሱቆችን በፒያሳ ️ ከሚኒሊክ አደባባይ ፊት ለፊት ባለ 5 ወለል ዘመናዊ የንግድ ሱቅ ማዕከል ከቴምር ፕሮፐርቲስ ️ ከ900 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ️ በተለያዩ የካሬ አማራጮች እንደምርጫዎ የቀረበ ️ ግንባታው በ1 አመት ከ 6 ወራት ተጠናቀው የሚረከቡት ️ ከ$ እና የግንባታ እቃዎች ዋጋ ጭማሪ ስጋት ነፃ ሆነዉ የግንባታ ሂደቱን መሠረት አድርገዉ ከፍለው የሚያጠናቅቁት መገኛ ቦታዉ ️ ከመርካቶ በቅርብ ርቀት፣ የአዉቶብስ እና ባቡር ጣቢያ መሀል፣ ከአራዳ ጊዩርጊስ ፊት ለፊት፣ የታክሲ መዉጫ እና መዉረጃ እንደመሆኑ ጥሩ የንግድ እንቅስቃሴ አለበት። ️ ነግደው የሚያተርፉበት፣ አከራይተዉ ጠቀም ያለ ገቢ የሚያገኙበት፣ መልሰዉ ቢሸጡት የሚጠቀሙበት ልዩ እድል ️ የቀሩን ውስን ሱቆች ስለሆኑ በ09-64-40-67-05 ይደውሉልን
Apartment for sale
Temer piassa lycee site በ ካሬ 105,000 ብር ከ ባለ 1 እስከ 3 መኝታ ከ 46 እስከ 111 ካሬ በ 3 አመት ውስጥ የሚጠናቀቅ በ 10 ዙር የ ሚከፈል ከ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ለ 100% ክፍያ 25% ቅናሽ ለበለጠ መረጃ በ 0914470390 ይደውሉልን ።
Self contained (single rooms) for sale
480,000 ብር ቅድሚያ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን ብር ደግሞ በ36 ወራት በ10 ዙር በመክፈል የቤት ባለቤት መሆን የሚችሉበት መልካም አጋጣሚ ቀርቦላችሁዋል፡፡ =>> በተንጣለለ 1200 ካሬሜትር በፒያሳ ሊሴ ት/ት ቤት ጀርባ >> ባለ 1 መኝታ ቤት 46/75 ካሬ >> ባለ 2 መኝታ ቤት 71 እና 99 ካሬ >> ባለ 3 መኝታ ቤት 106, 111 ካሬ ገንብቶ ለማስረከብ ሽያጭ ጀምሯል፡፡ =>> በ 10 % ቅድመ ክፍያ ብቻ!
Apartment for sale
እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርታማ በፒያሳ ሊሴ ገብረማርያም ጀርባ ከባለ 1~3 መኝታ በካሬ ከ 100,000 ብር ጀምሮ 0919726273
Apartment for sale
Dalol Realestate (Dalol oil share sister company ) 0919726273 [ ] Dalol Qera site behind Sofia Mall (phase I) B+G+10 80%-90% done 2 bedroom 101 sqm 3 bedroom 129 sqft For 20% down payment 101,200 birr per square meter For 30% down payment 94,300 birr per square meter 50% bank loan facility. [ ] Dalol Qera site behind Sofia Mall (phase II) B+G+12 site clearance stage 2 bedroom 102 sq.m 2 bedroom 111 sq.m 2 bedroom 124 sqft For 10% down payment 97,750 birr per square meter [ ] dalol balderas site B+G+14 70% done 3 bedroom 156 sqft 3 bedroom 161 sqft For 10% down payment 118,200 birr per square meter For 30% down payment 112,000 birr per square meter Special discount for the holidays for a short time. For 10% down payment 112,812 birr per square meter For 30% down payment 108,000 birr per square meter [ ] Dalol media site (behind Bellevue hotel) 2B+G+10 40% off 2 bedroom 109 sqft 3 bedroom 140 sq.m 79,990 birr per square meter [ ] dalol CMC site (NEAR gast MALL) 3B+G+15 site clearance 2 bedroom 129 sqft 2 bedrooms 130 sq.m 3 bedroom 175 sqft For 10% down payment 94,817 birr per square meter For 30% down payment per square meter 91,988 birr Special discount for the holidays for a short time. For 10% down payment per square meter 90,076 birr For 30% down payment 85,000 birr per square meter All 50% bank loan available. Call us for more help.
Apartment for sale
ባለ 3 መኝታ ቅንጡ አፓርታማ በመሀል አዲስአበባ በአያት ሎሚያድ ላይ በ 6,676,988 ብር ብቻ በ 1 አመት ጊዜ የሚጠናቀቅ 0919726273
Commercial property for sale
ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ፊት ለፊት የ ንግድ ሱቆች አድዋ ሙዚየም 00 ከ ቴምር ሪል እስቴት ከ 900,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከ 10-22 የ ካሬ አማራጭ 2B+G+5 0919726273
Apartment for sale
House for sale
የሚሸጥ የመኖሪያ ቤት ስፋት 140 ካሬ 4 መኝታ ክፍሎች ያሉት 1 ቆንጆ ሳሎን ያለዉ በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለዉ የተሟላ ዶክመንት ያለዉ ዋጋ7,800,000 ሚሊየን ብር ድርድር አለው አድራሻ ሸገር ሲቲ ገላን 0913445451 0983767650
Apartment for sale
Dalol realestate በ CMC እና በ ባልደራስ ታላቅ የበዓል ቅናሽ ይዞሎት ቀርቧል። በ CMC ሳይት ከ 94,817 ብረ ወደ 85,000 ብር በ ካሬ። በ ባልደራስ ሳይት ከ 118,750 ብረ ወደ 108,000 ብር በ ካሬ ። ለበለጠ መረጃ በ0914470390 ይደውሉልን ።
Apartment for sale
እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርታማ እንዲሁም የንግድ ሱቆችን በመዲናችን አዲስአበባ በሀይሌ ጋርመንት ከቴምር ሪልስቴት በካሬ ከ 52,000 ብር ጀምሮ በነባሩ የዶላር ዋጋ
Apartment for sale
ባለ 3 መኝታ ቅንጡ አፓርታማ በመሀል አዲስአበባ ሶማሌተራ ላይ በካሬ 85,000 ብር ከ 960,500 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
Self contained (single rooms) for sale
ቄራ አካባቢ የቅንጦት አፓርታማ ከባንክ ብድር ጋር ተመቻችቷል (50% ክፍያ ከባንክ ጋር የተገናኘ) ቦታ - ሶፊያ የገበያ ማዕከል 50 ሜትር ምርት - 2,3 መኝታ ቤት መጠን - ባለ 2 መኝታ ዓይነት A - 101m² ዓይነት B-109m² 3 መኝታ ቤት TypeB -129m² የውሃ ማጠራቀሚያ መለዋወጫዎች- ዘመናዊ አሳንሰሮች (እስከ 10 ሰዎች እና የከባድ መዘዋወሪያዎች) ግዙፍ ምድር ቤት በአንድ ፎቅ 4 ቤት በጎተራ አካባቢ የመጠባበቂያ ጀነሬተር 24×7 የውሃ አቅርቦት 24×7 የኤሌክትሪክ አቅርቦት ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የተረጋጋ የመኖሪያ አካባቢ የ CCTV ካሜራዎች ደህንነት የክፍያ መጠን - 1,400,000 1990$ ዶላር በአንድ m² ወይም 110000ብር በ m² ክፍያ - 15% ቅድመ ክፍያ 2 ዓመት ተኩል የመላኪያ ጊዜ ይደውሉ ወይም inbox +251932084420 ቴሌግራም What'Sapp
Self contained (single rooms) for sale
ከ አቧሬ ወደ ባልደራስ በሚወሰደው መንገድ ጀርመን ስኩል ፊት ለፊት በማይተመን የማስታወቂያ ዋጋ ዘመናዊ አፓርታማዎች ቅደመ ክፍያ ጀምሮ (10%) ቀሪውን 35% በ ሁለት አመት ከ 6 ወር ቀስ ብለው የሚከፍሉት 50% ከረዥም ጊዜ ብድር ጋር የራሶ ያድርጉ ባለ ሶስት መኝታ 142 እና 161 ካ.ሜ 0932084420
Self contained (single rooms) for sale
ቦታ ቄራ ሶፍያ ሞል ከስቱዲዮ 40 ካሬ 1 መኝታ 70 ካሬ 2 መኝታ 98 ካሬ ፣ 101 ካሬ፣ 109 ካሬ 3 መኝታ 120 ካሬ ፣ 129 ካሬ በ ካሬ 88 ሺ ብር 50 % ባንክ አማራጭ ያለው በ0932084420 ይድውሉ
Residential land for sale
an old house for Sale around saris cadisco . The Size of the House is 1672 msq. It has got a legal documents. It's suitable for Constructing Apartments and so on. You can contact me for Viewing! 2% Commission is payable! Thank You.
Apartment for sale
ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት በነፋሻማው እና ለኑሮ ተመራጭ በሆነው በመገናኛ *24/7 generetor *modern high end elevetor *garbage chute *parking *beautful terace with amezing view *50% bank option
Showing 4,021–4,040 of 4,591 properties
The average price of flats, houses, land and commercial property for sale in Addis Ababa is Br 21,200,000.
The price of the most expensive flats, houses, land and commercial property for sale in Addis Ababa is Br 750,000,000.
The price of the cheapest flats, houses, land and commercial property for sale in Addis Ababa is Br 115,000.
There are 4,591 available flats, houses, land and commercial property for sale in Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.