Ethiopia Property Centre

2 Bedroom Property for Sale in Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa

There are 21 flats, houses, land and commercial properties for sale in Nifas Silk-Lafto as of 12 Oct 2026, with an average price of Br 11.4M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches For Sale in Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa.

Alert on Manage alerts
2 Bedroom Apartment — Bisrate Gebriel Lafto Mall Area, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
Featured
9
Br 21,195,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

ብስራተ ገብርኤል ፡ ላፍቶ ሞል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 157 ካ.ሜ Location: ይህ አፓርታማ የሚገኘው ብ/ገብርኤል ከላፍቶ ሞል ወረድ ብሎ መስጂዱ አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 2 መኝታ - 2 መታጠቢያ - ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ - Closed Kitchen - ስፋት: 157 ካሬ ሜትር (120sqm -net) - 3ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው: አዲስ ሲሆን ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ነዋሪዎች እየኖሩበት ይገኛል። ከሚያገኙት አገልግሎት መካከል እንግዳ መቀበያ፣ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የመኪና ማቆሚያ ይገኛሉ። አካባቢው ጥሩ የመኖሪያ መንደር ሲሆን ለኪራይ ገቢ እና ለካፒታል እድገት ተመጣጣኝ ነው። ዶክመንት: ዲጂታል ካርታ አለው። አከፋፈል: ካሽ (Cash) ወይም 50% ቅድመ ክፍያ ከፍሎ ቀሪውን ከባንክ ጋር ማያያዝ ይቻላል ዋጋ = 21,195,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 120,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.80% 135,000 ብር/ካሬ Payback: 14.7 yrs ማጠቃለያ: በብስራተ ገብርኤል ላፍቶ ሞል አካባቢ በሚገኝ ለኢንቨስትመንትም ሆነ ለመኖሪያ እጅግ ተመራጭ አፓርትመንት ነው። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Bisrate Gebriel Lafto Mall Area, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 120 Parking
Nexus Property Marketing
2 Bedroom Luxury Apartment — Vatican St, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
Featured
8
Br 20,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

ያለቁ አፓርትመንቶች በሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ጋር ሰኔ 30 የሚረከቡት ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ

Vatican St, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Mebratu Alene
2 Bedroom Apartement for Sell@gofa Mebrat — Gofa Mebrat, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
Featured
12
Br 10,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartement for Sell@gofa Mebrat

አፓርትመንት ሽያጭ በጎፋ መብራት 68ካሬ 2መኝታ 2 መታጠብያ ዝግ ኪችን 7ኛ ፎቅ በወል 2 ቤት ብቻ ሊፍት ስራ የጀመረበት መብራት እና ዉሀ የገባለት የተናጥል ካርታ ያለዉ ዋጋ:10,000,000ብር ድርድር አለዉ 2% ኮሚሽን 0938413839

Gofa Mebrat, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Addis Property Marketing
Luxury 2 Bedroom with Excellent Facilities — Jemo3, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
Featured
6
Br 5,000,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom with Excellent Facilities

Welcome to luxury living in this prestigious G+10 building, where sophistication meets comfort in this stunning two-bedroom apartment. Boasting a generous size ranging from 80 to 124 square meters, this residence offers ample space for you to create your dream home. Step inside and immerse yourself in the elegance of this meticulously designed apartment. The open-concept layout seamlessly connects the living, dining, and kitchen areas, creating a perfect space for both relaxation and entertaining. Floor-to-ceiling windows flood the interior with natural light, providing panoramic views of the city skyline. Don't miss this opportunity to own a piece of urban paradise - schedule a viewing today and experience the epitome of luxury living in this exquisite two-bedroom apartment.

Jemo3, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 3 Parking
Private Center Real Estate
Featured
Video
Br 2,200,000

House for sale

Yemishet Villa Bet

ከዚህ በፊት ቦሌ ቡልቡላ እና አለምገና ሰርተን አስረክበናል የገዙን ምስክሮች ናቸው አሁን ደግሞ በ 57,000 ካሬ ኮምፓውንድ ውስጥ G+1 እና G+2 ቪላዎችን በሽያጭ ላይ ነን። => G+1 :- 120 ካሬ ዋጋ - 11,000,000 ብር ቅድመ ክፍያ 20 % - 2,200,000 ብር => G+2 :- 127 ካሬ ዋጋ - 13,200,000 ብር ቅድመ ክፍያ 30 % :- 3,960,000 ብር ማስረከቢያ ጊዜ - 18 ወር የክፍያ ሁኔታ - ቀሪው 70% በ 18 ወራት ውስጥ በ 3 ዙር ወይም በ 6 ዙር መክፈል የሚችሉበት እድል ተመቻችቷል >ለበለጠ መረጃ +251926173439

Jemo / Enyi Real Estate, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Amibara Properties Real Estate Sales
Featured
Video
Br 2,200,000

House for sale

Yemishet Villa Bet

ከዚህ በፊት ቦሌ ቡልቡላ እና አለምገና ሰርተን አስረክበናል የገዙን ምስክሮች ናቸው አሁን ደግሞ በ 57,000 ካሬ ኮምፓውንድ ውስጥ G+1 እና G+2 ቪላዎችን በሽያጭ ላይ ነን። => G+1 :- 120 ካሬ ዋጋ - 11,000,000 ብር ቅድመ ክፍያ 20 % - 2,200,000 ብር => G+2 :- 127 ካሬ ዋጋ - 13,200,000 ብር ቅድመ ክፍያ 30 % :- 3,960,000 ብር ማስረከቢያ ጊዜ - 24 ወር የክፍያ ሁኔታ - ቀሪው 70% በ 18 ወራት ውስጥ በ 3 ዙር ወይም በ 6 ዙር መክፈል የሚችሉበት እድል ተመቻችቷል >ለበለጠ መረጃ +251913953461

Jemo / Enyi Real Estate, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Sheger Amibara Properties
Featured
Video
Br 11,000,000

House for sale

Villa House G+1

Enyi Real Estate ከ 3.300,000 ብር ጀምሮ እጅግ ዘመናዊ የሆኑ ቪላዎችን እየሸጥን ነው። => 5.7 ሄክታር ላይ ያረፈ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ > በታዋቂ ወንዞቻችን የተሰየሙ የቪላ አማራጮች >> ከ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ የዚህ ወርቃማ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ! => አዋሽ - 127 ካሬ ላይ ያረፉ G+2 ቪላዎች-- - ባለ 4 መኝታ + የሰራተኛ ክፍል => ኦሞ - 120 ካሬ ላይ ያረፉ G+1 ቪላዎች-- - ባለ 3 መኝታ + የሰራተኛ ክፍል - ትምህርት ቤት - የልጆች መጫወቻ - ሆቴል - የስፖርት ማዘውተሪያ - የገበያ ማዕከል - ላይብረሪ - የከርሰ ምድር ውሃ - 24 ሰዓት ተጠባባቂ ጀኔተር => ለበለጠ መረጃ 0913953461

Jemo / Enyi Real Estate, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Amibara Properties
Featured
Video
Br 11,000,000

House for sale

Modern G+1 Villa House

Enyi Real Estate እጅግ ዘመናዊ በሆነ መንደር ውስጥ የራሶን ግቢ በG+1 እና G+2 አማራጭ አቅርበናል። እንግዲያው ለዚህ ትክክለኛው ምርጫ አንገ‍ፋዉ እንይ እሪልስቴት ከዚህ ቀደም ገንብተን ካስረከብ ናቸው 2 መንደሮች በተጨማሪ በ ጀሞ መንደራችን በ 57,000 ካሬ እየገነባን ያለነው የ መረከቢያ ጊዜያቸው አንድ አመት ከ ስድስት ወር የሆኑ ዘመናዊ ቪላ ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን። G+1 -- 120 ካሬሜትር 3 መኝታ + 3 መታጠቢያ + የሰራተኛ ክፍል G+2--127 ካሬሜትር 4 መኝታ + 4 መታጠቢያ + የሰራተኛ ክፍል ከ 11,000,000 ብር ጀምሮ በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ በ 5.7 ሄክታር compound (በመንደራች ውስጥ) በቂ የመኪና ማቆሚያ የከርሰ ምድር ውሀ supermarket የልጆች መጫወቻ ስፍራ ትምህርት ቤት ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን +251913953461

Jemo / Enyi Real Estate, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Featured
Br 23,000,000

Apartment for sale

Sarbet 25% Down Payment

#ሳርቤት ሳርቤት-ቫቲካን አፓርትመንትን ልዩ የሚያደርገው! በከተማው ተፈላጊ አካባቢ መሃል ሳርቤት የሚገኝ ከቫቲካን ኤምባሲ 100ሜ ርቀት ላይ እና ከካናዳ ኤምባሲ 50ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ የዲፕሎማቶች እና የውጪ ዜጎች መኖሪያ አካባቢ 3 ሊፍቶች ለ 4 የመኖሪያ አፓርትመንት ቤቶች ያሉት ከፍተኛ የግንባታ ጥራት ያለው ለትራንስፖርት ምቹ ትልቅ የኢንቨስትመንት ዕድል 24/7 የማይቋረጠ አውቶማቲክ ጀነሬተር ያለው እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን እና አየር የሚያገኙ 300ካ.ሜ የሚሆን ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚውል የጋራ መጠቀሚያ 3ኛ ፎቅ ላይ ያለው 5 ወለል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው ትልቅ የውሃ ማጠራቀሚ ከድምፅ መከላከያ እቃዎች የተገነባ- ዘመናዊ የመኖሪያ አካባቢ 🟡ከራስዎ መኖሪያ በመሃል ከተማ እና በፀሐይ መውጣት በሚያምር እይታ ይደሰቱ 0940077575 በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር ስኬቶን ከኛ ጋር ያክብሩ

Sarbet, Vatican Embassy, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Featured
Br 11,385,000

Apartment for sale

Luxury Apartments

Property Description Luxury Apartments for Sale/Rent Location: Bisrate Gabriel It is a G+7 Apartment building with 2 houses per floor. It has 2 Bedrooms Apartments with 170 sq.m & 165 sq.m area. Each Apartment has living room with open kitchen, 2 bedrooms, 2 bathrooms, maid's or laundry room. Living rooms and master bedrooms are with balconies with good view. Kitchen and toilet are fitted with sucker. The building has elevator, backup generator (220kv) , 30,000 liter water tanker, security camera on each floor and fire escape. Certificate of ownership is ready and bank loan is available. Price:- 69,000 Birr per sq.m (slightly negotiable). Rental price for Furnished Apartment: Usd 2,800/month (ground - 2nd floor) ; usd 3,000/month (3rd to 7th floors). For more info, please call 0945522436

Bisrate Babriel, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Gojo Property
Video
Br 11,000,000

House for sale

Modern House

ከዚህ በፊት ቦሌ ቡልቡላ እና አለምገና ሰርተን አስረክበናል የገዙን ምስክሮች ናቸው አሁን ደግሞ በ 57,000 ካሬ ኮምፓውንድ ውስጥ G+1 እና G+2 ቪላዎችን በሽያጭ ላይ ነን። => G+1 :- 120 ካሬ ዋጋ - 11,000,000 ብር ቅድመ ክፍያ 20 % - 2,200,000 ብር => G+2 :- 127 ካሬ ዋጋ - 13,200,000 ብር ቅድመ ክፍያ 30 % :- 3,960,000 ብር ማስረከቢያ ጊዜ - 18 ወር የክፍያ ሁኔታ - ቀሪው 70% በ 18 ወራት ውስጥ በ 3 ዙር ወይም በ 6 ዙር መክፈል የሚችሉበት እድል ተመቻችቷል >ለበለጠ መረጃ +251913953461

Jemo / Enyi Real Estate, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Sheger Amibara Properties
Br 16,641,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

ጃምቦ ሪል እስቴት አፍሪካ ዮኒዬን ፊት ለፊት ሽያጭ ጀምረናል የቤቱን ዋጋ 40% ብቻ ቅድመ ክፍያ የመኖሪያ ህንፃ ኘሮጀክታችን በምን ይለያል? ከ25 ዓመት በላይ የንግድ ማዕከል ህንጻዎች እና አፓርትመንቶች በመስራት ልምድ ካልነው ጊዜ አስቀድመን በማስረከባችን በመሀል ከተማ አፍሪካ ዩኒየን በወለል 4 መኖሪያ ቤቶች ብቻ ያሉት እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 2 የሰው እና የዕቃ (Lift) አሳንሰር ያለው ሁለት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይት ለመጎብኘት በ 0913953461/ 09-26-17-34-39 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Africa Union Road / Jambo Real Estate, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Br 2,600,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartments at Garment

️ለቀናት የሚቆይ ልዩ 20% ቅናሽ ️ በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን በ9 ዙር ቀስ እያሉ ይከፍላሉ። ለኑሮ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ በAfrican CDC ዲፕሎማቲክ አካባቢ #ግንባታው በፍጥነት እየተከናወነ ያለ ከዋና አስፋልት ዳር ጋርመንት እና አያት ላይ ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ሽያጭ 100% ለሚከፍል 20% ቅናሽ 75% ለሚከፍል 10% ቅናሽ 50% ለሚከፍል 5% ቅናሽ በ $ ለሚከፍል 10% ቅናሽ ይደረጋል ጋርመንት ️139 m² ባለ 3 መኝታ 25% =2,625,189ብር አያት ️ 129m² ባለ 2 መኝታ 25% = 2,320,388 ብር ️ 154 m² ባለ 3 መኝታ 25% = 2,700,75 ብር ️ 180 m² ባለ 4 መኝታ 25% = 3,302,550 ብር እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator) በቂ የመኪና ማቆሚያ 24 ሰዓት የሚሰራ ዘመናዊ ጄኔሬተር ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ መዝናኛ ቴራስ ( Roof Garden ) 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለው ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ/ ስቶር ቦታ አላቸው። 1000 ካሬ የጋራ አዳራሽ የህፃናት መጫወቻ እና ጂም ያካተተ በማንኛውም ሰዓት መልሰው መሸጥ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን 0924043348 0966903656

Garment, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Temer Real Estate
Br 23,550,986

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት ሽያጭ በ ብስራተ ገብርኤል! በ30% ቅድሚያ ክፍያ ገርጂ መብራት አካባቢ ቅንጡ የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ! የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ 171.31 ካሬ ባለ 2 መኝታ 173.55 ካሬ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ 226.12 ካሬ ባለ 3 መኝታ 228.33 ካሬ ባለ 3 መኝታ ለመኖርያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቁጥር አንድ ተመራጭ በሆነው ብስራተ ገብርኤል ላይ የቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ። Elegant Apartments, at Bisrate Gebriel (around South Africa Embassy) ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት / ቀጠሮ ለማስያዝ በ +251913953461 ወይም በ +251926173429 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Bisrate Gebriel, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Br 28,070,900

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት እና የንግድ ሱቅ ሽያጭ በ ብስራተ ገብርኤል! በ30% ቅድሚያ ክፍያ ገርጂ መብራት አካባቢ ቅንጡ የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ! የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ 171.31 ካሬ ባለ 2 መኝታ 173.55 ካሬ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ 226.12 ካሬ ባለ 3 መኝታ 228.33 ካሬ ባለ 3 መኝታ ለመኖርያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቁጥር አንድ ተመራጭ በሆነው ብስራተ ገብርኤል ላይ የቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ። Elegant Apartments, at Bisrate Gebriel (around South Africa Embassy) ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት / ቀጠሮ ለማስያዝ በ +251913953461 ወይም በ +251926173429 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Around South Africa Embassy, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Br 23,000,000

Apartment for sale

Sarbet

#ሳርቤት ሳርቤት-ቫቲካን አፓርትመንትን ልዩ የሚያደርገው! በከተማው ተፈላጊ አካባቢ መሃል ሳርቤት የሚገኝ ከቫቲካን ኤምባሲ 100ሜ ርቀት ላይ እና ከካናዳ ኤምባሲ 50ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ የዲፕሎማቶች እና የውጪ ዜጎች መኖሪያ አካባቢ 3 ሊፍቶች ለ 4 የመኖሪያ አፓርትመንት ቤቶች ያሉት ከፍተኛ የግንባታ ጥራት ያለው ለትራንስፖርት ምቹ ትልቅ የኢንቨስትመንት ዕድል 24/7 የማይቋረጠ አውቶማቲክ ጀነሬተር ያለው እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን እና አየር የሚያገኙ 300ካ.ሜ የሚሆን ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚውል የጋራ መጠቀሚያ 3ኛ ፎቅ ላይ ያለው 5 ወለል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው ትልቅ የውሃ ማጠራቀሚ ከድምፅ መከላከያ እቃዎች የተገነባ- ዘመናዊ የመኖሪያ አካባቢ 🟡ከራስዎ መኖሪያ በመሃል ከተማ እና በፀሐይ መውጣት በሚያምር እይታ ይደሰቱ 0940077575 በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር ስኬቶን ከኛ ጋር ያክብሩ

Sarbet, Vatican Embassy, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 9,275,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ከ369,250 ብር ጀምሮ በለቡ መብራት ላይ ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ዘመናዊ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ከዚህ በተጨማሪ እስከ 10% የሚሆን የዋጋ ቅናሽ ላይ ተጠቃሚ ይሁኑ ስቱዲዮ 52.75m² ባለ 1 መኝታ 72.37m² ባለ 2 መኝታ 132.48m² ባለ 3 መኝታ 147.33m² amenities Panoramic Hillside view Groundwater 24-7 Live Security System Widespread Play Ground Intercom system 4 Modern Elevators Electric Car Charging Station Standby Generator ️Ample parking Lot GYM, Beauty Salon, Spa Prestigious Restaurant ‍‍ Nearby Community Facilities ዘመኑ ባፈራው የግንባታ ጥበብ በ Aluminum Formwork Construction የሚገነባ ለበለጠ መረጃ ላይ አሁኑኑ ይደውሉልን 09-13953461 09-26173439

Lebu Mebrat, DMC Real Estate, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Br 12,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartment in Addis Ababa

እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ከ369,250 ብር ጀምሮ በለቡ መብራት ላይ ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ዘመናዊ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ከዚህ በተጨማሪ እስከ 10% የሚሆን የዋጋ ቅናሽ ላይ ተጠቃሚ ይሁኑ ስቱዲዮ 52.75m² ባለ 1 መኝታ 72.37m² ባለ 2 መኝታ 132.48m² ባለ 3 መኝታ 147.33m² amenities Panoramic Hillside view Groundwater 24-7 Live Security System Widespread Play Ground Intercom system 4 Modern Elevators Electric Car Charging Station Standby Generator ️Ample parking Lot GYM, Beauty Salon, Spa Prestigious Restaurant ‍‍ Nearby Community Facilities ዘመኑ ባፈራው የግንባታ ጥበብ በ Aluminum Formwork Construction የሚገነባ ለበለጠ መረጃ ላይ አሁኑኑ ይደውሉልን 09-13953461 09-26173439

Lebu Mebrat, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Video
Br 11,300,000

Apartment for sale

Jambo Real Estate

ጃንቦ ሪል እስቴት አፍሪካ ዮኒዬን ፊት ለፊት ሽያጭ ጀምረናል የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ 2 ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት የመኖሪያ ህንፃ ኘሮጀክታችን በምን ይለያል? ከ20 አመት በላይ የንግድ ማዕከል ህንጻዎች እና አፓርትመንቶች በመስራት ልምድ ካልነው ጊዜ አስቀድመን በማስረከባችን በመሀል ከተማ አፍሪካ ዩኒየን በወለል 4 መኖሪያ ቤቶች ብቻ ያሉት እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 2 የሰው እና የዕቃ (Lift) አሳንሰር ያለው ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ለነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት ሁለት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ ዋጋው እጅግ ተመጣጣኝ የሆነ የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ2ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት ከ50% አስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ደንበኞች ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ5-15% የሚደርስ ቅናሽ የተመቻቸለት ቀድመው ለሚገዙ 5 ደንበኞች ልዩ ቅናሽ አመቻችተናል። ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይት ለመጎብኘት በ 09-26-17-34-39 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Africa Union Site, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Video
Br 11,400,000

Apartment for sale

Jambo Real Estate Luxury Apartments

ጃምቦ ሪል እስቴት አፍሪካ ዮኒዬን ፊት ለፊት ሽያጭ ጀምረናል የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ 2 ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት የመኖሪያ ህንፃ ኘሮጀክታችን በምን ይለያል? ከ20 አመት በላይ የንግድ ማዕከል ህንጻዎች እና አፓርትመንቶች በመስራት ልምድ ካልነው ጊዜ አስቀድመን በማስረከባችን በመሀል ከተማ አፍሪካ ዩኒየን በወለል 4 መኖሪያ ቤቶች ብቻ ያሉት እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 2 የሰው እና የዕቃ (Lift) አሳንሰር ያለው ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ለነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት ሁለት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ ዋጋው እጅግ ተመጣጣኝ የሆነ የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ2ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት ከ50% አስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ደንበኞች ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ5-15% የሚደርስ ቅናሽ የተመቻቸለት ቀድመው ለሚገዙ 5 ደንበኞች ልዩ ቅናሽ አመቻችተናል። ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይት ለመጎብኘት በ 09-26-17-34-39 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Africa Union, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties

Showing 1–20 of 21 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of 2 bedroom flats, houses, land and commercial property for sale in Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa is Br 11,400,000.

Most 2 bedroom flats, houses, land and commercial property for sale in Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa are priced between Br 10,000,000 and Br 20,000,000.

Prices for 2 bedroom flats, houses, land and commercial property for sale in Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa go up to around Br 28,100,000.

Prices for 2 bedroom flats, houses, land and commercial property for sale in Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa start from around Br 2,600,000.

There are 21 available 2 bedroom flats, houses, land and commercial property for sale in Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.