Apartment for sale
It may now be rented/sold, under offer or temporarily withdrawn from the market.
Click one of the links below to see similar property.
Apartment for sale
Sarbet 25% Down Payment
About this property
#ሳርቤት ሳርቤት-ቫቲካን አፓርትመንትን ልዩ የሚያደርገው! በከተማው ተፈላጊ አካባቢ መሃል ሳርቤት የሚገኝ ከቫቲካን ኤምባሲ 100ሜ ርቀት ላይ እና ከካናዳ ኤምባሲ 50ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ የዲፕሎማቶች እና የውጪ ዜጎች መኖሪያ አካባቢ 3 ሊፍቶች ለ 4 የመኖሪያ አፓርትመንት ቤቶች ያሉት ከፍተኛ የግንባታ ጥራት ያለው ለትራንስፖርት ምቹ ትልቅ የኢንቨስትመንት ዕድል 24/7 የማይቋረጠ አውቶማቲክ ጀነሬተር ያለው እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን እና አየር የሚያገኙ 300ካ.ሜ የሚሆን ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚውል የጋራ መጠቀሚያ 3ኛ ፎቅ ላይ ያለው 5 ወለል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው ትልቅ የውሃ ማጠራቀሚ ከድምፅ መከላከያ እቃዎች የተገነባ- ዘመናዊ የመኖሪያ አካባቢ 🟡ከራስዎ መኖሪያ በመሃል ከተማ እና በፀሐይ መውጣት በሚያምር እይታ ይደሰቱ 0940077575 በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር ስኬቶን ከኛ ጋር ያክብሩ
Property details
Similar properties in Nifas Silk-Lafto
More apartments for sale in Nifas Silk-Lafto
Apartment for sale
Luxury 1 Bedroom Apartments in Prime Location
Apartment for sale
Real Estate in Ethiopia
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Champion. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.