Apartment for sale
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
About this property
ብስራተ ገብርኤል ፡ ላፍቶ ሞል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 157 ካ.ሜ Location: ይህ አፓርታማ የሚገኘው ብ/ገብርኤል ከላፍቶ ሞል ወረድ ብሎ መስጂዱ አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 2 መኝታ
- 2 መታጠቢያ
- ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ
- Closed Kitchen
- ስፋት: 157 ካሬ ሜትር (120sqm -net)
- 3ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው: አዲስ ሲሆን ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ነዋሪዎች እየኖሩበት ይገኛል። ከሚያገኙት አገልግሎት መካከል እንግዳ መቀበያ፣ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የመኪና ማቆሚያ ይገኛሉ። አካባቢው ጥሩ የመኖሪያ መንደር ሲሆን ለኪራይ ገቢ እና ለካፒታል እድገት ተመጣጣኝ ነው። ዶክመንት: ዲጂታል ካርታ አለው። አከፋፈል: ካሽ (Cash) ወይም 50% ቅድመ ክፍያ ከፍሎ ቀሪውን ከባንክ ጋር ማያያዝ ይቻላል ዋጋ = 21,195,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 120,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.80% 135,000 ብር/ካሬ Payback: 14.7 yrs ማጠቃለያ: በብስራተ ገብርኤል ላፍቶ ሞል አካባቢ በሚገኝ ለኢንቨስትመንትም ሆነ ለመኖሪያ እጅግ ተመራጭ አፓርትመንት ነው። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Interior & Finishing
Power & Utilities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Nifas Silk-Lafto
More apartments for sale in Nifas Silk-Lafto
Apartment for sale
2 Bedroom Apartement for Sell@gofa Mebrat
Apartment for sale
Modern House in Ethiopia
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.