Ethiopia Property Centre

Property for Sale in Bole, Addis Ababa

There are 1,529 flats, houses, land and commercial properties for sale in Bole as of 24 Aug 2026, with an average price of Br 24.6M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

1,461–1,480 of 1,529 properties for sale

Br 11,600,000

Apartment for sale

Alem Genet Real Estate Apartments

የምሥራች ከአለም ገነት ሪል እስቴት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ ተጀምሯል ከእስጢፋኖስ ወደ ደምበል እሚወስደው መንገድ ከፍላሚንጎ ካፌ ወረድ ብሎ በከተማችን የመጀመሪያው ሆቴል ስታንዳርድ ታወር አፓርትመንት ቤት ባለቤት ይሁኑ። ግንባታው 50% የተጠናቀቀ። የመገበያያ ማዕከላት፣የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ሬስቶ ንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን፤ ትምህርት ቤቶች፣የጤና ተቋማት፣ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና የመዝናኛ ማዕከላት በቅርብ ርቀት የሚገኙበት። ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት ወራት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ. በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር የማስረከቢያ ጊዜ 30ወራት ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት የ3.75ሜትር የጣሪያ ከፍታ ያላቸው። በ30% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ ከ50% እስከ 100% ለሚከፍል ቅናሽ አዘጋጅተናል። በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች ለአፓርትመንቶች የገበያ ማዕከል, ሱፐር ማርኬት, ባለ አምስት ኮኮብ ሬስቶራንት, ጂምናዚየም, ስፓ እና የወንድ እና የሴት የውበት መጠበቂያ አውቶማቲክ ጀነሬተር ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) :: ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የእንግዳ መቀበያ እና ሪሴፕሽን 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የከርሰ ምድር ውሃ ያለው በተጨማሪም የንግድ ቤቶች ከምድር ወለል እስከ አምስተኛ ፎቅ ያለን ሲሆን ቀድሞ የመጣ መምረጥ ይችላል ️ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማስታወቂያ ዋጋችን ይጠቀሙ ፈጥነው ይወስኑ? አሁኑኑ ፍፁም ብለው ይደውሉ 09-26-17-34-39 Telegram whattsapp ላይ ያገኙናል።

Bole Flamingo, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 Parking
Sheger Amibara Properties
Br 20,000,000

Apartment for sale

Bole Atlas

Location bole atlas 2 bed room Bright Living and dining room 2 bathroom Additional Maids room Parking 24/7 stand by generator

Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets
Etenesh
Br 17,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartments in Addis Ababa

እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ዲፕሎማት ሮድ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነን በ 15% ቅድመ ክፍያ ( 2,600,000) ብር ብቻ የዘመናዊ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ። ባለ 2 እና 3 መኝታ አፓርትመንቶች በጥራት እና በፍጥነት የሚገነባ አፓርታማዉ የሚያጠቃልለው! 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ ጀነሬተር 2 ዘመናዊ አሳንሰሮች ጂምናዚየም ከ ሙሉ የስፓርት እቃዎች ጋር ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚዉል የቴራስ መሰብሰብያ አዳራሽ አድራሻ ከቦሌ ደንበል በጋዜቦ አደባባይ ወደ ቡልጋሪያ በሚወስደዉ መንገድ ለበለጠ መረጃ በ 09-26-17-34-39 ይደውሉልን። #RealEstate #Ethiopian #apartments #luxuryrealestate #office #shop #business #shops #offices**

Around Gazebo Square, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
$111

Factory for sale

Food Processing Factory

Location 114Km North to Addis Ababa Building Area 6000 Sq.m Reserved land 15,000sq.m Facilities self-drilling wells, drinking mineral water grade, 500 kW dedicated line self-purchased substation and the water volume is large. Possible to be changed Flour factory, corn flour factory, pasta factory, three breweries with the top three market share in Ethiopia. A mineral water factory with the largest market share in Ethiopia Price: Negotiable

Bole, Bole, Addis Ababa
10 Parking 15000 sqm
Enter Ethiopia
Br 14,000,000

Apartment for sale

Alem Genet Real Estate

ቦሌ ፍላሚንጐ ሽያጭ ተጀመረ! በ መሀል አዲስ አበባ ቦሌ ፍላሚንጎ G+34 የሆነ እጅግ ዘመናዊ ቅንጡ (FIVE star luxury APARTMENT) በ 30% (5,779,404 ብር) ቅድመ ክፍያ ብቻ አፓርትመንት እና የ ንግድ ማእከላት ፣ duplex house እንዲሁም penthouse በ ሽያጭ ላይ ነን ይፍጠኑ! 8 ዘመናዊ ሊፍቶቾ የተገጠመላቸው ከ ባለ አንድ መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ክፍሎች በተለያዩ የ ካሬ አማራጮች ይዘን መጥተናል። የ ባንክ ብድርም እንዲሁ አመቻችተናል! ለበለጠ መረጃ በ 926173439 #ፍፁም ብለው ይደውሉ!

Flamingo Road, Bole, Addis Ababa
1 bed 2 baths 2 toilets
Sheger Amibara Properties
Br 14,000,000

Apartment for sale

Alemgenet Real Estate, Bole, Flamingo

ቦሌ ፍላሚንጐ ሽያጭ ተጀመረ! በ መሀል አዲስ አበባ ቦሌ ፍላሚንጎ G+34 የሆነ እጅግ ዘመናዊ ቅንጡ (FIVE star luxury APARTMENT) በ 30% (5,779,404 ብር) ቅድመ ክፍያ ብቻ አፓርትመንት እና የ ንግድ ማእከላት ፣ duplex house እንዲሁም penthouse በ ሽያጭ ላይ ነን ይፍጠኑ! 8 ዘመናዊ ሊፍቶቾ የተገጠመላቸው ከ ባለ አንድ መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ክፍሎች በተለያዩ የ ካሬ አማራጮች ይዘን መጥተናል። የ ባንክ ብድርም እንዲሁ አመቻችተናል! ለበለጠ መረጃ በ 926173439 #ፍፁም ብለው ይደውሉ!

Bole Road, Flamingo, Bole, Addis Ababa
1 bed 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Video
Br 16,000,000

Apartment for sale

Bole Flamingo Apartment

ቦሌ ፍላሚንጐ ሽያጭ ተጀመረ! በ መሀል አዲስ አበባ ቦሌ ፍላሚንጎ G+34 የሆነ እጅግ ዘመናዊ ቅንጡ (FIVE star luxury APARTMENT) በ 30% (5,779,404 ብር) ቅድመ ክፍያ ብቻ አፓርትመንት እና የ ንግድ ማእከላት ፣ duplex house እንዲሁም penthouse በ ሽያጭ ላይ ነን ይፍጠኑ! 8 ዘመናዊ ሊፍቶቾ የተገጠመላቸው ከ ባለ አንድ መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ክፍሎች በተለያዩ የ ካሬ አማራጮች ይዘን መጥተናል። የ ባንክ ብድርም እንዲሁ አመቻችተናል! ለበለጠ መረጃ በ 926173439 #ፍፁም ብለው ይደውሉ!

Bole Flamingo, Bole, Addis Ababa
1 bed 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Br 25,000,000

Apartment for sale

Your Dream Home Right Here.

Welcome to this luxurious apartment which is located right in heart of the city, with a large range of amenities that you can enjoy with each and every moment of your life. The awesome residing space is created by using a charming indoors and comes whole with generous residing spaces, giant leisure spaces and a bonus room. Spread out in the king-sized Master Bedroom that carry you to a luxurious bathroom and when you Step outdoor to your private balcony you begin enjoy an outstanding town views with a peaceable alcove which is perfect for reading, relaxing or dreaming. Not only this you can additionally revel in lovely roof terrace has that provided incredible views of the town and even surrounding stunning nature. If you choose to stay here, you will be capable to take advantage of such amenities and nice one life time investment opportunity. Don't miss out on this rare opportunity! Call us today to make it yours. Call Now 09 11 30 45 37 For more you can visit www.alphaadon.com or join our telegram channel https://t.me/alphaadon

390 Cape Verde St, Addis Ababa, Bole, Addis Ababa
4 beds 4 baths 3 toilets 2 Parking
Alpha Adon
Br 10,130,000

Apartment for sale

Luxury Apartment Gift Real Estate

ለመኖርያ ምቹ በሆነው CMC ጊፍት ሪል ስቴት Gift Real Estate እጅግ ዘመናዊ ና ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንት ቤቶችን የከተማውን የሞቀ እንቅስቃሴ ከቤቶ ሆነው ማየት የሚያስችሉ፣ለ መኖር የሚያጓጉ፣ ለመኖርያ ምቹ በሆነው CMC ጊዜውን የጠበቁ ውብ መንደሮች ላይ ያሉ አፓርትመንት ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንሎት መተናል ዛሬ ነገ ሳይሉ ይጎብኙ። ከ 20%ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ግንባታቸው ዘመናዊ የሆኑ ለኑሮ የሚመቹ ዉብ ቤቶች 1 የሰራተኛ ክፍል ፣ የላውንደሪ ክፍል ባልከኒ ሰፋፊ ኮሪደሮች ፣ የእቃ ማስቀመጫ ፣ የአትክልት ስፍራ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ የከርሰ ምድር ውሀ ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ እና ሌሎች መሠረታዊ የሆኑ ነገሮችን ያሟላ #የግንባታ ቦታ CMC ለበለጠ መረጃ 9-26-17-34-39 9-64-02-24-02 ከባለ 1-ባለ 4 መኝታ ያላቸዉ ቤቶች ባለ 1 መኝታ ከ 81 ካሬ ባለ 2 መኝታ ከ 123ካሬ - 160 ካሬ ባለ 3 መኝታ ከ 180 ካሬ - 208 ካሬ ቀድመዉ ይመዝገቡ!!! 9-26-17-34-39

CMC Around Yetebaberut, Bole, Addis Ababa
1 bed 2 baths 2 toilets
Sheger Amibara Properties
Video
Br 100,000

Apartment for sale

1

ለ investment ቆንጆ አማራጭ ለመኖሪያ ምቹ በመሀል ከተማ ሳርቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት አፓርትመንት ሽያጭ ጀምረናል። እርሶም ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!! የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ :- 161 ካሬ ባለ 3 መኝታ፡- 237 ካሬ ባለ 4 መኝታ:- 266 ካሬ ቅድመ ክፍያ:-15% ብቻ ከፍለው ቀሪውን ቀስ ብለው በ ግንባታ ሂደት የሚከፍሉት !! reseal አለው እድሉን ይጠቀሙበት በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች ሶስት ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የከርሰ ምድር ውሃ ያለው

Sarebate, Bole, Addis Ababa
1 bed 2 baths 2 toilets 2 Parking
All in One Property Management
Video
$2,000

Apartment for sale

Luxury Apartment @megenanag

Duplex apartment in 2B+G+14 215 m square Has 3 bedrooms 2 kitchen Madi's room Laundry room 3 balcony 2 bathrooms And half bath Surplus parking area Price 2,000$ per m square

WF Real Estate, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
All in One Property Management
Br 90,000,000

Land for sale

Land in Prestigious Location

Land for sale in prestigious location in front of the main road around Figa. The location is very suitable for real-estate developers or to build a shopping mall. The land is located i front of Noah real-estate Figa with more than 1,400 residents making it suitable for building shopping malls. It is located between two roads

Figa, Bole, Addis Ababa
1000 sqm
Beton Brokerage
Br 35,000,000

Townhouse for sale

194sq House Gerii Sunshine

Gerii Sunshine, Bole, Addis Ababa
5 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Alexander
Br 21,000,000

House for sale

Luxury Villa in a Residential Area

Completely new house for sale in a residential compound with 24/7 security. Call 0905404444 for more information or the visit the house

Figa, Bole, Addis Ababa
3 beds 4 toilets
Beton Brokerage
Br 9,475,000

Apartment for sale

Semifinished Ready Apartement for Sell Summit

30% ቅድመ ክፍያ ከፍለው 70% በባንክ እስከ 20 ዓመት ከአዋሽ ባንክ ጋር interest rate 14.5 1m² = 56,400 birr 98 % Completed Apartment Location Semit Delivery Time One month Elevator 600 m² Terrace 2 parking area Advance payment 30% Two Bedrooms + store and laundary 165.85 m² 183.90 m² 184.57 m² 164.95 m² 170.58 m² 187.89 m² Semi Finished Carta Ready ️ 0938413839

Summit, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Addis Property Marketing
Br 6,400,000

Apartment for sale

Ready Apartment for Sell@ Figa Site

ያለቀ አፓርትመንት ሽያጭ በፊጋ #144ካሬ 3መኝታ ቤት ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ 7ኛ ፎቅ ዋጋ:12,500,000ብር #151ካሬ 3 መኝታ 2ኛ ፎቅ ላይ ዋጋ:15,000,000ብር #114ካሬ 3ኛ ፎቅ ላይ 3 መኝታ ዋጋ:11,450,000ብር #71ካሬ 2መኝታ 2ኛ ፎቅ ዋጋ:6,400,000ብር ሁሉም ቤቶች ካርታ ስለተዘጋጀላቸዉ ለባንክ ገዢዎች ምቹ ናቸዉ የከርሰ ምድር ዉሀ 2 ሊፍቶች በቂ የመከመና ማቆሚያ ለልጆች የሚመች ግቢ 0938413839

Figa, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Addis Property Marketing
Br 21,000,000

Apartment for sale

Apartment for Sell @bole Rewanda

አፓርትመንት ሽያጭ በሩዋንዳ ሱማሌ ኤምባሲ አካባቢ 162ካሬ 2መኝታ 2መታጠብያ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠብያ ላዉንደሪ በወለል 2 ቤት ብቻ ሙሉ በሙሉ ፊንሽንግ ከስፔን በመጣ አቃ የሚሰራለት 1ኛ ፎቅ ላይ ለኮፊ ሾፕ እና ጂም የሚሆን ቦታ ካርታ የወጣላቸዉ ስለሆኑ በባንክ ለሚገዙ ምቹ ዋጋ:$2400 በካሬ ማስረከቢያ 8 ወር 0938413839

Rewanda Embassy, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 1 toilet 1 Parking
Addis Property Marketing
Br 35,000,000

House for sale

New and Modern G+2 House Around Hayat

Enter Ethiopia is pleased in presenting this well-designed modern house for sale located. This specious house offers six bedrooms and five-bathroom, modern kitchen and additional kitchen, Office space, spacious living room with dining area, and a very big terrace. The total area is 230 sqm. Since the location is very peaceful and suitable for living you should make it your home in no time.

Hayat, Bole, Addis Ababa
7 beds 6 baths 6 toilets
Enter Ethiopia
Br 7,000,000

House for sale

Unfinished G+3

Unfinished G+3 for sale around summit 72. the house is very near to the main road. very profitable properties if you want to resale it. for more info contact 0976757075

Summit 72, Bole, Addis Ababa
5 beds 5 toilets
Beton Brokerage
Br 24,000,000

House for sale

G+2 for Sell at Bole Bulbula

175ካሬ ሽያጭ ግ+2 ቦሌ ብልብላ ዋጋ:24,000,000ብር በባንክም ይቻላል 2%ኮሚሽን ይከፈላል 0938413839

Bulbula, Bole, Addis Ababa
6 beds 4 baths
Addis Property Marketing

Showing 1,461–1,480 of 1,529 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of flats, houses, land and commercial property for sale in Bole, Addis Ababa is Br 24,600,000.

The price of the most expensive flats, houses, land and commercial property for sale in Bole, Addis Ababa is Br 750,000,000.

The price of the cheapest flats, houses, land and commercial property for sale in Bole, Addis Ababa is Br 160,000.

There are 1,529 available flats, houses, land and commercial property for sale in Bole, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.