Apartment for sale
It may have been rented or sold, be under offer, or have been taken down for now.
Click one of the links below to see similar property.
Apartment for sale
Alem Genet Real Estate Apartments
About this property
የምሥራች ከአለም ገነት ሪል እስቴት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ ተጀምሯል ከእስጢፋኖስ ወደ ደምበል እሚወስደው መንገድ ከፍላሚንጎ ካፌ ወረድ ብሎ በከተማችን የመጀመሪያው ሆቴል ስታንዳርድ ታወር አፓርትመንት ቤት ባለቤት ይሁኑ። ግንባታው 50% የተጠናቀቀ። የመገበያያ ማዕከላት፣የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ሬስቶ ንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን፤ ትምህርት ቤቶች፣የጤና ተቋማት፣ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና የመዝናኛ ማዕከላት በቅርብ ርቀት የሚገኙበት። ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት ወራት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ. በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር የማስረከቢያ ጊዜ 30ወራት ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት የ3.75ሜትር የጣሪያ ከፍታ ያላቸው። በ30% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ ከ50% እስከ 100% ለሚከፍል ቅናሽ አዘጋጅተናል። በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች ለአፓርትመንቶች የገበያ ማዕከል, ሱፐር ማርኬት, ባለ አምስት ኮኮብ ሬስቶራንት, ጂምናዚየም, ስፓ እና የወንድ እና የሴት የውበት መጠበቂያ አውቶማቲክ ጀነሬተር ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) :: ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የእንግዳ መቀበያ እና ሪሴፕሽን 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የከርሰ ምድር ውሃ ያለው በተጨማሪም የንግድ ቤቶች ከምድር ወለል እስከ አምስተኛ ፎቅ ያለን ሲሆን ቀድሞ የመጣ መምረጥ ይችላል ️ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማስታወቂያ ዋጋችን ይጠቀሙ ፈጥነው ይወስኑ? አሁኑኑ ፍፁም ብለው ይደውሉ 09-26-17-34-39 Telegram whattsapp ላይ ያገኙናል።
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Denbel Furnished 3 Bedroom Apartment
Apartment for sale
3 Bedroom Fully Furnished Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Sheger Amibara Properties. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.