Ethiopia Property Centre

Property for Sale in Bole, Addis Ababa

There are 1,471 flats, houses, land and commercial properties for sale in Bole. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

1,141–1,160 of 1,471 properties for sale

2 Bedrooms Apartment
3
Br 20,700,000

Apartment for sale

2 Bedrooms Apartment

ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ የሚሸጥ አፓርትመንት በሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ውስጥ ትልቁ ሚስጥር "አካባቢ" (Location) ነው። ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ፣ ለአየር መንገድ እና ለዋና ዋና የከተማችን ሆቴሎች ቅርበት ያለው በመሆኑ፣ በአካባቢው አማካይ የቀን ኪራይ እስከ 80 ዶላር ሲሆን፣ በወር ከ1,000 እስከ 1,500 ዶላር ድረስ ማግኘት የሚቻልበት ምቹ ቦታ ነው። የአፓርትመንት ዝርዝር፡ ሰሚ ፊኒሽድ ግንባታው 80% ተጠናቋል (11ኛ ፎቅ ላይ ደርሷል) B+G+12 የ1 አመት ምቹ የክፍያ ጊዜ ከአካባቢው ሁኔታ እና ከግንባታው ደረጃ ተመጣጣኝ የሆነ ዋጋ የዋጋ ዝርዝር ባለ 2 መኝታ (156 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 21.5 ሚሊየን ብር - 30% ቅድመ ክፍያ፦ 6.4 ሚሊየን ብር ባለ 2 መኝታ (150 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 20.7 ሚሊየን ብር - 30% ቅድመ ክፍያ፦ 6.2 ሚሊየን ብር ባለ 2 መኝታ (126 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 17.3 ሚሊየን ብር - 30% ቅድመ ክፍያ፦ 5.2 ሚሊየን ብር ️ ማሳሰቢያ፦ ይህ ዋጋ ለ 5 ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ ነው። ቀጠሮ ይዘው ቤቱን በአካል ይጎብኙ ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦ 0937907833 #RealEstateEthiopia #AddisAbaba #Bole #Investment #ApartmentForSale #ሪልስቴት #ቦሌ #አዲስአበባ #ኢንቨስትመንት

Bole Millennium, Bole, Addis Ababa
2 2 2
Addis Ababa Realestate Marketing and Consultancy
Bole Bulbula, Construction Land for Sale .......800SQM
1
Br 800,000,000

Mixed-use land for sale

Bole Bulbula, Construction Land for Sale .......800SQM

ቦሌ ቡልቡላ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 18,000 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ ቡልቡላ አስፓልት ዳር የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 18,000 ካሬ ሜትር ️ ፕላን ስምምነት ያለው እስከ 70 ሜትር ይፈቀዳል ️ ለሪልስቴት የተፈቀደ ️ 3 መንገድ የሚያዋስነው። ️ ፈራሽ ቤት አለው። ️ ግማሽ ካሽ ከፍሎ መቆየት ይቻላል ዶክመንት:- ኢ- ካርታ አለው። ዋጋ = 800 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Strategic Investment Analysis የወቅታዊ ገበያ ንፅፅር፦ - ቡልቡላ ዋና አስፋልት የግንባታ መሬቶች አማካኝ የገበያ ዋጋ ከ 55,000 እስከ 75,000 ብር/ካሬ ይደርሳል። - ይህ ቦታ 44,444 ብር/ካሬ (Underpriced) ። የግንባታ ከፍታና የቦታው ስትራቴጂካዊ እሴት፦ - እስከ 70 ሜትር ከፍታ (High-rise Zoning) ግንባታ የተፈቀደለት በመሆኑ፣ ከ20 በላይ ፎቆችን የያዘ Mega Project ለመገንባት ምቹ ነው። - በ3 አቅጣጫዎች መንገድ የሚያዋስነው (3-way Road Access) መሆኑ ለግንባታ ዲዛይን፣ ለተሽከርካሪዎች መግቢያና መውጫ እንዲሁም ለህንፃው ውጫዊ እይታ (Façade) የላቀ ምቾት ይሰጣል። - 50% (ግማሽ ካሽ) ከፍሎ ቀሪውን ማቆየት መቻሉ ጥሩ ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1687

Bole Bulbula, Bole, Addis Ababa
18000 sqm
Nexus Property Marketing
Bole Skylight, G+7 Building for Sale......390sqm
1
Br 390,000,000

Commercial property for sale

Bole Skylight, G+7 Building for Sale......390sqm

Bole Skylight Hotel, Bole, Addis Ababa
390 sqm
Nexus Property Marketing
22 Golagol, Luxury Apartment for Sale .......93SQM
7
Br 11,600,000

Apartment for sale

22 Golagol, Luxury Apartment for Sale .......93SQM

22 ጎላጎል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 93 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ 22 ጎላጎል አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ️ ስፋት: 93 ካሬ ሜትር ( 80sqm- net ) ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ አካባቢው ብዙ የውጭ ሃገር ነዋሪ ስላለበት ለማከራየት በጣም ቀላል ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 11.6 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 60,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.21% (ከፍተኛና ፈጣን ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው መደበኛ ዋጋ: 120,000 - 140,000 ብር/ካሬ የዚህ ቤት ዋጋ: 124,731 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በ22 ጎላጎል የንግድና የመኖሪያ ቀጠና ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ የዚህ ቤት የካሬ ዋጋ ከአካባቢው አማካኝ የገበያ ዋጋ ተመጣጣኝ ነው። አካባቢው ለውጭ ሀገር ዜጎችና ለድርጅት ሰራተኞች ባለው ከፍተኛ ፍላጎት ምክንያት የ 6.21% Gross Yield እና ፈጣን የካፒታል እድገት የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1684

22 Golagol, Bole, Addis Ababa
1 1 1 1
Nexus Property Marketing
2BDRM Luxury Apartment @megenagna Ministry of Agriculture .......124sq
9
Br 14,260,000

Apartment for sale

2BDRM Luxury Apartment @megenagna Ministry of Agriculture .......124sq

መገናኛ ግብርና ሚኒስተር ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 124 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ መገናኛ ግብርና ሚኒስተር አካባቢ 3B+G+11+T ህንፃ ላይ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry , 2 Balcony ️ ስፋት: 124 ካሬ ሜትር ( 106sqm- net ) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ በመገጠም ላይ ያሉ 2 ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ , ጂም , አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ️ ቤቱ ወንዝ ዳር (River side view) ያለው ነው ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው ( በመተካካት) 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 14,260,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 65,000 ብር/ወር Gross Yield: 5.47% ንፅፅር፦ የአካባቢው: 120k-135k/ካሬ የዚህ ቤት: 115,000 ብር/ካሬ (Affordable Price) ማጠቃለያ፦ ቤቱ መገናኛ ግብርና ሚኒስቴር አካባቢ መገኘቱ፣ የ River side view ያለው መሆኑ እና በህንፃው ላይ ጂም መካተቱ ለኪራይ ተመራጭ ያደርገዋል። ዋጋው ከአካባቢው አንጻር ቅናሽ በመሆኑ የ 5.47% Gross Yield የተረጋጋ የኪራይ ገቢና ፈጣን የካፒታል እድገት የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1683

Megenagna Ministry of Agriculture, Bole, Addis Ababa
2 2 2 2
Nexus Property Marketing
Luxury Direct Friendship Park View Apartment
2 Video
Br 160,000

Self contained (single rooms) for sale

Luxury Direct Friendship Park View Apartment

️ Direct friendship park view apartments a Rare Luxury Living Opportunity in the Heart of Addis Ababa Prime East-Facing Site Wake up to breathtaking sunrise views and the beauty of Friendship Park directly from your: ️ Master Bedroom ️ Private Balcony ️ Living Room (Salon) 100% Unobstructed Friendship Park View Premium Lifestyle Amenities Swimming Pool Modern Gym 🧖 Luxury Spa Rooftop Terrace Kids' Playground Recreation Grounds Ground Water Supply 7 Floors of Parking Special Limited-Time Offer Available for Only 3 Apartments Available Apartment Types ️ 1 Bedroom -- 91 m² ️ 2 Bedroom -- 115 m² ️ 2 Bedroom -- 131 m² ️ 3 Bedroom -- 146 m² Luxury Penthouse Collection ️ 223 m² Penthouse ️ 225 m² Penthouse ️ 245 m² Penthouse Spacious layouts, premium finishes, and spectacular panoramic Friendship Park views make these penthouses the ultimate statement of luxury living. Perfect for homeowners and investors seeking prestige, location, and exceptional future value. Contact us today to secure one of the last remaining units before prices increase. +251901272853 +251900878593

Sheraton Road, Bole, Addis Ababa
2 3 1 148 sqm
Bright Real Estate
Semit Cambridge, Luxury Apartment........187sqm
4
Br 17,000,000

Apartment for sale

Semit Cambridge, Luxury Apartment........187sqm

ሰሚት ካምብሪጅ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 187 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሰሚት ካምብሪጅ አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ከነ መታጠቢያ ፣ ️ ስፋት: 187 ካሬ ሜትር ( 156sqm-net) ️ 7ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ጀኔሬተር ፤ የእንግዳ መቀበያ ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የውሃ ታንከር ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ማስታወሻ ፦ ሊፍቱ ለጊዜው ስለማይሠራ ዋጋው እድቀንስ ምክንያት ሁኗል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 17 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 60k ብር/ወር Gross Yield: 4.24% (መካከለኛ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 115k-130k/ካሬ የዚህ ቤት: 90.9k ብር/ካሬ (ቅናሽ ነው) ማጠቃለያ፦ ለጊዜው ሊፍቱ ባለመስራቱ መጀመሪያ ፈታኝ ቢሆንም፣ ዋጋው ከገበያው ቅናሽ በመሆኑ ሊፍቱ ሲጠገን ፈጣን የዋጋ ጭማሪ የሚያገኝ አዋጭ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1672

Semit Cambridge, Bole, Addis Ababa
3 2 2 1
Nexus Property Marketing
9.8 Million Etb
2 Video
Br 9,800,000

Self contained (single rooms) for sale

9.8 Million Etb

Bole Sheger Site -- Premium Residential Project Project Overview Building Type: G+15 Modern Residential Tower Status: 11th Floor Progress Finishing: Semi-Finished Units Per Floor: 2 & 3 Units Available Unit Types: 2 Bedroom: 70 m² & 85 m² 3 Bedroom: 168.8 m² / 172 m² / 176 m² 4 Bedroom: 255 m² -- 276 m² Apartment Layout Features 2, 3 & 4 Bedroom Options 2 & 3 Bathrooms (based on unit type) Spacious Living & Dining Area Modern Kitchen Traditional Kitchen Laundry Area & Storage Room ️ Building Amenities & Infrastructure Garbage Chute System 2 High-Speed Elevators Centralized TV / Dish Cable System Fire Alarm System Elegant Reception Lobby 24/7 Security CCTV Backup Generator & Transformer Rooftop Terrace On-site Supermarket Reliable Ground Water System Wi-Fi & Cable Ready Infrastructure 2-Level Basement Parking (1 Car per Unit) Prime Location Advantage Behind Warka Tower, near Sapphire Addis Hotel -- Bole ️ Highly accessible ️ Premium neighborhood ️ Strong investment corridor Investment Highlights High roi potential Strong resale value growth Limited availability (only a few units left at promotional price) Early-stage entry advantage before price increase Opportunity Alert Secure your unit before the next price adjustment. Availability is extremely limited. Reserve your apartment today and invest in a future-proof address in the heart of Bole. +251901272853 +251900878593

Namibia Street, Bole, Addis Ababa
2 2 1 70 sqm
Bright Real Estate
Affordable Prime Bole Apartments
1
Br 6,000,000

Apartment for sale

Affordable Prime Bole Apartments

በታዋቂው "ቦሌ ቪላ ቨርዴ ሎጅ" ላይ... ና በ "ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ!" የቅንጡ መኖሪያ እና አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ጥምረት! ለመኖሪያ ምቹ፣ ለኢንቨስትመንት ሁነኛ ምርጫ በሆነው ቦሌ መስቀል ፍላወር በቀድሞ ቪላ ቨርዴ ሎጅ ላይ ና በፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ሞናርክ ሆቴል ፊትለፊት በጥራት እየተገነቡ ያሉ ቅንጡ ቤቶችን ከ600,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ አቅርበንልዎታል! 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት ከ600,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የካሬ አማራጮች ! ከስቱዲዮ - ባለ 3 መኝታ! 48 ካሬ - 180ካሬ ማስታወሻ ምንም አይነት የዋጋ ለውጥ የማይኖርበት 50% ቀስ ብለው ከፍለው ቀሪውን በባንክ የሚመቻችሎት ልዩ ማበረታቻ ፦ በሚከፍሉት የቅድመ ክፍያ መጠን ላይ ተንተርሰን ከፍተኛ ቅናሽ እናደርግልዎታለን! የነገ ህልሞን እኛ እየገነባን ነው! ነገዎን ዛሬ ላይ ይወስኑ! አሁኑኑ ይደውሉልን! ️09-78-50-63-56 Andualem@Cappadocia Real Estate

Meskel Flower, Bole, Addis Ababa
1 1 1 1
Ak Property
Bole Imperial, G+7 Building .......280SQM
1
Br 140,000,000

Commercial property for sale

Bole Imperial, G+7 Building .......280SQM

ቦሌ ኢምፔሪዪል ፤ G+7 ህንፃ ሽያጭ ------ 280 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ኢምፔሪያል አካባቢ የሚገኝ የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ መሃል ከተማ ቆንጆ ቦታ ላይ የሚገኝ G+7 ህንፃ ️ ስፋት: 280 ካሬ ሜትር ️ ለአስፓልት ቅርብ ቦታ ላይ በወር 800,000 ብር ገቢ ያለው ዋጋ = 140 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ወቅታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 800,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 1,655,,400 ብር Financial Metrics፦ Gross Yield: 6.86% Capital Appreciation: 15%-20% በዓመት (በቦሌ ከፍተኛ የንግድ ፍላጎት ምክንያት) ንፅፅር፦ ተመሳሳይ ህንፃ ለመገንባት የአካባቢው አማካኝ (የመሬትና ጠቅላላ ግንባታ): ከ135 ሚሊዮን - 155 ሚሊዮን ብር የዚህ ህንፃ: 140 ሚሊዮን ብር ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በአሁኑ ሰዓት ዝግጁ የሆነና አስተማማኝ ወርሃዊ የኪራይ ገቢ ያለው ከመሆኑም በላይ፣ የሽያጭ ዋጋው ከአካባቢው አማካኝ አንጻር ሚዛናዊ በመሆኑ ጠንካራ የኪራይ ተመላሽ (Healthy Yield) እና ፈጣን የካፒታል ዕድገት የሚያስገኝ እጅግ አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። --- ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1661

Bole Imperial, Bole, Addis Ababa
280 sqm
Nexus Property Marketing
Semit-72, G+3 Luxury House ......72SQM
2
Br 25,000,000

House for sale

Semit-72, G+3 Luxury House ......72SQM

ሰሚት 72 ፤ G+3 ቤት ሽያጭ ------ 72 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሰሚት 72 አካባቢ የሚገኝ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ G+3 ቤት ️ ስፋት: 72 ካሬ ሜትር ️ ጥሩ የመኖሪያ ሰፈር ️ ለአስפאልት ቅርብ ቦታ ላይ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% --- Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 100,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 110,000 ብር Financial Metrics፦ Yield: 4.80% Capital Appreciation: 11%-14% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ (ለዚህ ስፋት): ከ21 ሚሊዮን - 24 ሚሊዮን ብር የዚህ ቤት: 25 ሚሊዮን ብር ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ሙሉ G+3 መሆኑና ለአስፓልት ቅርብ በሆነ ጥሩ የመኖሪያ መንደር ውስጥ መገኘቱ ለኪራይ የተሻለ ዕድል ቢፈጥርለትም፣ ከሽያጭ ዋጋው አንጻር የሚገኘው የኪራይ ተመላሽ (Yield) አሁንም መጠነኛ በመሆኑና የካሬ ዋጋው ከአካባቢው አማካኝ በጥቂቱ ከፍ ያለ በመሆኑ ለፈጣን የኪራይ ገቢ ኢንቨስትመንት አዋጭነቱ መካከለኛ ነው። --- ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1660

Semit 72, Bole, Addis Ababa
5 4 4 1
Nexus Property Marketing
Luxury Modern Villa House
2
Br 28,000,000

Townhouse for sale

Luxury Modern Villa House

የሚሸጥ ዘመናዊ ቪላ ቤት ሰሚት አከባቢ ስፋት 225 ካሬ 1ሳሎን 2 ክችን 5 መኝታ 3 ሻወር ሽንት ቤት 2 የመኪና ፓርኪንግ አለ ዋጋ 28 ሚሊዮን ድርድር አለው ️0930971500

Bole, Addis Ababa
5 3 4 2
Mark Ethio Property Agent
Ayat, G+1 House.....150sqm
1
Br 25,000,000

House for sale

Ayat, G+1 House.....150sqm

አያት ፣ G+1 ቤት ሽያጭ ------ 150 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ አያት አካባቢ የሚገኝ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ ዋናው ቤት G+1 ሲሆን እንድሁም ተጨማሪ G+1 ሰርቪስ ያለው። ️ ስፋት: 150 ካሬ ሜትር ️ ጥሩ የመኖሪያ ሰፈር ️ በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 80,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 88,000 ብር Financial Metrics፦ Yield: 3.84% Capital Appreciation: 12%-15% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ (G+1 ለዚህ ስፋት): ከ23 ሚሊዮን - 30 ሚሊዮን ብር የዚህ ቤት: 25 ሚሊዮን ብር ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በተመጣጣኝ የገበያ ዋጋ ላይ የቀረበ እና ተጨማሪ የሰርቪስ ቤት ያለው በመሆኑ ለመኖሪያነት በጣም ምቹ ቢሆንም፣ ከሽያጭ ዋጋው አንጻር የሚገኘው የኪራይ ተመላሽ ( Grosd Yield) ዝቅተኛ በመሆኑ ለኪራይ ገቢ ኢንቨስትመንት ፈጣን አዋጭነቱ አነስተኛ ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1658

Ayat, Bole, Addis Ababa
5 4 4 2
Nexus Property Marketing
Villa House in Figa Addis Ababa Nice Location
2
Br 25,000,000

House for sale

Villa House in Figa Addis Ababa Nice Location

የሚሸጥ ቪላ ቤት ፊጋ አከባቢ 230 ካሬ፣ ሳሎን፣ 2 ኪችን ፣ 5 መኝታ አለው 2 መኪና መቆምያ አለው ዋጋ 25 million /ድርድር አለው/ ለበለጠ መረጃ በ ️ 0930971500 ይደውሉልን

Bole, Addis Ababa
5 3 3 2
Mark Ethio Property Agent
G+2 High Quality House in Figa CMC Area
2
Br 50,000,000

House for sale

G+2 High Quality House in Figa CMC Area

በአስቸኳይ የሚሸጥ ዘመናዊ G+2 መኖርያ ቤት የሚሸጥ G+2 ለአስፋልት ቅርብ 175 ካሬ ፈጋ ቤት አካባቢ 7መኝታ ቤት 6 መታጠቢያ 2 ኪችን/ማብሰያ 2 ሳሎን ዋጋ 50 ሚሊዬንብር ድርድር አለው ለበለጠ መረጃ ️ 0930971500

Bole, Addis Ababa
7 6 6 2
Mark Ethio Property Agent
Modern Villa House in Prime Location
3
Br 26,000,000

House for sale

Modern Villa House in Prime Location

Luxury villa house for sale in jacross bole subcity 245 sq.m high quality house House has Wide salon,5 bedroom ,4 bathrooms and 3 car parking space Inside Nice compounded community Price 26 million /negotiable For more details call us on ️ 0930971500

Bole, Addis Ababa
5 4 4 3
Mark Ethio Property Agent
Afforadable Prime Apartments @bole Meskel Flower
1
Br 5,500,000

Apartment for sale

Afforadable Prime Apartments @bole Meskel Flower

መስቀል ፍላዎር / ቪላ ቬርዴ ሎጅ ታላቅ ቅናሽ 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት ከ5.5ሚሊየን ብር ጀምሮ ! 50% = 2.7 ሚሊየን ብር ብቻ! በካሬ 89,000 ብር ! ( 100%) በካሬ 105,000 ብር ( 10% ቅድመ ክፍያ ) ማስታወሻ ምንም አይነት የዋጋ ለውጥ የማይኖርበት 50% ቀስ ብለው ከፍለው ቀሪውን 50% በባንክ የሚመቻችሎት ! ለበለጠ መረጃ! ️09-78-50-63-56 Andualem@Cappadocia Realestate.

Meskel Flower, Bole, Addis Ababa
1 1 1 1
Ak Property
Ayat, G+1 Luxury House ......250SQM
1
Br 45,000,000

House for sale

Ayat, G+1 Luxury House ......250SQM

አያት ፣ G+1 ቤት ሽያጭ ------ 250 ካ.ሜ ​ መገኛ ቦታ (Location) ️ አያት ሆሴ ሪልስቴት ግቢ ውስጥ ​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 250 ካሬ ሜትር ️ ኮምፓውንድ ግቢ ውስጥ ️ በደንብ ጥቅቅ ብሎ የተሠራ ​ ሰነድ:- የተሟላ ዶክመንት ካርታ ያለው ​ ዋጋ = 45 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ​️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ​ Investment Analysis ​ ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 120,000 ብር የኪራይ ገቢ ግብር (በ50% ቅናሽ መሠረት): ️ ዓመታዊ ግብር: 227,400 ብር ​ የአዋጭነት መለኪያ (Financial Metrics) ️ የኪራይ ተመላሽ (Rental Yield): 3.2% ️ የካፒታል እድገት (Capital Appreciation): በዓመት ከ20% እስከ 25% ያድጋል። ​ የዋጋ ንፅፅር (Price comparison) ️ የአካባቢው አማካኝ የG+1 (250 ካ.ሜ) ዋጋ: ከ43 ሚሊዮን እስከ 48 ሚሊዮን ብር ️ የዚህ ቤት ዋጋ: 45 ሚሊዮን ብር (ከገበያው ጋር ሙሉ በሙሉ የተመጣጠነ ነው) ​ ማጠቃለያ: ቤቱ በአስተማማኝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ለረጅም ጊዜ እሴት እድገት እጅግ አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ​ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 ​Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing ​.DM https://t.me/Belegrateful ​ +251939703030 ​Code1647

Ayat Hosea Realestate, Bole, Addis Ababa
6 5 5 2
Nexus Property Marketing
Luxury L Shape Villa in Sumit Area
4
Br 35,000,000

House for sale

Luxury L Shape Villa in Sumit Area

ቪላ ቤት ሽያጭ ሰሚት ካምብሪጅ አከባቢ የቤቱ ስፋት 350 ካሬ ቤቱ 3 መኝታ፣የሰራተኛ ክፍል እና 2 መፀዳጃ አለው ለኑሮ ምቹ ኮምፓውንድ ውስጥ ዋጋ 35ሚሊዮን ብር ለበለጠ መረጃ በዚህ ይደውሉልን ️ 0930971500 Villa house for sale sumit Cambridge area with beautiful greenery gardens

Bole, Addis Ababa
4 2 2 5
Mark Ethio Property Agent
Ultra Luxury 5 Bedroom Residence
1 Video
Br 350,000,000

House for sale

Ultra Luxury 5 Bedroom Residence

𝐔𝐥𝐭𝐫𝐚-𝐋𝐮𝐱𝐮𝐫𝐲 𝐄𝐬𝐭𝐚𝐭𝐞 𝐟𝐨𝐫 𝐒𝐚𝐥𝐞 & 𝐑𝐞𝐧𝐭 𝐎𝐥𝐝 𝐀𝐢𝐫𝐩𝐨𝐫𝐭, 𝐀𝐝𝐝𝐢𝐬 𝐀𝐛𝐚𝐛𝐚 Experience unmatched elegance and prestige in one of Addis Ababa's most exclusive residential addresses. An extraordinary opportunity to own or rent one of the most prestigious residences in the highly sought-after Old Airport neighborhood --- only 5 minutes drive from ics. Situated on an impressive 3,500 sqm landscaped compound, this magnificent duplex residence combines timeless elegance, privacy, luxury, and exceptional comfort in one of Addis Ababa's prime residential locations. Property Features: - 5 Spacious Master Bedrooms - 5 Modern Bathrooms - Grand Living & Dining Areas - Elegant Architectural Design - Private Swimming Pool - Beautiful Front & Backyard Gardens - Expansive Green Compound - Parking Space for 15+ Vehicles - Quiet, Secure & Exclusive Neighborhood - Premium Luxury Finishing Throughout This remarkable estate is perfectly suited for: Diplomats Embassy Residences International Executives Luxury Family Living High-End Investors Whether you are looking for a prestigious private residence or a prime investment opportunity, this property offers unmatched value, location, and exclusivity. 𝐏𝐫𝐢𝐜𝐞: Negotiable 𝐀𝐠𝐞𝐧𝐭: Samson Abera 𝐖𝐞𝐛𝐬𝐢𝐭𝐞: Fournir Properties 𝐄𝐦𝐚𝐢𝐥: [email protected] 𝐏𝐡𝐨𝐧𝐞: +251 91 112 3605 +251 91 112 3831 +251 98 270 7172 Book a viewing today and secure this exceptional property before it's gone. ⸻ #BoleLiving #AddisAbabaRealEstate #LuxuryHomesAddis #DiplomaticHousingAddis #NGOHousingAddis #ExpatLivingAddis #EmbassyHousing #AddisRelocation #CorporateHousingAddis #FurnishedOrUnfurnished #PrimeLocationAddis See less

Lideta, Bole, Addis Ababa
5 5 5 15
Fournirproperties

Showing 1,141–1,160 of 1,471 properties

FAQ

Frequently asked questions

There are 1,471 available flats, houses, land and commercial property for sale in Bole, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.