Apartment for sale
Ayat-49, Luxury Apartment ........114SQM
አያት 49 ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 114 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ አያት 49 በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ B+ G+12+T ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Balcony ፣ Open Kitchen ️ ስፋት: 114 ካሬ ሜትር ( 96sqm-net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ፦ ሊፍት ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ሲስተም ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ ቴራስ ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ የመጫወቻ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 15 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 45,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 51,000 ብር Financial Metrics፦ Gross Yield: 3.60% (እጅግ ዝቅተኛ የኪራይ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: 110k-130k/ካሬ የዚህ ቤት: 131,579 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ የካሬ ዋጋው ከአካባቢው ዋጋ አንፃር ትንሽ ከፍ ያለ ነው። የኪራይ ተመላሹም (3.60% Gross Yield) በመሆኑ የተወሰነ ድርድር ያስፈልጋል ። ጥሩ ነገሩ በዋና አስፓልት ላይ በመሆኑ ለወደፊት የቤት ዋጋ ዕድገት (Capital Appreciation) ታሳቢ አድርጎ ለሚገዛ ሰው ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1666