Apartment for sale
Bole Atlas, Penthouse Type Apartment for Sale .......500SQM
ቦሌ አትላስ ፤ Penthouse Type አፓርትመንት ሽያጭ ------ 500 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ አትላስ ዋና መንገድ ላይ 2B+G+16 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ። በወለል 1 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ , 6 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Store , Open and Closed Kitchen , 3 Balcony ️ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር (450sqm - net) ️ 16ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ የካርድ መግቢያ ያለው ሊፍት , ጀኔሬተር , የከርሰምድር ውሃ , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ : ቤቱ የሚሸጠው አሁን ባለው የግንባታ ደረጃ ነው። ሻጭ ከዚህ በሃላ ግንባታ ውስጥ አይገብም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 60 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 462,000 ብር/ወር ($3,000) Gross Yield: 9.24% የካሬ ዋጋ: 120,000 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 10.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ የኢንቨስትመንት ቁጥሮች እንደሚያሳዩት የ 9.24% ዓመታዊ የኪራይ ምርት ጠንካራ በመሆኑና ዋናው ካፒታል የሚመለስበት ጊዜ (10.8 ዓመታት) ከአጠቃላይ የገበያ አማካኝ አንጻር ፈጣን የሚባል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1710