Apartment for sale
2 Bedroom Luxury Apartment
መገናኛ ለምሆቴል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 147 ካ.ሜ Location: መገናኛ ለምሆቴል አካባቢ በሚገኝ G+13 ቅይጥ ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store , Laundry , Balcony ️ ስፋት: 147 ካሬ ሜትር ( 118sqm-net) ️ 12ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ የራሱ የሆነ የመኖሪያ ቤት መግቢያ ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ 2 አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ሊፍቶች ፣ ጀነሬተር ፣ ቴራስ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ማስታወሻ 1 : ህንፃው ያለው መንገድ ዳር በመሆኑ ምንም አይነት የእይታ መከለል ፣ የብርሃን ማጣት አይገጥመውም። ️ማስታወሻ 2 : አሁን ስለተከራየ ከሁለት ቀን በፊት የጉብኝት ቀጠሮ መያዝ አለብን። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 20 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 136,054 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ የተፈጥሮ ብርሃንና ያልተከለለ እይታ ያለው ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ተከራይቶ ገቢ ያለው እና የባንክ አማራጭ ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1727