Apartment for sale
25% Down Payment Only
ተጀመረ የቦሌ አፓርትመንት ቤቶችን በመሀል ቦሌ (ሚሊንየም አዳራሽ 4ኛ በር ፊትለፊት) ሽያጭ ጀምረናል፤ ለቅንጡ የከተማ ኑሮ፡- -የመሀል ከተማ መኖሪያ -ልዩ ውበት እና ምቾት -የሚገርሙ የከተማ ላይ እይታዎችን፣ -ዘመናዊ ንድፎችን ወደር የለሽ የኢንቨስትመንት እድል፦ -መለኛ የኢንቨስትመንት አማራጭ -የወደፊት የፋይናንስዎን ደህንነት የሚያስጠብቁበት -የንብረት እሴቶዎ ቀጣይነት ያለው እና አስተማማኝ -ለኢንቨስትመንትዎ ልዩ ትርፍ ከገዙበት ቀን ጀምሮ የሚያገኙበት ምቹ መገልገያዎች፡- -አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መገልገያዎች -ለእርስዎ ምቾት ቅድሚያ እንሰጣለን። -ሁሉም ፍላጎቶች የሚሟሉበት ባለሁለት መኝታ እና ባለሶስት መኝታ ቤቶች ይህን ሁሉ፦ -በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ -በሰባት ዙር ምቹ አከፋፈል -በግንባታው ጥራት እና ፍጥነት የሚረኩበት 163.3 ካሬ እና 163.42 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ 177.08 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ እንደስሙ የቦሌ ጌጥ የሆነ አፓርታማ የራሶ ለማድረግ እድሉ እንዳያመልጥዎ! ቤቶን ለማየት ዛሬውኑ ያግኙን! ️0940077575️