Interested in this property?
ግራንድ ሳይት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ ተጀምሯል 0940077575
መስቀል ፍላወር
የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ
ምቹ በሆነ አከፋፈል
ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን
ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ
ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ
በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር
ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ
ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
በ20% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ
በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
በህንፃው አናት (ሩፍ ቶፕ) ላይ 1,170ካ.ሜ ሰፊ ሰገነት ያለው
አውቶማቲክ ጀነሬተር
ለመኪና ማቆሚያ የሚውል 3 ወለሎች ያለው
3 ሊፍቶች እና 3 ደረጃዎች ያሉት
ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
የተማከለ የዲሽ ስርዓት ያለው
CCTV ካሜራ ያላቸው
የደህንነት ማንቂያዎች ያሉት(የእሳት ማስጠንቀቂያ፤ እሳት አደጋ መውጫ)
24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ
ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት 0940077575
Property Ref: 3001 | Added On: 14 Jun 2023 | Last Updated: 14 Jun 2023 |
Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 2 |
Bathrooms: 2 | Total Area: 123 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Champion. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.