Apartment for sale
It may now be rented/sold, under offer or temporarily withdrawn from the market.
Click one of the links below to see similar property.
Apartment for sale
Apartment
About this property
በከተማችን ተፈላጊ እና ተወዳጅ የመኖርያ መንደር በወሰን! የተናጠል ካርታ የተዘጋጀለት አፓርታማችን ሽያጭ ተጀምሯል በጥንቃቄ የተነደፈ የወለል ፕላን ሳሎን፣ መኝታዎች እና ኩሽናዎቻችን በተመረጠ አቀማመጥ የተገነቡለት አስደናቂ የከተማ እይታ ግሩም የግንባታ አጨራረስ ንጹህ አየር ውብ እይታ የሚያጣጥሙበት ግንባታው መጠናቀቅ ላይ የደረሰ 113.98 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ክፍል 100.65 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ማራኪ እይታ ካለው በረንዳ ጋር አገልግሎቶች አሳንሱር፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለደህንነት ሲባል ቁጥጥር የሚደረግበት መግቢያ በደጃፍዎ ️ የገበያ ማዕከላት ️ ሆቴሎች እና ታዋቂ ምግብ ቤቶች የመዝናኛ ስፍራዎች ️ ግሮሰሪ መደብሮች፣ ፋርማሲዎች የህዝብ ማመላለሻ ማዕከሎች እና ዋና አውራ ጎዳናዎች ይህን ድንቅ ቤት በማይታመን ዋጋ የግልዎ ያድርጉ Bank credit available ዛሬ ይጎብኙን! እድሉ እንዳያመልጥዎት! ቀጠሮ ለመያዝ 0940077575ይደውሉ ወይም ቢሯችን ይምጡ ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!!
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
3 Bedroom Fully Furnished Luxury Apartment
Apartment for sale
Fully Furnished Luxury Apartment .....84SQM
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Champion. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.