House for sale
G+1 Plus Service Quarter for Sell@ayat
ግ+1 ቪላ ሽያጭ 480ካሬ አያት ዋናዉ ቤት 3 መኝታ 2 መታጠብያ የእንግዳ መኝታ ከነመታጠብያዉ ዘመናዊ ኪችን በረንዳ በሳሎን እና በመኝታ ቤት 4 ክፍል ሰርቪስ ባህላዊ ኪችን ቦታዉ ኮርነር ላይ ያለ ከመንገድ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ የተሟላ ዶክመንት ያለዉ በአሁኑ ሰአት 45,000ብር ተከራይቶ ያለ ዋጋ:40,000,000ብር ከድርድር ጋር ማስታወሻ:ገዢ ብቻ ይደዉል 2% ኮሚሽን ይከፈላል 0938413839