Ethiopia Property Centre

Unfurnished Land for Sale in Arada, Addis Ababa

There are 4 land for sale in Arada as of 3 Nov 2026. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches Land for Sale in Arada, Addis Ababa.

Alert on Manage alerts
Land with 19-Floor Construction Permit Ready to Excavate — Enrico, Arada, Addis Ababa
Featured
6
Br 75,000,000

Commercial land for sale

Land with 19-Floor Construction Permit Ready to Excavate

ፒያሳ : ኤንሪኮ : 75,000,000 ብር - 532 ካ.ሜ (532 Sqm) ቤቱ የሚገኘው ፒያሳ ኤንሪኮ ጀርባ ሲሆን፣ ከ20 ሜትር አስፋልት መንገድ ዳር የሚገኝ እጅግ ውብ እና ለንግድም ሆነ ለተለያዩ ኢንቨስትመንቶች ፍጹም አዋጭ የሆነ ቦታ ነው። ቦታው ላይ ዲጂታል ካርታ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ለ19 ፎቅ የሚሆን የግንባታ ፈቃድ የወጣለት እና ገብቶ መቆፈር ብቻ የቀረው ዝግጁ ንብረት ነው። Investment_Information - የመሬቱ ቅርፅ: በካርታው ላይ እንደሚታየው የተስተካከለ - የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ እና ለግንባታ ምቹ የሆነ አቀማመጥ - የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: ባዶ መሬት (ገብቶ ለመቆፈር ዝግጁ) - አዋሳኝ መንገዶች: 20 ሜትር ሰፊ አስፋልት መንገድ ዳር - የፊት ለፊት ርዝመት: [ሊሞላ] - ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 20 ሜትር - ግንባታ አመቺነት: ለባለ ብዙ ፎቅ (እስከ 19 ፎቅ) የንግድ እና የመኖሪያ (Mixed Use) ልማት የተመቸ - የግንባታ ፈቃድ: አዎ (ለ19 ፎቅ የወጣ) Financial_Information - Asking Price: 75,000,000 ብር (ሳይዘገይ ለሚገዛ) - Total Area: 532 sqm - Price per sqm: ~140,977 ብር - Condition: Land with 19-Floor Construction Permit Ready to Excavate ዶክመንት - ዲጂታል ካርታ አለው አከፋፈል - Cash Bank (Buyer Side) - Active @ Oct 29 Agent_Commission 100% of 2

Enrico, Arada, Addis Ababa
532 sqm
Presitage Addis Homes
Land for Commercial Development on Main Road — Piyasa Enrico Pastry, Arada, Addis Ababa
1
Br 75,000,000

Commercial land for sale

Land for Commercial Development on Main Road

Land For Sale ..... On Main Road ፒያሳ ፡ ኤንሪኮ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 532 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ፒያሳ ኤንሪኮ ጀርባ ሲሆን፣ ከ20 ሜትር አስፋልት መንገድ ዳር የሚገኝ እጅግ ውብ እና ለንግድም ሆነ ለተለያዩ ኢንቨስትመንቶች ፍጹም አዋጭ የሆነ ቦታ ነው። ቦታው ላይ ዲጂታል ካርታ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ለ19 ፎቅ የሚሆን የግንባታ ፈቃድ የወጣለት እና ገብቶ መቆፈር ብቻ የቀረው ዝግጁ ንብረት ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ - የመሬቱ ቅርፅ: በካርታው ላይ እንደሚታየው የተስተካከለ - የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ እና ለግንባታ ምቹ የሆነ አቀማመጥ - የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: ባዶ መሬት (ገብቶ ለመቆፈር ዝግጁ) - አዋሳኝ መንገዶች: 20 ሜትር ሰፊ አስፋልት መንገድ ዳር - ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 20 ሜትር - ግንባታ አመቺነት: ለባለ ብዙ ፎቅ (እስከ 19 ፎቅ) የንግድ እና የመኖሪያ (Mixed Use) ልማት የተመቸ - የግንባታ ፈቃድ: አዎ (ለ19 ፎቅ የወጣ) ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ( buyer side) ዋጋ = 75 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Piyasa Enrico Pastry, Arada, Addis Ababa
532 sqm
Nexus Property Marketing
Residential Old Villa — Aware, Arada, Addis Ababa
1
Br 80,000,000

Residential land for sale

Residential Old Villa

አዋሬ ፡ Arada Sub City የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 604 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 (አዋሬ አካባቢ) የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ከተገነባ ቆየት ያለ ቤት ያለበት መሬት ነው። ያለበት አካባቢ ለተለያዩ ለመኖሪያ የሚሆኑ ህንፃዎች እየተገነቡ በመሆኑ፣ ለሪል እስቴት ባለቤቶች እና ኑሮን ለመመስረት አትራፊ እና አዋጭ ሰፈር ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ጠቅላላ የቦታ ስፋት = 604 ካሬ ሜትር ️ 604 Sqm = ነባር ይዞታ 500 ካ.ሜ + በሊዝ 104 ካ.ሜ ️ - የመሬቱ ቅርፅ: 14 የኮርነር ነጥቦች ያሉት (Multi-sided / Polyline shape) - የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ - የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: የቆየ ቪላ (እድሳት የሚፈልግ) - አዋሳኝ መንገዶች: ከፊት ለፊት መንገድ ጋር አዋሳኝ የሆነ - ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 10m - ግንባታ አመቺነት: ለመኖሪያ እና ለተለያዩ ልማቶች የተመቸ (Permitted Use: ለመኖሪያ) - የግንባታ ፈቃድ: የለውም ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። (ነባር ይዞታ 500 ካ.ሜ + በሊዝ 104 ካ.ሜ ) 🧾 አከፋፈል: - Cash / Bank ( Buyer Side) ዋጋ = 80 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030

Aware, Arada, Addis Ababa
604 sqm
Nexus Property Marketing
4 Kilo Friendship Park, Construction Land for Sale ......350SQM — 4 Kilo Friendship Park, Arada, Addis Ababa
1
Br 48,000,000

Land for sale

4 Kilo Friendship Park, Construction Land for Sale ......350SQM

4 ኪሎ ፍሬንድሽፕ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 350 ካ.ሜ Location ️ 4 ኪሎ ፍሬንድሽፕ ፓርክ አካባቢ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ መሃል ከተማ 4ኪሎ ️ ስፋት: 350 ካሬ ሜትር ️ የብሎኬት ቪላ እና ሰርቪስ አለው ️ መንገዱ ለግንባታ ምቹ ️ አድስ ፕላን ስምምነት የወጣለት ️ በብዙ አፓርታማዎች የተከበበ ቆንጆ ሎኬሽን ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 48 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1703

4 Kilo Friendship Park, Arada, Addis Ababa
350 sqm
Nexus Property Marketing

Showing 1–4 of 4 properties

FAQ

Frequently asked questions

There are 4 available furnished land for sale in Arada, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.