Commercial land for sale
Land with 19-Floor Construction Permit Ready to Excavate
ፒያሳ : ኤንሪኮ : 75,000,000 ብር - 532 ካ.ሜ (532 Sqm) ቤቱ የሚገኘው ፒያሳ ኤንሪኮ ጀርባ ሲሆን፣ ከ20 ሜትር አስፋልት መንገድ ዳር የሚገኝ እጅግ ውብ እና ለንግድም ሆነ ለተለያዩ ኢንቨስትመንቶች ፍጹም አዋጭ የሆነ ቦታ ነው። ቦታው ላይ ዲጂታል ካርታ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ለ19 ፎቅ የሚሆን የግንባታ ፈቃድ የወጣለት እና ገብቶ መቆፈር ብቻ የቀረው ዝግጁ ንብረት ነው። Investment_Information - የመሬቱ ቅርፅ: በካርታው ላይ እንደሚታየው የተስተካከለ - የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ እና ለግንባታ ምቹ የሆነ አቀማመጥ - የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: ባዶ መሬት (ገብቶ ለመቆፈር ዝግጁ) - አዋሳኝ መንገዶች: 20 ሜትር ሰፊ አስፋልት መንገድ ዳር - የፊት ለፊት ርዝመት: [ሊሞላ] - ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 20 ሜትር - ግንባታ አመቺነት: ለባለ ብዙ ፎቅ (እስከ 19 ፎቅ) የንግድ እና የመኖሪያ (Mixed Use) ልማት የተመቸ - የግንባታ ፈቃድ: አዎ (ለ19 ፎቅ የወጣ) Financial_Information - Asking Price: 75,000,000 ብር (ሳይዘገይ ለሚገዛ) - Total Area: 532 sqm - Price per sqm: ~140,977 ብር - Condition: Land with 19-Floor Construction Permit Ready to Excavate ዶክመንት - ዲጂታል ካርታ አለው አከፋፈል - Cash Bank (Buyer Side) - Active @ Oct 29 Agent_Commission 100% of 2