Ethiopia Property Centre

Unfurnished Apartments for Sale in Ayat, Addis Ababa

There are 105 apartments for sale in Ayat as of 30 Sep 2026, with an average price of Br 8.3M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches Apartments for Sale in Ayat, Addis Ababa.

Alert on Manage alerts
Two Bed Room — Ayat, Addis Ababa
Featured
5
Br 10,709,490

Apartment for sale

Two Bed Room

ከ አያት real estate አያት ባቡር ጣቢያ የሚገኝ site ላይ ባለ ሁለት, ባለ ሶስት መኝታ ይገኛል. ግንባታዉ 90% የደረሰ site ነው.

Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Ayat Share Company
2 Bedroom Apartment — Ayat Kibur Demena, Ayat, Addis Ababa
Featured
8
Br 16,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartment

አያት ፡ ክብር ደመና Duplex Type Apartment ሽያጭ ------ 160 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አያት ክብር ደመና አካባቢ G+7 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Open Kitchen , Large Balcony ️ ስፋት: 160 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የተዘረጋ ግቢ፣ ለህፃናት መጫወቻ ስፍራ (Playground for kids)፣ እና ሊፍት (በጥገና ላይ ያለ) ይዟል። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Payment ዋጋ = 16 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 100,000 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 yrs ማጠቃለያ፦ በአያት ክብር ደመና አካባቢ የሚገኝ፣ ዘመናዊ Duplex ዲዛይን ያለው እስከ 6.00% Gross Yield ሊያስገኝ የሚችል ምርጥ የመኖሪያና የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Ayat Kibur Demena, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Ayat Kbur Demena, Ayat, Addis Ababa
Featured
7
Br 22,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

አያት ፡ ክቡር ደመና አፓርትመንት ሽያጭ ------ 175 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አያት ክብር ደመና አካባቢ G+7 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ, 2 መታጠቢያ ️ ስፋት: 175 ካሬ ሜትር (170sqm-net) ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው:- ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የተዘረጋ ግቢ፣ ለህፃናት መጫወቻ ስፍራ (Playground for kids)፣ እና ሊፍት (በጥገና ላይ ያለ) ይዟል። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- Cash Payment ዋጋ = 22 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Ayat Kbur Demena, Ayat, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedroom Apartment — Ayat, Noah Rea Estate Compound, Ayat, Addis Ababa
Featured
8
Br 20,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

አያት ፡ ኖህ ሪልስቴት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 151 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አያት ዞን 5 ኖህ ሪል እስቴት በገነባው ሰፊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen ️ ስፋት: 151 ካሬ ሜትር (135 ካሬ ሜትር - Net) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ሲኖሩት፤ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አለው። ግቢው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያሉበት የተሟላ ኮምፓውንድ ነው። ️ ማስታወሻ: ቤቱ አሁን ላይ በ100,000 ብር ተከራይቶ ነው ያለው ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ ብቻ (Cash Payment) ዋጋ = 20 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 132,450 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 yrs ማጠቃለያ፦ በአያት ኖህ ሪል እስቴት ግቢ ውስጥ የሚገኝ፣ ለመኖሪያ ና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030

Ayat, Noah Rea Estate Compound, Ayat, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
1 Bedroom Luxury Apartment .......60SQM — Feresbet, Ayat, Addis Ababa
Featured
5
Br 7,200,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment .......60SQM

አያት ፡ ፈረስ ቤት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 60 ካ.ሜ Location: አያት ፈረስ ቤት አካባቢ በሚገኝ ሰፊ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ ነው። G+4 ህንፃ ላይ በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ️ ስፋት: 60 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ግቢው ሰፊ በመሆኑ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ የድግስ ቦታዎች ለማግኘት አይቸግርም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 7.2 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 25,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.17% 120,000 ብር/ካሬ Payback፦ 24.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኝ 1 መኝታ ቤት በመሆኑ፣ አነስተኛ ካፒታል ላላቸው ገዢዎች በቀላሉ የሚከራይና አስተማማኝ የረጅም ጊዜ የካፒታል እሴት እድገት የሚያሳይ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1734

Feresbet, Ayat, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury 3 Bedroom Apartment.......185sqm — Feresbet, Ayat, Addis Ababa
Featured
6
Br 20,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment.......185sqm

አያት ፡ ፈረስ ቤት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 185 ካ.ሜ Location: አያት ፈረስ ቤት አካባቢ በሚገኝ ሰፊ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ ነው። G+4 ህንፃ ላይ በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ️ ስፋት: 185 ካሬ ሜትር ( 160sqm-net) ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ግቢው ሰፊ በመሆኑ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ የድግስ ቦታዎች ለማግኘት አይቸግርም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። (ወደ ሻጭ ለማዞር የቀናት ግዜ ነው የሚወስደው) 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 20 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 90,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.40% 108,108 ብር/ካሬ Payback፦ 18.5 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በአንጻራዊነት ተመጣጣኝ የካሬ ሜትር ዋጋ ያለውና ሰፊ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ፣ ለቤተሰብ ምቹ የሆነ የኑሮ የመኖሪያ አካባቢ እና ቀጣይነት ያለው የረጅም ጊዜ የካፒታል እሴት እድገት የሚያሳይ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1733

Feresbet, Ayat, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
3 Bedrooms Apartment @ Noah Ayat — Ayat, Ayat, Addis Ababa
Featured
11
Br 13,000,000

Apartment for sale

3 Bedrooms Apartment @ Noah Ayat

3 bedrooms Apartment is available for sale @ Noah Ayat. The size is 115msq. It has a Salon, 3 bedrooms, 2 bathrooms and kitchen. It is on 4th floor. It has an elevator. It's safe residential compound. The carta is digital. The payment method is Once in Cash. 2 % Commission is payable.

Ayat, Ayat, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets
Hello Delala
Ayat Ambassador Noah Apartment ......115SQM — Noah Realestate Ambassador Site, Ayat, Addis Ababa
Featured
6
Br 13,000,000

Apartment for sale

Ayat Ambassador Noah Apartment ......115SQM

አያት አምባሳደር ፤ ኖህ አፓርትመንት ሽያጭ ........115 ካ.ሜ አያት አምባሳደር ኖህ ሪልስቴት ️ ስፋት = 115 ካ.ሜ ️ ባለ 3 መኝታ ️ 2 መታጠቢያ ️ ቁምሳንጥ ፤ ኪችን ካቢኔት የተሠራለት ። ሙሉ ለሙሉ ያለቀ አፓርትመንት ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ሊፍት አለው ️ ድጅታል ካርታ። ለባንክም ይሆናል። ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር ። ድርድር አለው። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1461

Noah Realestate Ambassador Site, Ayat, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Real Estate in Ethiopia — Ayat / Temer Real Estate, Ayat, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 6,811,200

Apartment for sale

Real Estate in Ethiopia

ቴምር ሪልስቴት ታላቅ የምስራች ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ በማስታወቂያ ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ከዚህ በፊት 10 አፓርትመንቶችን ገንብተን በማስረከብ እንታወቃለን!! 40/60 እና 60/40 የአከፋፈል አማራጭ 40 % ሲከፍሉ 60%ቱን ቤቱን ሲረከብ የሚከፍሉት 60% ሲከፍሉ 40% ሙሉ በሙሉ የሚቀነስ አያት ሎሚያድ 129ካሬ : 60%-6,811,200 ብር 40%-4,540,800 ብር 154ካሬ : 60%-8,131,200 ብር 40%-5,420,800 ብር 180ካሬ : 60%-9,504,000 ብር 40%-6,336,000 ብር ቀድመው በመምጣት ብዙ ያትርፉ!!! 0913953461

Ayat / Temer Real Estate, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties

Amibara Properties
Real Estate in Ethiopia — Ayat / Temer Real Estate, Ayat, Addis Ababa
Featured
5
Br 6,676,988

Apartment for sale

Real Estate in Ethiopia

ቴምር ሪልስቴት Temer Real Estate > ታላቅ የምስራች ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ በማስታወቂያ ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ ከዚህ በፊት 10 አፓርትመንቶችን ገንብተን በማስረከብ እንታወቃለን!! >> 40/60 እና 60/40 የአከፋፈል አማራጭ >> 40 % ሲከፍሉ 60%ቱን ቤቱን ሲረከብ የሚከፍሉት >> 60% ሲከፍሉ 40% ሙሉ በሙሉ የሚቀነስ ቀድመው በመምጣት ብዙ ያትርፉ!!! >> 0913953461

Ayat / Temer Real Estate, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Amibara Properties
Featured
Video
Br 8,000,000

Apartment for sale

Affordable 2 Bedroom Apartment with Excellent Compound Facilities

ዘመናዊና ለመኖሪያ ምቹ የሆነ ግቢ በከፍተኛ የጥራት ደረጃ የሚገነቡ አፓርታማዎችን በተመጣጣኝ ክፍያ ያግኙ! ይደውሉልን፣ መጥተው ይጎብኙ ካርታው ያለቀ፣ ዛሬውኑ መረከብ የሚችሉ 0991983454 0951091261 ከጌት.አስ ሪል ስቴት (GET-As Real Estate)፣ ዱግዳ ኮንስትራክሽን (Dugda Construction) እና ተጨማሪ እህት ኩባንያዎች በሰሚት 72 42,000 ካሬ ላይ ያረፈ በመገንባት ላይ የሚገኝ ኮምፓውንድ አፓርታማ ግንባታቸው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ በ60% ዳውን ፔይመንት መረከብ ይችላሉ:: ቀሪውን በአንድ አመት ተኩል መክፈል ይችላሉ:: ባለ2 መኝታ - 121 ካሬ ባለ3 መኝታ - 133 ካሬ ባለ3 መኝታ - 150 ካሬ ግንባታቸው 60% የተጠናቀቀ አፓርታማዎችን በ6 ወር ጊዜ ውስጥ 40% ዳውን ፔይመንት በመክፈል መረከብ ይችላሉ:: ቀሪውን በአንድ አመት ተኩል መክፈል ይችላሉ:: ባለ2 መኝታ - 109 ካሬ ባለ2 መኝታ - 115 ካሬ ባለ3 መኝታ - 144 ካሬ ባለ3 መኝታ - 147 ካሬ ባለ3 መኝታ - 150 ካሬ ኮምፓውንዱ የሚያካትታቸው ዘጠኝ የተያያዙ B+G+15 የአፓርታማ ህንፃዎች በርካታ G+1 መኖሪያ ቪላዎች የግል የመኪና ማቆሚያ ሱፐርማርኬት፣ ምግብ ቤቶችና ሱቆች ቤተመፃህፍት ስፓ፣ መዋኛ ቦታ እና የአካል ብቃት ማእዕከል አረንጓዴ ስፍራ እና የልጆች መጫወቻ ሜዳ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚውል የጋራ ቴራስ እና ሁለገብ አዳራሽ ለዘመናዊ አፓርታማ ህይወት የሚያስፈልጉ ሁሉም መገልገያዎች የራሱ የውኃ ምንጭ፣ ማውጫና ማሰራጫ ሲስተም እና በቂ የውሃ ታንከሮች ቋሚ ጀነሬተር ያለው የመጥሪያ አገልግሎት እና የደህንነት ካሜራ ያለው የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ የእሳት ማንቂያ ስርዓት ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ደህንነት በር ዕቃዎች ሊፍት የመልዕክት ሳጥን ስርዓት

Summit 72 Road, Get-As Real Estate, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 toilets 1 Parking
Luxury Properties Addis Ababa
Featured
Br 12,500,000

Apartment for sale

100% Finished Apartment

ግንባታው ያለቀ ደረጃቸውን የጠበቀ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ እና ሱቆች ሽያጭ በከፍተኛ ጥራት በማራኪ ዲዛይን በምቹ አከፋፈል በ40% ቅድመ ክፍያ የቀረበ የባንክ አማራጭ በአያት 49 ሊያመልጠዎ የማይገባ ልዩ አጋጣሚ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የሚመች ባለ 2 መኝታ 114.8 እና 126.6 ካሬ ባለ 3 መኝታ 128.5 እና 157.9 ካሬ የንግድ ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ስለእኛ ቤት በጥቂቱ ️ሙሉ ፊኒሺንግ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ️24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ️ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንሰር ️አስተማማኝ ጀነሬተር ️ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ️ የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ ያለው ️ ዘመናዊ የደረቅ የቆሻሻ ማስወገጃ ️የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ️ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ️ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ። ️ +251-913953461 +251-926173439

Ayat / Armonem Real Estate, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Sheger Amibara Properties
Featured
Br 12,500,000

Apartment for sale

Modern Apartment in Addis Ababa

Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

ግንባታው ያለቀ ደረጃቸውን የጠበቀ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ እና ሱቆች ሽያጭ በከፍተኛ ጥራት በማራኪ ዲዛይን በምቹ አከፋፈል በ40% ቅድመ ክፍያ የቀረበ የባንክ አማራጭ በአያት 49 ሊያመልጠዎ የማይገባ ልዩ አጋጣሚ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የሚመች ባለ 2 መኝታ 114.8 እና 126.6 ካሬ ባለ 3 መኝታ 157.9 ካሬ የንግድ ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ስለእኛ ቤት በጥቂቱ ️ሙሉ ፊኒሺንግ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ️24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ️ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንሰር ️አስተማማኝ ጀነሬተር ️ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ️ የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ ያለው ️ ዘመናዊ የደረቅ የቆሻሻ ማስወገጃ ️የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ️ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ️ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ። ️ +251-913953461 +251-926173439

Ayat / Armonem Real Estate, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Amibara Properties Real Estate Sales
Featured
Br 12,500,000

Apartment for sale

Finished Apartments in Addis Ababa

Luxury Finished Apartments in Addis Ababa

ግንባታው ያለቀ ደረጃቸውን የጠበቀ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ እና ሱቆች ሽያጭ በከፍተኛ ጥራት በማራኪ ዲዛይን በምቹ አከፋፈል በ40% ቅድመ ክፍያ የቀረበ የባንክ አማራጭ በአያት 49 ሊያመልጠዎ የማይገባ ልዩ አጋጣሚ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የሚመች ባለ 2 መኝታ 114.8 እና 126.6 ካሬ ባለ 3 መኝታ 157.9 ካሬ የንግድ ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ስለእኛ ቤት በጥቂቱ ️ሙሉ ፊኒሺንግ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ️24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ️ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንሰር ️አስተማማኝ ጀነሬተር ️ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ️ የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ ያለው ️ ዘመናዊ የደረቅ የቆሻሻ ማስወገጃ ️የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ️ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ️ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ። ️ +251-913953461 +251-926173439

Ayat / Armonem Real Estate, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Featured
Br 12,500,000

Apartment for sale

Luxury Apartment in Addis Ababa

ግንባታው ያለቀ ደረጃቸውን የጠበቀ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ እና ሱቆች ሽያጭ በከፍተኛ ጥራት በማራኪ ዲዛይን በምቹ አከፋፈል በ40% ቅድመ ክፍያ የቀረበ የባንክ አማራጭ በአያት 49 ሊያመልጠዎ የማይገባ ልዩ አጋጣሚ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የሚመች ባለ 2 መኝታ 114.8 እና 126.6 ካሬ ባለ 3 መኝታ 128.5 እና 157.9 ካሬ የንግድ ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ስለእኛ ቤት በጥቂቱ ️ሙሉ ፊኒሺንግ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ️24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ️ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንሰር ️አስተማማኝ ጀነሬተር ️ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ️ የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ ያለው ️ ዘመናዊ የደረቅ የቆሻሻ ማስወገጃ ️የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ️ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ️ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ። ️ +251-913953461 +251-926173439

Ayat / Armonem Real Estate, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Amibara Properties Real Estate Sales
Featured
Br 12,500,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

ግንባታው ያለቀ ደረጃቸውን የጠበቀ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ እና ሱቆች ሽያጭ በከፍተኛ ጥራት በማራኪ ዲዛይን በምቹ አከፋፈል በ40% ቅድመ ክፍያ የቀረበ በአያት 49 ሊያመልጠዎ የማይገባ ልዩ አጋጣሚ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የሚመች ባለ 2 መኝታ 114.8 እና 126.6 ካሬ ባለ 3 መኝታ 157.9 ካሬ የንግድ ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ስለእኛ ቤት በጥቂቱ ️ሙሉ ፊኒሺንግ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ️24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ️ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንሰር ️አስተማማኝ ጀነሬተር ️ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ️ የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ ያለው ️ ዘመናዊ የደረቅ የቆሻሻ ማስወገጃ ️የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ️ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ️ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ። ️ +251-913953461 +251-926173439

Ayat / Armonem Real Estate, Ayat, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Amibara Properties

Showing 1–20 of 105 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of furnished apartments for sale in Ayat, Addis Ababa is Br 8,330,000.

Most furnished apartments for sale in Ayat, Addis Ababa are priced between Br 7,800,000 and Br 12,500,000.

Prices for furnished apartments for sale in Ayat, Addis Ababa go up to around Br 22,000,000.

Prices for furnished apartments for sale in Ayat, Addis Ababa start from around Br 2,200,000.

There are 105 available furnished apartments for sale in Ayat, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.