Apartment for sale
3 Bedroom Luxury Apartment
ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc) ወሎ ሰፈር! 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት 95% የተገነቡ ቤቶች የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው ለመኖር እንዲሁም ለማከራየት በሚመቸው በመሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ሳይታችን በ20,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያዎች መንደር በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: -ባለ 1 መኝታ -ባለ 2 መኝታ -ባለ 3 መኝታ -ባለ 4መኝታ ️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ ️ የላውንደሪ ክፍል ️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ️ ሁለት የመኪና ማቆሚያ የሚገኙ ሲሆን የጋራ መገልገያዎች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጉአዴ ስፍራ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) ሱፐር ማርኬት -ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ️0915625415 ይደውሉ። Block 4- *እስከ 2 ዓመት የሚረከብ ነው *በካሬ- 115 ሺህ ብር ብቻ *ቅድመ ክፍያቸው- 10% *አጠቃላይ ክፍያቸው የሚጠናቀቀው- ከ 2 ዓመት ከ6 ወር እስከ 3 ዓመት ባለው ባለ 1 መኝታ- 94 ካሬ ዋጋ-10.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.08 ሚልየን ብር ባለ 2 መኝታ-144 እና 145 ካሬ ዋጋ-16.5 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.65 ሚልየን ባለ 3 መኝታ-150 ካሬ ዋጋ-17.25 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.72 ሚልየን ባለ 4 መኝታ-216 ካሬ ዋጋ-24.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-2.48 ሚልየን ቅድመ ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ቀሪዎቹን ክፍያዎች እስከ 3 ዓመት የሚከፈል ሆኖ በደንበኛው አከፋፈል ፍላጎት መሰረት adjust መደረግ ይችላል Block 5- አዲሱ block ነው መረከቢያ ጊዜ- 3 ዓመት የካሬ አማራጭ ከ block 4 ጋር ተመሳሳይ ነው ከ7ኛ-10 ወለል በካሬ 110ሺህ ብር ከ11ኛ-እስከ መጨረሻ በካሬ 105ሺህ ብር