Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment in Bole Prime Location
Location : Bole Denbel -Type : Residential apartment -G+12 building -3 bedroom -3 bathroom -5th floor -Generator -Lift -parking -TotalArea 155 sqm
There are 168 apartments for sale in Addis Ababa as of 26 Sep 2026, with an average price of Br 15.7M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.
21–40 of 168 properties for sale
Get alerts for this search You'll get alerts for this search
We'll email you when a new listing matches Furnished Apartments for Sale in Addis Ababa.
Apartment for sale
Location : Bole Denbel -Type : Residential apartment -G+12 building -3 bedroom -3 bathroom -5th floor -Generator -Lift -parking -TotalArea 155 sqm
Apartment for sale
ወሎ ሰፈር Fully Furnished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 234 ካ.ሜ Location: ወሎ ሰፈር አደባባይ 300 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኝ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchen , Laundry , Store. ️ ስፋት: 234 ካሬ ሜትር ( 201sqm-net ) ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , የእንግዳ መቀበያ , በቂ የመኪና ማቆሚያ, ጀነሬተር , የውሃ ታንከሮች፣ የከርሰምድር ውሃ እና የህንፃ አስተዳደር , የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ማስታወሻ : ቤቱ የሚሸጠው ከነሙሉ ዕቃው ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 45 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 462,000 ብር/ወር ($3000) Gross Yield፦ 12.32% 192,308 ብር/ካሬ Payback፦ 8.1 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በዋና ተፈላጊ የከተማው ማዕከል የሚገኝና ከነሙሉ ዕቃው የሚሸጥ በመሆኑ፣ ከፍተኛ የኪራይ ምርት (Gross Yield) እና ፈጣን የኢንቨስትመንት መመለሻ ጊዜ (Payback) የሚያስገኝ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1725
Apartment for sale
የአያት ሪል እስቴት ታላቅ የቤት ባለቤትነት ዕድል! ከመንግስት ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እምብርት ላይ የሚገነባው እጅግ ዘመናዊና ሰፊው የቅንጦት መንደራችን በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ጋብዞዎታል። ዋናው ማዕከላዊ ሳይት፦ ካሳንቺስ (ከመለስ ፋውንዴሽን - ጊቢ ገብርኤል) በ226,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ይህ ግዙፍ መንደር 40% ብቻ ለህንጻ ግንባታ የተመደበ ሲሆን፣ ቀሪው 60% ለግሪን ኤሪያ (Water Park)፣ ለስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ ለገበያና ጤና ማዕከላት እንዲሁም ለእግረኛና ሳይክል መንገዶች የተለየ ራሱን የቻለ ሙሉ ከተማ ነው። ️ ሌሎች አማራጭ ሳይቶቻችን፦ አያት ባቡር ጣቢያ ለሚኩራ (ክብር ደመና/ዞን 8 እና ዞን 3) መሪ ተክለ ብርሃን (ፀሐይ ሪል እስቴት አጠገብ) ሲኤምሲ ሚካኤል (ወደ ወሰን መውጫ)። የቤት አማራጮች፣ ዋጋና ምቹ ክፍያ የመኝታ አማራጮች፦ ከባለ 1፣ 2፣ 3 እስከ 4 መኝታ ቤቶች (በተለያዩ ሰፊ የካሬ አማራጮች) ልዩ የባለ 3 መኝታ ቅናሽ ዋጋ፦ ጠቅላላ ዋጋ፦ ከ 9,430,575 ብር ጀምሮ! ቅድመ ክፍያ፦ በ 1,414,586 ብር (15%) ብቻ ይጀምሩ! የካሬ ዋጋ፦ በካሬ 89,815 ብር ጀምሮ (እንደየ ፎቁ ደረጃ የተለያየ የዋጋ አማራጭ አለው) ️ የአያት ልዩ ዋስትና (No Price Escalation)፦ አንዴ ውል ከተፈራረሙ በኋላ፣ የዶላር ምንዛሬ ቢጨምርም ሆነ የግንባታ ማቴሪያል ዋጋ ቢንር፣ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ (Price Inflation) አይደረግቦትም! ለበለጠ መረጃ ፦ [0922707589]
Apartment for sale
Fully furnished Apartment at the heart of Addis Ababa - 2 bedroom - 3 bathroom - 1 additional maids room - 125 Sqm - Total price 23,181,818𝗘TB only Fully Furnished Apartment For More Information +251908874709 +251960742346
Apartment for sale
Location : Sarbet -Type : Apartment -3 bedroom -2 bathroom -parking -Lift -TotalArea163 Net (153)sqm
Apartment for sale
22 ጎላጎል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 93 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ 22 ጎላጎል አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ️ ስፋት: 93 ካሬ ሜትር ( 80sqm- net ) ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ አካባቢው ብዙ የውጭ ሃገር ነዋሪ ስላለበት ለማከራየት በጣም ቀላል ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 11.6 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 60,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.21% (ከፍተኛና ፈጣን ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው መደበኛ ዋጋ: 120,000 - 140,000 ብር/ካሬ የዚህ ቤት ዋጋ: 124,731 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በ22 ጎላጎል የንግድና የመኖሪያ ቀጠና ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ የዚህ ቤት የካሬ ዋጋ ከአካባቢው አማካኝ የገበያ ዋጋ ተመጣጣኝ ነው። አካባቢው ለውጭ ሀገር ዜጎችና ለድርጅት ሰራተኞች ባለው ከፍተኛ ፍላጎት ምክንያት የ 6.21% Gross Yield እና ፈጣን የካፒታል እድገት የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1684
Apartment for sale
𝐄𝐥𝐞𝐠𝐚𝐧𝐭 𝐀𝐩𝐚𝐫𝐭𝐦𝐧𝐞𝐭 𝐟𝐨𝐫 𝐬𝐚𝐥𝐞 & 𝐫𝐞𝐧𝐭 - 𝐁𝐨𝐥𝐞 𝐇𝐨𝐦𝐞𝐬, 𝐀𝐝𝐝𝐢𝐬 𝐀𝐛𝐚𝐛𝐚 Price: Etb 38,000,000 Property Features 3 Spacious Bedrooms 4 Modern Bathrooms Maid's Room Store Room Laundry Room Closed Kitchen Located on the 1st, 2nd, or 8th Floor 281 m² Gross Area About the Building This beautiful apartment is located in the highly sought-after Bole Homes area, within a well-constructed G+9+Terrace residential building. The building offers excellent privacy, with only one apartment per floor, ensuring a quiet and comfortable living environment. Residents enjoy premium amenities including: Ample Parking Space Reception Area Spacious Terrace Elevator Access Backup Generator 24/7 Secure Environment Conveniently located in one of Addis Ababa's most desirable neighborhoods, with easy access to shopping centers, restaurants, schools, and major roads. Contact us today to schedule a viewing and secure this exceptional property. 𝐏𝐫𝐢𝐜𝐞: Etb 30,000,000 𝐀𝐠𝐞𝐧𝐭: Samson Abera 𝐖𝐞𝐛𝐬𝐢𝐭𝐞: https://www.fournirproperties.com/ 𝐄𝐦𝐚𝐢𝐥: [email protected] 𝐏𝐡𝐨𝐧𝐞: +251 91 112 3605 +251 91 112 3831 +251 98 270 7172 #BoleHomes #AddisAbabaRealEstate #ApartmentForSale #LuxuryLiving #PropertyForSale #AddisAbabaHomes #EthiopianRealEstate #DreamHome #InvestmentOpportunity #BoleProperty #RealEstateEthiopia #LuxuryApartment #HomeBuyers #PropertyInvestment #AddisLiving #ModernLiving #HouseHunting #ForSale #PrimeLocation #EthiopiaProperty See less
Apartment for sale
3bedroom 3bathroom Maidroom+bathroom Including furniture and fixtures 1st floor Sarbet Gross(173)sqm
Apartment for sale
3 bedroom 2 bathroom 171 sqm 10th floor Meskel flower Price 25,000,000 ቤቱ የሚገኘው መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ ሲሆን በG+10 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የተጠናቀቀ ህንፃ ውስጥ ነው። ህንፃው በእያንዳንዱ ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ስለሆነ ዝቅተኛ እንቅስቃሴ አለው። ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት (2ሳምንት) ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ቀላል የትራንስፖርት መገኛ ቦታ ላይ ነው ያለው።
Apartment for sale
3 bedroom 2 bathroom 12th floor 143 sqm net: (127 sqm) ቤቱ የሚገኘው በቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ ሲሆን B+G+17+T በተገነባ እና በእያንዳንዱ ወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ ሲሆን የከርሰምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ እና የህንፃ አስተዳደር አገልግሎት ለነዋሪዎች ይሰጣል።
Apartment for sale
ቦሌ-24 ፤ ከነ ሙሉ እቃው የሚሸጥ አፓርትመንት ------ 156 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ-24 አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Closed Kitchen ፣ Laundry ️ ስፋት: 156 ካሬ ሜትር ( 123sqm-net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ የስብሰባ አዳራሽ ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ ፤ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ማስታወሻ ፦ ቤቱ በ 2 አመት የኪራይ ውል በወር 140,000 ብር ተከራይቷል። ቀሪው 17 ወር ሲሆን። ገዥው ከገዛበት ቀን ጀምሮ የኪራይ ክፍያ መሰብሰብ ይጀምራል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 22 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የወቅቱ ኪራይ: 140,000 ብር/ወር Gross Yield: 7.64% (በጣም ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው መደበኛ: 140k-165k/ካሬ የዚህ ቤት: 141,025 ብር/ካሬ ( ቅናሽ ) ማጠቃለያ፦ ቤቱ ከነሙሉ የቤት ዕቃዎቹ በመቅረቡ ከፍተኛ አስተማማኝ የኪራይ ተመላሽ (7.64% Yield) ለሚፈልግ ባለሀብት ፈጣን ትርፍ የሚያስገኝ ምርጥ ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1674
Apartment for sale
Experience elevated urban living in one of the city's most strategic and highly demanded residential locations --- just 3 minutes' drive from the International Airport. Designed for those who value privacy, comfort, security, and long-term investment potential, this exceptional brand-new apartment offers the perfect balance between luxury lifestyle and premium real estate value. Prime location Situated in a highly secure and peaceful neighborhood, the property enjoys immediate access to supermarkets, restaurants, cafes, banks, fitness centers, international organizations, and major roads --- making it ideal for diplomats, executives, expatriates, investors, and modern families. Property Features - Total Area: 225 Sq.m - Spacious 3 Bedrooms - Elegant 2 Bathrooms - Modern Kitchen with functional layout - Bright and spacious living & dining area - Brand-new finishing with contemporary design - Large windows allowing abundant natural light - Premium-quality materials and workmanship throughout Exclusive building concept This boutique residential building is uniquely designed for maximum privacy and exclusivity: - Only one apartment per floor - Total of just 5 units in the entire building - Quiet and low-density living environment - Perfect for residents seeking privacy and comfort Luxury & convenience amenities - Full Backup Generator - Secure and peaceful surroundings - Easy access to major business and diplomatic areas - Excellent accessibility to the airport and city center - Ideal for both residential living and high-return rental investment A Strong Investment Opportunity Properties in this strategic airport corridor continue to show strong appreciation and high rental demand from diplomats, ngo professionals, airline executives, and international tenants. Whether for personal residence or investment purposes, this apartment offers exceptional long-term value in one of the city's most desirable locations. Luxury - privacy - location - prestige A rare opportunity to own an exclusive residence in a premium neighborhood with limited-unit living and outstanding accessibility. Contact us today for more information or to arrange a private viewing. 𝐏𝐫𝐢𝐜𝐞: 30Million 𝐀𝐠𝐞𝐧𝐭: Samson Abera 𝐖𝐞𝐛𝐬𝐢𝐭𝐞: https://www.fournirproperties.com/ 𝐄𝐦𝐚𝐢𝐥: [email protected] 𝐏𝐡𝐨𝐧𝐞: +251 91 112 3605 +251 91 112 3831 +251 98 270 7172 Book a viewing today and secure this exceptional property before it's gone. ⸻
Apartment for sale
20% ልዩ ቅናሽ ከ አያት ሪል እስቴት 826,551.00ብር ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ ከ ባለ 1 እስከ 4 መኝታ ሱቆች ከ 24 ካሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ያለቁ እና እስከ 6 ወር ድረስ የምትረከቡ ሱቆች በ ሁሉም ሳይቶቻችን ያገኛሉ ሳይቶቻችን ካዛንቺስ ቀበና በሲ.ኤም.ሲ፣ በመሪ እና በአያት አካባቢዎች አፓርታማዎችን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት ይሁኑ። የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ ። ለበለጠ መረጃ: ️ 0919486797/0976749801 #Viber #imo #WhatsApp #Telegram አያት ዞሮ መግቢያዬ!
Apartment for sale
የቤት ባለቤት ለመሆን ዝግጁ ነዎት? ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ አፓርታማዎች በካዛንቺስ! በአዲስ አበባ እምብርት፣ ማሃል ካዛንቺስ (በኢንተርኮንቲኔንታል & በኢሊሌ ሆቴል አጠገብ) ሙሉ በሙሉ ግንባታቸው የተጠናቀቁ እና ቁልፍ ለመረከብ ዝግጁ የሆኑ ባለ 1 እና ባለ 2 መኝታ የቅንጦት አፓርታማዎችን ከአያት ሪል እስቴት ይግዙ! ለምን ይመርጡናል? 1ኛ. ልዩ መገኛው፦ በከተማዋ እምብርት፣ ለሁሉም ነገር ቅርብ እና ዲፕሎማቲክ በሆነ ስፍራ። 2ኛ. ቁልፍ በእጅ፦ ግንባታቸው መቶ በመቶ ያለቀላቸው በመሆኑ፣ ሳይጠበቁ ወዲያውኑ የሚረከቡት። 3ኛ. ለምርጥ ኢንቨስትመንት፦ ለራስዎ መኖሪያነት ወይም በከፍተኛ ዋጋ አከራይቶ ለአትራፊነት የሚሆን ስለሆነ ። 4ኛ. ደህንነቱ የተጠበቀ ስለ ሆነ፦ አስተማማኝ ጥበቃ፣ ዘመናዊ ሊፍት እና ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያለው። ፈጥነው ይደውሉ፣ መጥተው ይጎብኙ! ስልክ ቁጥር፦ 0922707589 / 0994632773 ቴሌግራም / ዋትስአፕ (Telegram/WhatsApp)፦ቀጠሮ ለመያዝ ወይም መልዕክት ለመላክ ስልኮቹን ይጠቀሙ። ኢሜይል (Email)፦ [email protected] አያት ሪል እስቴት - የህልምዎን ቤት ዛሬውኑ ይረከቡ!
Apartment for sale
ሲ.ኤም.ሲ ፊጋ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 145 ካ.ሜ ( fully furnished ) CMC ፊጋ አካባቢ ፣ G+10 ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 145 ካሬ ሜትር ። ️ 3 መኝታ ፤ 2 መታጠቢያ ፣ የሠራተኛ መኝታ ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ በፍሎር 5 ቤት ️ ሰፊ የመኖሪያ ግቢ ️ ሊፍት ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ጀኔሬተር ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ የከርሰምድር ውሃ እና የህንፃ አስተዳደር ያለው። ️ ድጅታል ካርታ። ️ ከነ ሙሉ የቤት እቃው የሚሸጥ ( fully furnished ) ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 18 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1630
Apartment for sale
ቦሌ ሃርመኒ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 189 ካ.ሜ ( Fully Furnished ) ቦሌ ሃርመኒ ሆቴል አካባቢ ፣ B+G+13+T ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 189 ካሬ ሜትር ። ️ 3 መኝታ ፤ 3 መታጠቢያ ፣ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ፣ Closed Kitchen ️ 11ኛ ፎቅ ላይ ️ በፍሎር 2 ቤት ️ ሊፍት ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ Spa and Gym ፣ ጀኔሬተር ፣ የከርሰምድር ውሃ እና የህንፃ አስተዳደር ያለው። ️ Fully Furnished ( ከነ እቃው ) ️ ድጅታል ካርታ። ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ NB ፦ ቪዶው ቤቱ እቃ ሳይገባበት የተቀረፀ ነው። ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 40 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1627
Apartment for sale
ቦሌ ሚሊኒየም ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 90 ካ.ሜ ( ከነ እቃው) ቦሌ ሚሊኒየም አካባቢ , G+5 ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 90 ካሬ ሜትር ️ ባለ 2 መኝታ ፤ 2 መታጠቢያ ፣ Open Kitchen ፣ 2 Balcony ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ በፍሎር 4 ቤት ️ Fully Furnished Apartment / ከነ እቃው የሚሸጥ / ️ ድጅታል ካርታ። ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 26 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1615
Apartment for sale
የ45 ሚሊዮን ብር ዝቅታ የ60 ሚሊዮን ብር ግነት በNegotiation..... ከታች የምትመለከቱት ምስል ከ1 ዓመት በፊት ለባለቤቶቹ ተመልሷላቸዋል። አሁን ላይ ለሚመጡት ግን ዕድሉ ሰፊ ባይሆንም መሰረታዊው ጉዳይ ግን "Negotiation" ነው። በመሰረታዊነት ከ፩ ዓመት በፊት የነበሩ ደንበኞች ቤቱን እያይት ይወዱት እና ቀጣይ ዓመት ይቀንሳል እያሉ ሐሳባቸውን ለማቆየት ይወስኑ ነበር ነገር ግን የሆነው በጣም አስደንጋጭ ነበር ፤ ከዚህም አልፎ የinvestment ሐሳባቸውን እንዲገታ አድርጓቸዋል። እኒህ ቤት ገጂዎች ያኔ 45 ሚሊዮን ብር ነበር ለመግዛት ዋጋ የተሰጣቸው አሻፈረኝ አሉ እና ትቀንሳላችሁ ማን ይገዛችኋል ብለው አልሔዱም መሰላችሁ። locatioኑ እኮ አያት/CMC/መገናኛ ቢሆን ለመፍረድ ሚዛናዊ ነበር ግን በዲፕሎማት መንደር ያውም አፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት በተጨማሪ ኢጋድ ጎን ሰው ለምን ግራ እንደገባው አልገባኝም። አሁን ላይ በ60 ሚሊዮን ብር ተሸጠ። ግን ይሔ ቤት ዋጋው አሁን ላይ 60 ሚሊዮን ይሸጥ እንጂ Negotiation ተደርጎላቸው ተደራድረው በ52 ሚሊዮን ብር Deal closed ተብሏል። እንግዲህ 45 ሚሊዮን ብር ዝቅ 60 ሚሊዮን ብርን ደግሞ ውድ ነው ያስባለው 8 million ብር ቅናሽ ተደረገ ስለዚህ አሁን ላይ የ50 ሚሊዮን ብር ቤት ይቀረናል ኑ! እና እንስማማ። መልካም የስራ ቀን!
Apartment for sale
Location: Megenagna century mall 1bedroom and 1bathroom 94 sqm የሚገኘው መገናኛ ጉርድ ሾላ አካባቢ በG+5 ሆኖ በተገነባ እና በፍሎር 3 ቤቶች ብቻ ያሉበት አጠቃላይ 16 ቤቶች ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች የሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት፣ እንግዳ መቀበያ፣ ጥበቃ፣ ጄኔሬተር እና የመኪና ማቆሚያ ሲኖረው ህንፃው አሁን ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና ኑሮን ለመጀመር ዝግጁ የሆነ ነው።
Apartment for sale
Mexico Alsam realestate ; Fully Furnished Apartment for Sale ......... 126 sq.m Mexico Alsam Realestate ️ Area = 126 sq.m ️ 2 bedrooms ️ 2 bathrooms ️ 9th floor ️ Located in the city center, with Lift , underground water, standby generator and essential services. ️ Fully Furnished ( ከነ ሙሉ የቤት እቃው ) Please call us, if you are a buyer only. Price = 19 million birr. 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing . DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1599
Showing 21–40 of 168 properties
The average price of furnished apartments for sale in Addis Ababa is Br 15,700,000.
Most furnished apartments for sale in Addis Ababa are priced between Br 5,000,000 and Br 22,000,000.
Prices for furnished apartments for sale in Addis Ababa go up to around Br 55,000,000.
Prices for furnished apartments for sale in Addis Ababa start from around Br 1,700,000.
There are 168 available furnished apartments for sale in Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.