Apartment for sale
3 Bedroom Fully Furnished Luxury Apartment
ከነ እቃው የሚሸጥ ቦሌ ፡ አትላስ Fully Furnished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 217 ካ.ሜ Location: ቦሌ አትላስ ዋናውን መንገድ ይዞ G+21 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 5 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen, 2 Laundry። ️ ስፋት: 217 ካሬ ሜትር ( 204sqm-net) ️ 14ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ስራ የጀመሩ ሊፍት ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጄኔሬተር ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የካርድ መግቢያ ሲስተም እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ህንፃው በዋና መንገድ ላይ ያለ በመሆኑ የእይታ መከለል ወይም ብርሃን መጋረድ አያጋጥመውም። ️ ማስታወሻ : አፓርታማው ከነሙሉ እቃው ነው ለገበያ የቀረበው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 34 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 180,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.35% 156,682 ብር/ካሬ Payback፦ 15.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ አትላስ ዋና መንገድ ላይ ከነሙሉ እቃው የ 6.35% Gross Yield ያለው የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1745