Ethiopia Property Centre

Furnished Commercial Property for Sale in Ayat, Addis Ababa

There are 2 commercial property for sale in Ayat. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

A Fully Furnished Commercial Property in a Prime Location
Featured
6
Br 167,992

Shop for sale

A Fully Furnished Commercial Property in a Prime Location

በአሰገራሚ ጥራትና ፍጥነት እየተገነባ ካለው የ ኢትዮጵያ ትልቁ የገበያ ማህከል እና የከተማችን አዲስ አበባ ድምቀት እየሆነች በመጣችው በCMC መንደር ፣በአያት ዞን 8 ከ 3ወር -1ዓመት የሚረከቡት የንግድ ሱቅ እየሸጥን እንገኝለን ። የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን የያዘው ይህ ትልቅ የገበያ አዳራሽ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ከ 7-20% ልዩ ቅናሽ አድርገናል። እነኝህ ሱቆች ጠቅላላ ክፍያ 2,912,736 እንዲሁም ከ 728,184.00 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ መክፍል ይችላሉ ለወርቅ ቤት ለጅምናዚየም ለካፋቴረያ ለቡቲክ ለኢንሹራንስ ,ለባንክ ለሆቴል እና ለመደሀኒት ቤት እና ለሚፈልጉት የንግድና የቢሮ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ። የሱቆች ስፋት ከ 25ካሬ ጀምሮ በሚፈልጉት የካሬ መጠን ከ1ኛ -3ኛ የወለል አማራጭ ላይ ያገኛሉ። 09 60 74 23 46 ይደውሉልን።

Ayat, Ayat, Addis Ababa
1 Baths 1 Toilets 1 Parking 134000 sqm
Ayat Real Estate
Shops at Ayat Mall
1
Br 2,100,000

Shop for sale

Shops at Ayat Mall

የአያት አክሲዮን ማኅበር (Ayat Share Company) ታላቅ ቅናሽ! ቤት ወይም ሱቅ በታላቅ ቅናሽ ባለቤት የሚሆኑበት ወርቃማ ዕድል! አያት የመኖሪያ አፓርታማዎችን እና የንግድ ሱቆችን በአዲስ የዋጋ ማስተካከያ እና አስደናቂ የቅድመ ክፍያ ቅናሾች አቅርቦልዎታል። የቅድመ ክፍያ ታላቅ ቅናሾች (Discounts) 100% ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ 20% ቅናሽ 85% ለሚከፍሉ 17% ቅናሽ 70% ለሚከፍሉ 14% ቅናሽ 55% ለሚከፍሉ 11% ቅናሽ ለድርጅቶችና በቡድን ለሚገዙ (Corporate) ተጨማሪ ቅናሽ ከ 25 -- 50 ቤት 2% ተጨማሪ ቅናሽ ከ 51 -- 76 ቤት 4% ተጨማሪ ቅናሽ ከ 77 -- 105 ቤት 6% ተጨማሪ ቅናሽ ከ 106 በላይ ቤት 8% ተጨማሪ ቅናሽ የንግድ ሱቆች መሸጫ ዋጋ (በካሬ ሜትር / ከነቫቱ) የሕልምዎን ቤት ዛሬውኑ ይምረጡ! ሳይት ጎብኝተው ውሳኔዎን ያሳርፉ። አሁኑኑ ይደውሉልን፦ ስልክ፦ 0915770059 ‍️ ፈጥነው ይደውሉ፣ ሳይት ይጎብኙ!

Babur Tabiya, Ayat, Addis Ababa
23 sqm
Ayat Real Estate Sales Officer

Showing 1–2 of 2 properties

FAQ

Frequently asked questions

There are 2 available furnished commercial property for sale in Ayat, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.