Shop for sale
Shop for sale
A Fully Furnished Commercial Property in a Prime Location
About this property
በአሰገራሚ ጥራትና ፍጥነት እየተገነባ ካለው የ ኢትዮጵያ ትልቁ የገበያ ማህከል እና የከተማችን አዲስ አበባ ድምቀት እየሆነች በመጣችው በCMC መንደር ፣በአያት ዞን 8 ከ 3ወር -1ዓመት የሚረከቡት የንግድ ሱቅ እየሸጥን እንገኝለን ። የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን የያዘው ይህ ትልቅ የገበያ አዳራሽ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ከ 7-20% ልዩ ቅናሽ አድርገናል። እነኝህ ሱቆች ጠቅላላ ክፍያ 2,912,736 እንዲሁም ከ 728,184.00 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ መክፍል ይችላሉ ለወርቅ ቤት ለጅምናዚየም ለካፋቴረያ ለቡቲክ ለኢንሹራንስ ,ለባንክ ለሆቴል እና ለመደሀኒት ቤት እና ለሚፈልጉት የንግድና የቢሮ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ። የሱቆች ስፋት ከ 25ካሬ ጀምሮ በሚፈልጉት የካሬ መጠን ከ1ኛ -3ኛ የወለል አማራጭ ላይ ያገኛሉ። 09 60 74 23 46 ይደውሉልን።
Property details
Similar properties in Ayat
More commercial property for sale in Ayat
Commercial property for sale
B+G+4 Apartment Building @ Ayat
Shop for sale
Shops at Ayat Mall
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Ayat Real Estate. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.