Residential land for sale
Residential Land Plot
አያት ፡ 49 የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 400 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አያት -49 አለፍ ብሎ አንድሮ ሜዳ ት/ቤት አካባቢ ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ - የልማት ተነሽ ምትክ ህጋዊ ቦታ - ስፋት: 400 ካሬ ሜትር - ከአስፓልት 100 ሜትር ገባ ብሎ - እየለማ ያለ ቆንጆ ሰፈር ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 25 ሚሊየን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ በማንኛውም ቀን +251939703030