Self contained (single rooms) for sale
Luxury Studio with Amazing Facilities
ሰላም ጤና ይስጥልኝ DMC Real Estate እንባላለን። በአዲሱ አመት ቤት ገዝተው የቤት እንዲሁም የሱቅ ባለቤት መሆን አስበዋል? እኛ ጋር መልካም ዜና አለን። ከባለ 1 ስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ አፓርታማዎች ከ55 ካሬ እስከ 180 ካሬ ድረስ አለን በሙሉ እና በከፊል ሰርተን እናስረክባለን። በ15% ቅድሚያ ክፍያ በ ካሬ = 111,600.86 ብር ( ሙሉ የተጠናቀቀ ) በ ካሬ = 91,309.79 ብር ( ከፊል የተጠናቀቀ) ሱቆች ከ 22 ካሬ ጀምሮ አለን በAluminum Form Work structure ዘመናዊ አሰራር የሚጠቀም በ15% ቅድሚያ ክፍያ በ8 ዙር የአከፋፈል ስርዓት ለቡ ሳይት ለተለያዩ አማራጮች ተመራጭ የሆነ ቦታ ነው። የቤቱ ዋጋ የማህበረሰቡን አቅም የአማከለ መሆኑ በተጨማሪም ከበቂ በላይ ፋሲሊቲዎች ( 24 ሰዓት Standby ጄኔሬተር ፤ ዉሀ፤ ላውንደሪ ፤ የቆሻሻ መሰብሰቢያ፤ 24 ሰዓት ሊፍት (backup battery) ያለው በ Block 1 መዋኛ ገንዳ፤ የልጆች መጫወቻ እና መዝናኛ ቦታ ያለው) ሌሎችም መኖሩ ከሌሎች ተመራጭ ያደርገናል። እነዚህን እና ሌሎች መረጃዎች ለማግኘት በስራ ስዓት በ 0969144737 መደወል እንዲሁም ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ ። ምርጫው ስለ አደረጉን እናመሰግናለን ። መልካም በዓል