Self contained (single rooms) for sale
4 Bedroom Lexury DMC Real Estate
ሁሌም ለደንበኞቹ እርካታ የሚተጋው ድጅታችን ዲ ኤም ሲ ሪልስቴት 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው! ቀሪውን ቢፈልጉ በ3 አመት ከ6 ወር ውስጥ በ 8ዙር የሚከፍሉት አልያም 40% በ3 ዓመት ከፍለው ቀሪውን 60% ክፍያ ቤቱን ተረክበው እስከ 25 አመት ቀስ ብለው እየኖሩበት የሚከፍሉት! እስከ 30% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ የሚያገኙበት! ከ27 ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት የዋና ገንዳዎች እና የመናፈሻ ቦታ ለህፃናት መጫወቻ የሚሆን ሰፊ ቦታ አራት ሶስት የመንገደኛ እና አንድ የእቃ አሳንሰር አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ የደህንነት መቆጣጠርያ ካሜራ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ መገልገያ ዘመናዊ የገበያ ማዕከል እና ጂም ጋርቤጅ ሹተር (ቆሻሻ መጣያ) በየወለሉ የከርሰ ምድር ውሀ እና 24/7 የመብራት አገልግሎት ከስቱዲዮ 56 ካሬ እስከ ባለ አራት መኝታ 190 ካሬ በተለያየ የካሬ አማራጭ ከባለ2 መኝታ ጀምሮ በተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው። ፔንትሀውስ ባለ አራት መኝታ = ከ 190 እስከ 295 ካሬ ባለ 3 መኝታ = ከ 150 ካሬ ጀምሮ ባለ 2 መኝታ = ከ 110 ካሬ ጀምሮ ባለ 1 መኝታ = ከ 77.2 ካሬ ጀምሮ ስቱዲዮ 59 ካሬ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ️09-29-26-83-57 ይደውሉልን:: #Ethiopia #addisababa #realestate #apartment #dmcrealestate #luxury